AM/Prabhupada 0167 - በአብዩ ጌታ በተፈጠሩት ሕግጋቶች ውስጥ ምንም ዓይነት እንከን ሊገኝ አይችልም፡፡

The printable version is no longer supported and may have rendering errors. Please update your browser bookmarks and please use the default browser print function instead.


Lecture on SB 6.1.8-13 -- New York, July 24, 1971

ሰው ሰራሽ ህግ:ሰው እንደ ጥፋቱ መገደል እንዳለበት እያሰቡ ነው: ገዳይ መገደል አለበት: እንስሶችስ? እንስሶችም እንደኛ ነዋሪዎች ናቸው: ሰውም ነዋሪ ነፍስ ነው: ሰው ገዳይ መገደል አለበት የሚል ህግ ካወጣችሁ: ሰውስ እንስሳን ሲገድል መገደል አለበት ማለት ነው? ምክንያቱስ ምንድን ነው? ይህ የሰው ሰራሽ ህግ ስህተቶች አሉት: አምላክ የፈጠረው ህግ ግን ምንም ስህተት የለውም: አማላክ በፈጠረው ህግ: እንስሳ ብትገደል:ሰው እንደገደልክ ሁሉ እኩል ቅጣት ታገኛለህ: ይህ የአምላክ ህግ ነው:ምንም ምህረትም የለውም: ሰው ስትገድል ትቀጣለህ:እንስሳ ስትገድል ደግሞ አትቀጣም: ይህ ትክክለኛ ህግ አይደለም: ስለዚህም ጌታ ጂሰስ ክራይስት:የ10 ቱ ትእዛዛትን አስተማረ “አትግደል” ይህ ትክክለኛ ህግ ነው: መምረጥ አትችሉም:“ሰው መግደል አልችልም:እንስሳ ግን እገላለሁ” የተለያዪ ለምህረት የሚሆኑ ስርአቶችም ሊኖሩ ይችላሉ: በቬዲክ ህግ:አንድ ላም:በታሰረችበት ገመድ ብትሞት: ገመዱ በአንገቷ እያለ:ቢያንቃት እና ብትሞት: የከብቶቹ ባለቤት የምህረት ስርአት ማድረግ አለበት ላሚቷ ታስራ በነበረ ግዜ:ስለሞተች:የምህረት ስርአት ማድረግ ያስፈልጋል: ሆነ ብለን ግን በፈቃዳችን ላሞቹን የምንገድል ከሆነ:ምን ያህል ሃላፊነት ይኖረናል? ለዚህ ነው በአሁኑ ግዜ ጦርነት የሚበዛው: የሰው ልጅ ህብረተሰብ በብዛት ሆነው የሚሞቱበት ግዜ መቷል:ይህ የተፈጥሮ ህግ ነው: ጦርነቱ ቆሞ:እኛም እንስሶችን ለመግደል መቀጠል አንችልም:ይህ አይቻልም: የተለያዩ የመሞቻ አደጋዎች አሉ: ይጅምላ አገዳደል:ክርሽና በተፈጥሮ ሲገል:በጅምላ ሊሆን ይችላል እኛም ስንገል አንድ በአንድ ሊሆን ይችላል ክርሽና ሲገል ደግሞ:ገዳዮቹን አንድ ላይ ሰብስቦ ሊገላቸው ይችላል: ስለዚህ በሻስትራ አቶንመንት ስርአቶች አሉ (ይቅር በለኝ ለማለት) ልክ በባይብል እንደተጠቀሰው:መቁረብን እንደመሰለ እና ንሰሃ እንደመግባት: ነገርግን ይህንን ካደረጉ በኋላ:ለምን እራሱ ሃጥያት ውስጥ እንዴት ይገባሉ?ይህን ስራቸውን መረዳት አለባቸው: