AM/Prabhupada 0003 - ወንድም እንደ ሴት ነው፡፡: Difference between revisions
(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0003 - in all Languages Category:ΑM-Quotes - 1975 Category:ΑM-Quotes -...") |
(Vanibot #0023: VideoLocalizer - changed YouTube player to show hard-coded subtitles version) |
||
Line 2: | Line 2: | ||
[[Category:1080 Amharic Pages with Videos]] | [[Category:1080 Amharic Pages with Videos]] | ||
[[Category:Prabhupada 0003 - in all Languages]] | [[Category:Prabhupada 0003 - in all Languages]] | ||
[[Category: | [[Category:AM-Quotes - 1975]] | ||
[[Category: | [[Category:AM-Quotes - Lectures, Srimad-Bhagavatam]] | ||
[[Category: | [[Category:AM-Quotes - in India]] | ||
[[Category: | [[Category:AM-Quotes - in India, Vrndavana]] | ||
[[Category:First 11 Pages in all Languages]] | [[Category:First 11 Pages in all Languages]] | ||
[[Category:Amharic Language]] | [[Category:Amharic Language]] | ||
<!-- END CATEGORY LIST --> | <!-- END CATEGORY LIST --> | ||
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE --> | |||
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0002 - የእብድ ስልጣኔ፡፡|0002|AM/Prabhupada 0004 - ስሜት ለማይሰጥ ነገር ልቦናችሁን አትስጡ፡፡|0004}} | |||
<!-- END NAVIGATION BAR --> | |||
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK--> | <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK--> | ||
<div class="center"> | <div class="center"> | ||
Line 17: | Line 20: | ||
<!-- BEGIN VIDEO LINK --> | <!-- BEGIN VIDEO LINK --> | ||
{{youtube_right| | {{youtube_right|56JfxyOtydE|Man Is Also Woman - Prabhupāda 0003}} | ||
<!-- END VIDEO LINK --> | <!-- END VIDEO LINK --> | ||
<!-- BEGIN AUDIO LINK --> | <!-- BEGIN AUDIO LINK --> | ||
<mp3player> | <mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/750901SB.VRN_clip.mp3</mp3player> | ||
<!-- END AUDIO LINK --> | <!-- END AUDIO LINK --> | ||
Line 29: | Line 32: | ||
<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT --> | <!-- BEGIN TRANSLATED TEXT --> | ||
[ሽ ባ 6 1 64] "ታም ኤቫ ቶሳያም አሳ ፒትርዬናርትሄና ያቫታ ግራምዬር ማኖራሜይህ ካሜህ ፕራሲዴታ ያትሃ ታትሃ" ሴትየዋን ካየም በኋላ: በስሜታዊ ፍላጎቱ: ሁል ግዜ: ለሃያ አራት ሰአት በሃሳብ ተሰምጦ ተቀመጠ:: "ካሜይስ ቴይስ ቴይር ህርታ ግናና" [ብ ጊ 7 20] አንድ ሰው: በስሜታዊ ፍላጎቱ ብጥልቅ ከሰመጠ: አዋቂነቱን ሊያጠፋ ይችላል:: ይህም መላ አለም: በዚህ በስሜታዊ ጥልቅ ፍላጎት ምክንያት: በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል:: ይህም አለማዊ ምድር ይባላል:: እንዲሁም እኔም እናንተም: ሁላችንም: የጥብቅ ስሜታዊ ፍላጎት: ኖሮን እንገኛለን:: አንዳንድ ግዜ: የኔ ፍላጎቶች ካልተሟሉ: የእናንተም ፍላጎቶች ላይሟሉ ይችላሉ:: በዚህም ምክንያት: እኔ የእናንተ ጠላት: እናንተም የእኔ ጠላት ልትሆኑ ትችላላችሁ:: የእናንተንም መበልፀግ በምቀኝነት ምክንያት: ማየት አልችልም:: እናንተም የእኔን መበልፀግ በጥሩ ልቦና ለማየት ያዳግታችኋል:: ይህም: የአለማዊ ምድር ኑሮ ነው:: ምቀኝነት: ስሜታዊ ፍላጎቶች: "ካማ: ክሮድሃ: ሎብሃ: ሞሃ: ማትሳርያ" ይህ: የዓለማኦዊ ኑሮ: መሰረት ነው:: እንዲሁም እንዲህ ሆነ:: ልምምድ: ይወስድ የነበረው: "ብራህመና" (ቈስ) ለመሆን ነበር:: "ሻሞ ዳማ" ነገር ግን: ትምህርቱ ተደናቀፈ:: ይህም የተፈጠረው በሴት ልጅ ሃሳብ በመሰመጡ ነው:: ስለዚህም: በቬዲክ ህብረተሰብ ስልጣኔ: የሴት ልጅ ለመንፈሳዊ ኑሮ ብልጽግና: እንቅፋት ልትሆን ትችላለች:: የቬዲክ ህብረተሰብ ስልጣኔ የተመሰረተው: እንዴት የሴት ልጅን ያለአግባብ መቅረብን በማስወገድ ነው:: የሴት ልጅ ብቻ: የሴት ልጅ ናት ብለንም ማሰብ የለብንም:: ወንድም እንደ ሴት ሊሆን ይችላል:: የሴት ልጅን ግን ዝቅ አድርጋችሁ እና የወንድ ልጅን ከፍ አድርጋችሁ ማየት አይገባችሁም:: የሴት ልጅ በፍጥረቷ ታስደስታለች: ወንድ ልጅ ደግሞ ይደሰታል:: ይሄ ስሜት የረከሰ ስሜት ነው:: የሴት ልጅን ለስሜታዊ ደስታዬ ብዬ ባያት: ይሄ የወንድ ልጅ ጠባይ ነው:: ሴት ልጅም: ወንድን ለስሜታዊ ደስታዋ ብታይ: ይህ እንደ ወንድ ልጅ ጠባይ ሁኖ ይታያል:: ሴት ልጅ ማለት አስደሳች ስትሆን ወንድ ልጅ ደግሞ ተደሳች ማለት ነው:: እንዲሁም ሁሉ: ሴትም ሆነች ወንድ ልጅ: የመደሰት ስሜት እና አዝማሚታ ያለው ሁሉ እንደወንድ ነው የሚቆጠረው:: (ፑሩሻ) በዚህ ምድር ላይ: ሁለቱም ፆታዎች እንደ ሴት ልጅ: አምላክን ለማስደሰት ብቻ ነው የተፈጠሩት:: ይሁን እንጂ: ሁለቱም ፆታዎች የአምላክን ደረጃ በመያዝ: እንዴት መደሰት እንደሚችሉ ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛሉ:: የአምላክንም ደረጃ (ፑሩሻ) አርቴፊሽያሊ ይዘን እንገኛለን:: በመንፈሳዊ መሰረተ ትምህርት ግን: ሁላችንም የአምላክ"ፕራክርቲ" (እንደሴት አስደሳች እና አገልጋይ) ነን:: ይህ በአለም ላይ የሚገኘው "ወንድ እና ሴት" ግን: የጊዝያዊ የውጪ ሽፋን ነው:: | |||
<!-- END TRANSLATED TEXT --> | <!-- END TRANSLATED TEXT --> |
Latest revision as of 12:53, 18 October 2018
Lecture on SB 6.1.64-65 -- Vrndavana, September 1, 1975
[ሽ ባ 6 1 64] "ታም ኤቫ ቶሳያም አሳ ፒትርዬናርትሄና ያቫታ ግራምዬር ማኖራሜይህ ካሜህ ፕራሲዴታ ያትሃ ታትሃ" ሴትየዋን ካየም በኋላ: በስሜታዊ ፍላጎቱ: ሁል ግዜ: ለሃያ አራት ሰአት በሃሳብ ተሰምጦ ተቀመጠ:: "ካሜይስ ቴይስ ቴይር ህርታ ግናና" [ብ ጊ 7 20] አንድ ሰው: በስሜታዊ ፍላጎቱ ብጥልቅ ከሰመጠ: አዋቂነቱን ሊያጠፋ ይችላል:: ይህም መላ አለም: በዚህ በስሜታዊ ጥልቅ ፍላጎት ምክንያት: በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል:: ይህም አለማዊ ምድር ይባላል:: እንዲሁም እኔም እናንተም: ሁላችንም: የጥብቅ ስሜታዊ ፍላጎት: ኖሮን እንገኛለን:: አንዳንድ ግዜ: የኔ ፍላጎቶች ካልተሟሉ: የእናንተም ፍላጎቶች ላይሟሉ ይችላሉ:: በዚህም ምክንያት: እኔ የእናንተ ጠላት: እናንተም የእኔ ጠላት ልትሆኑ ትችላላችሁ:: የእናንተንም መበልፀግ በምቀኝነት ምክንያት: ማየት አልችልም:: እናንተም የእኔን መበልፀግ በጥሩ ልቦና ለማየት ያዳግታችኋል:: ይህም: የአለማዊ ምድር ኑሮ ነው:: ምቀኝነት: ስሜታዊ ፍላጎቶች: "ካማ: ክሮድሃ: ሎብሃ: ሞሃ: ማትሳርያ" ይህ: የዓለማኦዊ ኑሮ: መሰረት ነው:: እንዲሁም እንዲህ ሆነ:: ልምምድ: ይወስድ የነበረው: "ብራህመና" (ቈስ) ለመሆን ነበር:: "ሻሞ ዳማ" ነገር ግን: ትምህርቱ ተደናቀፈ:: ይህም የተፈጠረው በሴት ልጅ ሃሳብ በመሰመጡ ነው:: ስለዚህም: በቬዲክ ህብረተሰብ ስልጣኔ: የሴት ልጅ ለመንፈሳዊ ኑሮ ብልጽግና: እንቅፋት ልትሆን ትችላለች:: የቬዲክ ህብረተሰብ ስልጣኔ የተመሰረተው: እንዴት የሴት ልጅን ያለአግባብ መቅረብን በማስወገድ ነው:: የሴት ልጅ ብቻ: የሴት ልጅ ናት ብለንም ማሰብ የለብንም:: ወንድም እንደ ሴት ሊሆን ይችላል:: የሴት ልጅን ግን ዝቅ አድርጋችሁ እና የወንድ ልጅን ከፍ አድርጋችሁ ማየት አይገባችሁም:: የሴት ልጅ በፍጥረቷ ታስደስታለች: ወንድ ልጅ ደግሞ ይደሰታል:: ይሄ ስሜት የረከሰ ስሜት ነው:: የሴት ልጅን ለስሜታዊ ደስታዬ ብዬ ባያት: ይሄ የወንድ ልጅ ጠባይ ነው:: ሴት ልጅም: ወንድን ለስሜታዊ ደስታዋ ብታይ: ይህ እንደ ወንድ ልጅ ጠባይ ሁኖ ይታያል:: ሴት ልጅ ማለት አስደሳች ስትሆን ወንድ ልጅ ደግሞ ተደሳች ማለት ነው:: እንዲሁም ሁሉ: ሴትም ሆነች ወንድ ልጅ: የመደሰት ስሜት እና አዝማሚታ ያለው ሁሉ እንደወንድ ነው የሚቆጠረው:: (ፑሩሻ) በዚህ ምድር ላይ: ሁለቱም ፆታዎች እንደ ሴት ልጅ: አምላክን ለማስደሰት ብቻ ነው የተፈጠሩት:: ይሁን እንጂ: ሁለቱም ፆታዎች የአምላክን ደረጃ በመያዝ: እንዴት መደሰት እንደሚችሉ ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛሉ:: የአምላክንም ደረጃ (ፑሩሻ) አርቴፊሽያሊ ይዘን እንገኛለን:: በመንፈሳዊ መሰረተ ትምህርት ግን: ሁላችንም የአምላክ"ፕራክርቲ" (እንደሴት አስደሳች እና አገልጋይ) ነን:: ይህ በአለም ላይ የሚገኘው "ወንድ እና ሴት" ግን: የጊዝያዊ የውጪ ሽፋን ነው::