AM/Prabhupada 0089 - የክርሽና ነፀብራቅ የሁሉም ነገር መነሻ ነው፡፡: Difference between revisions
YamunaVani (talk | contribs) (Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0089 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1976 Category:AM-Quotes - L...") |
m (Text replacement - "(<!-- (BEGIN|END) NAVIGATION (.*?) -->\s*){2,15}" to "<!-- $2 NAVIGATION $3 -->") |
||
Line 6: | Line 6: | ||
[[Category:AM-Quotes - in France]] | [[Category:AM-Quotes - in France]] | ||
<!-- END CATEGORY LIST --> | <!-- END CATEGORY LIST --> | ||
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE --> | |||
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0088 - የእኛ ማህበር ውስጥ የገቡ ሁሉ የማዳመጥ አዝማማያቸውን ያበረከቱ ናቸው፡፡|0088|AM/Prabhupada 0090 - የተቀነባበረ አስተዳደር መኖር አለበት፡፡ አለበለዛ ግን ይህ የዓለም ዓቀፍ የክርሽና ንቃት ድርጅት እንዴት ሊሳካ ይችላል|0090}} | |||
<!-- END NAVIGATION BAR --> | |||
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK--> | <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK--> | ||
<div class="center"> | <div class="center"> | ||
Line 18: | Line 21: | ||
<!-- BEGIN AUDIO LINK --> | <!-- BEGIN AUDIO LINK --> | ||
<mp3player> | <mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/760804BG.NMR_clip2.mp3</mp3player> | ||
<!-- END AUDIO LINK --> | <!-- END AUDIO LINK --> | ||
Latest revision as of 17:32, 1 October 2020
Lecture on BG 4.24 -- August 4, 1976, New Mayapur (French farm)
ፈረንሳዊ ድቮቲ:ክርሽና እኔ እነርሱ ውስጥ አይደለሁም ሲል ምን ማለቱ ነው? ፕራብሁፓድ:“ምን አልክ?” "እኔ በእነርሱ የለሁም" ምክንያቱም አንተ ለማየት ስለማትችል ነው: ክርሽና እዛ አለ:ነገር ግን:አንተ ልታየው አትችልም:ይህም በመንፈስ የበለፀግህ ስላልሆንክ ነው: ሌላው ምሳሌ ደግሞ:የፀሃይ ሙቀቱ እዚህ አለ: ሁሉም ሰው ሙቀቱ ይሰማዋል:ነገር ግን ፀሃይ እዚህ አለች ማለት አይደለም: ግልጽ ነው?ፀሃይ እዚህ አለች ማለት: ፀሃይ እዚህ አለች ማለት ነው: ፀሃይ ላይ ተቀምጠህ ከሆነ:ፀሃይን ይዣታለሁ ማለት አትችልም: ፀሃይ የፀሃይ ብርሃን አለው:ነገር ግን የፀሃይ ብርሃን ሙሉ ፀሃይ የለውም: ያለ ፀሃይ የፀሃይ ብርሃን ሊኖር አይችልም:ይህም ማለት ብርሃን ፀሃይ ነው ማለት አይደለም: ነገር ግን ብርሃንን ፀሃይ ማለት ይቻላል: ይህ “አቺንትያ ብሄዳ ብሄዳ ” ይባላል:በአንድ ግዜ አንድም ልዩም: ፀሀይ ስታንፀባርቅ:የፀሀይን መውጣት ታረጋግጣላችሁ: እንደዚሁም ሁሉ:ወደ ፀሀይ ፕላኔት መግባት የምትችሉም ከሆነ:የፀሀይን አምላክ ማግኘትም ትችላላችሁ: የፀሀይ ጨረርም: የሚመጣው ከዚሁ በፀሀይ ውስጥ ከሚኖረው ነዋሪ አምላክ የገላ ጨረር ነው: ይህም በብራህማ ሰሚታ ተገልጿል:“ያስያ ፕራብሃ ፕራብሃቫቶ ጃጋድ አንዳ ኮቲ” (ብሰ 5 40) ይህም በክርሽና ተወካይነት ነው: የክርሽናንም ነፀብራቅ አይታችኋል:እርሱም የሁሉም መነሾ ነው: ከዚህም ትስፋፍቶ የሚገው ነፀብራቅ:ብራህማጆይቲ ይባላል:በዚህም ብራህማጆይቲ: የተለያዩ መንፈሳዊ ፕላኔቶች እና አለማዊ ፕላኔቶች ተፈጥረዋል: እያንዳንዱም ፕላኔቶች የተለያዩ ፍጥረታት አሏቸው: እነዚህ ፍጥረቶች ከዚህ ነፀብራቅ ተፈጥረዋል:የነፀብራቁ መነሻ ደግሞ ክርሽና ነው: