AM/Prabhupada 0126 - ይህም ለመንፈሳዊ አባቴ ደስታ ብዬ የማደርገው ነው፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0126 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1973 Category:AM-Quotes - L...")
 
m (Text replacement - "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->" to "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->")
 
Line 7: Line 7:
[[Category:AM-Quotes - in India]]
[[Category:AM-Quotes - in India]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0123 - በግድ ለአብዩ ጌታ ልቦና መስጠት ትልቅ በረከት ነው፡፡|0123|AM/Prabhupada 0127 - ታላቅ ድርጅት የተወሰነ ስርዓት ከሌለው ሊፈርስ ይችላል፡፡|0127}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 15: Line 18:


<!-- BEGIN VIDEO LINK -->
<!-- BEGIN VIDEO LINK -->
{{youtube_right|vzvsim3yz9A|Only For the Satisfaction of My Spiritual Master - Prabhupāda 0126}}
{{youtube_right|vzvsim3yz9A|ይህም ለመንፈሳዊ አባቴ ደስታ ብዬ የማደርገው ነው፡፡ - Prabhupāda 0126}}
<!-- END VIDEO LINK -->
<!-- END VIDEO LINK -->


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/731103BG.DEL_clip.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/731103BG.DEL_clip.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->



Latest revision as of 06:07, 29 November 2017



Lecture on BG 4.18 -- Delhi, November 3, 1973

ሴት ድቮቲ:እንዲህ ብለህ ነበር :“አንድ ሰራ ለክርሽና ስንሰራ” “ይህ ስራ ክራሽናን እንደሚያስደስት መሞከር አለበት ብለህናል:ይህ ሙከራ ምንድን?”

ፕራብሁፓድ:የመንፈሳዊ አባት ከተደሰተ:ክርሽና ተደሰተ ማለት ነው:ይህንንም በቀን በቀን ትዘምራላችሁ: “ያስያ ፕራሳዶ ብሃጋቫት ፕራሳዶ ያስያፕራሳዳ ና ጋቲ ኩቶ ፒ” የመንፈሳዊ አባት ከተደሰተ:ክርሽናም ተደሰተ ማለት ነው:ይህ ነው ሙከራው: እርሱም ካልተደሰተ ግን:ሌላ ምርጫ የለውም:ይህም ለመረዳት አያዳግትም: ለምሳሌ በቢሮ ውስጥ የሚሰራ ሰው:ሃላፊው ዋና ክሌርኩ:ወይንም ሱፐር ኢንቴንደንቱ ወይንም የክፍሉ ሃላፊ ነው: ሁሉም እየሰሩ:ሱፐር ኢንቴንደንቱ ከተደሰተ: ወይንም ዋና ክሌርኩ ከተደሰተ:አስተዳዳሪ ዳይሬክተሩም ይደሰታል ማለት ነው: ይህም ለመረዳት አስቸጋሪ አይደለም:ለእናንተም ሃላፊያችሁ:የክርሽና ተወካይ መደሰት አለበት: “ያስያ ፕራሳዳ ብሃጋቫት ፕራሳዶ ያስያ” ስለዚህ በመንፈሳዊ አባት መመራት ያሰፈልጋል: ክርሽና እንደ መንፈሳዊ አባት መመሪያ ሁኖ ይመጣል:ይህም በቼይታንያ ቻሪታምሪታ ተጠቅሷል: “ጉሩ ክርሽና ክሪፓያ:ጉሩ ክርሽና ክሪፓያ” ስለዚህ ”ጉሩ ክርፓ“ የጉሩ ምርቃት የክርሽና ምርቃት ነው: እንደዚሁም ሁሉ ሁለቱም በደስታ ከረኩ:መንገዳችንም ግልጽ ነው ማለት ነው: “ጉሩ ክርሽና ክርፓያ ፓያ ብሃክቲ ላታ ቢጅ” (ቼቻ ማድህያ 19 151) እንዲህም ከሆነ የክርሽና አገልግሎታችን የተሳካ ይሆናል: ይህንን ጥቅስ በ “ጉሩ ቫስታካ” መዝሙር አላስተዋላችሁትምን? “ያስያ ፕራሳዳ ብሃጋቫት ፕራሳዶ ያስያፕራሳዳን ና ጋቲህ ኩቶ ፒ” ልክ እንደዚህ እንቅስቃሴያችን:ይህ እንቅስቃሴ የተጀመረው:የእኔን መንፈሳዊ አባት ለማስደሰት ነው: እርሱም እና ቼይታንያ ማሃፕራብሁ:ይህ እንቅስቃሴ በአለም ላይ እንዲስፋፋ ተመኝተው ነበር: ስለዚህም ብዙዎቹን የእኔን መንፈሳዊ ወንድሞች:አዘዛቸው እና ትምህርቱን እንዲያስፋፉ ተመኘ: አንዳንዶቹንም የመንፈስ ወንድሞቼን ወደ ውጭ አገር እንዲያስተምሩ ተልከው ነበር: ነገር ግን በተለያየ ምክንያት ስለአልተሳካላቸው:ተመልሰው ወደ አገር ተመልሰው መጡ: ስለዚህም እኔ ”በዚህ በእርጅና ግዜዬም ልሞክር“ ብዬ አሰብኩኝ የነበረኝም ፍላጎት:የመንፈሳዊ አባቴን:ምኞት ለሟሟላት ብቻ ነበር: እናንተም እያገዛችሁኝ ነው:አሁን ታድያ ውጤቱ እያማረልን ነው: ይህም “ያስያ ፕራሳዳ ብሃጋቫት ፕራሳዳ” ነው: በትጋት እና በሙሉ ልቦና:በመንፈሳዊ አባታችን ተመርተን: አገልግሎታችንን ከሰጠን: ይህ የክርሽናን መደሰት ያመጣል:ክርሽናም ወደ ፊት እንድንገፋ ይረዳናል: