AM/Prabhupada 0108 - ማተም እና መተርጎም ቀጥሉ መቆምም የለበትም፡፡

The printable version is no longer supported and may have rendering errors. Please update your browser bookmarks and please use the default browser print function instead.


Room Conversation "GBC Resolutions" -- March 1, 1977, Mayapura

ማተም እና መተርጎም መቀጠል አለበት ዋናው ስራችን ይህ ነው ስለዚህ መቆም አይገባውም መኪያሄድ አለበት በዚሁ ሃሳባችን ስለፀናን አሁን ብዙ የሂንዲ መፃህፍቶች አሉን እኔ በሃሳቤ ፀንቼ ነበር...."የሂንዲው የታለ" ."የሂንዲው የታለ" አሁን በእጅ የሚጨበጥበት ደረጃ ደርሷል እኔ በየግዜው እቆስቁስው ነበር ...."የሂንዲው የታለ" ."የሂንዲው የታለ" አሁን የውን ደረጃ ላይ አድርሶታል እንደዚሁም ሁሉ ወደ ፈረንሳይ ቋንቋም መተርጎም እና ብዙ መፅሃፍ ማተም ይገባናል:: ይህ በጣም አስፈላጊ ነው:: ”መፅሃፍ አትሙ“ ማለትም መፅሃፍቶቹ በእጆቻችን አሉ በተለያዩ ቋንቋዎች እየተረጎምን ማተም ብቻ ነው የሚገባን: ይኅው ነዉ ሀሳቡ አለ: አዲስ ሃሳብ መፍጠር አያስፈልግም ፈረንሳይ በጣም አስፈላጊ አገር ነው ማተም እና መተርጎም መቀጠል አለበት: ይህ የእኔ መጠይቅ ነው