AM/Prabhupada 0311 - አዲስ መብራት በመስጠት ላይ እንገኛለን፡፡ ሜዲቴሽን ሊወድቅ ይችላል፡፡ ሰለዚህ የምንሰጣችሁን ተከተሉ፡፡

The printable version is no longer supported and may have rendering errors. Please update your browser bookmarks and please use the default browser print function instead.


Lecture -- Seattle, October 2, 1968

ልጅ:ሎርድ ቡድሃ መጥቶ በነበረ ግዜ:ቁጭ ብሎ ሜዲቴት ያደርግ ነበርን?ፕራብሁፓድ:አዎን: ልጅ:ታድያ በዚህ በካሊ ዘመን ይህ ተከልክሎ አይደለምን? ነገር ግን ጌታ ቡድሃ የአምላክ ልጅ:ሜዲቴት ያደርግ ነበር:ፕራብሁፓድ:አዎን ልጅ:ታድያ ያን ግዜ የካሊ ዘመን አልነበረምን?ፕራብሁፓድ:አዎን ልጅ:ነበርን? ፕራብሁፓድ:አዎን:ልጅ:ታድያ እንዴት ነው ሜዲቴት ማድረግ የምትችለው? ፕራብሁፓድ:በጣም ጥሩ (ሳቅ) ስለዚህ እኛ ከቡድሃ እንሻላለን:ሜዲቴሽን አይቻልም: አየህ አሁን? ተረዳኅው አሁን? ጌታ ቡድሃ ሜዲቴት አለ:ተከታዮቹ ግን ማድረግ አልቻሉም:ስለዚህ ወድቀዋል: እኛ አዲስ ብርሃን እየሰጠን ነው:”ሜዲቴሽን ያዋድቃችኋል:ስለዚህ ይህንን ውሰዱ“ ተረዳህ? አንድ ሰው ጠይቆህ ማድረግ ካልቻልክ: እኛም እንዲህ እንልሃለን ”ይህን ትተህ ይህንን አድርግ:ይህ ጥሩ ነው እንላለን“ ልክ እንደ አንተ:ልጅ ነህ:ሜዲቴት ማድረግ አትችልም:ነገር ግን መዘመር እና መደነስ ትችላላህ: ጌታ ቡድሃ:ሜዲቴት ማድረግ እንደማይችሉም ያውቅ ነበር:አንተ በጣም አዋቂ ልጅ ነህ: ነገር ግን:ስሜት የሌለው ስራቸውን ለማቆም:እንዲህ አላቸው “አሁን ቁጭ ባላችሁ ሜዲቴት አድርጉ” አላቸው: (ሳቅ) ልክ እንደ አስቸጋሪ ልጅ:ሲያስቸግር የገኛል: ወላጆቹም እንዲህ ይላሉ “ውድ ልጄ ጆን:እዚህ ተቀመጥ” ለረጅም ግዜ እንደማይቀመጥ ያውቃል:ነገር ግን ለግዜው ይቀመጣል: አባቱም ግን ለረጅም ግዜ እንደማይቀመጥ ያውቃል: ነገር ግን ቢያንስ ለጥቂት ግዜ ማስቸገሩን ያቁም ብሎ ስለ አሰበ ነው: እሺ አሁን:ሀሬ ክርሽና እንዘምር: