AM/Prabhupada 0144 - ይህ ማያ ተብሎ ይታወቃል፡፡: Difference between revisions
Visnu Murti (talk | contribs) (Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0144 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1970 Category:AM-Quotes - L...") |
(Vanibot #0019: LinkReviser - Revised links and redirected them to the de facto address when redirect exists) |
||
Line 7: | Line 7: | ||
[[Category:AM-Quotes - in USA, Los Angeles]] | [[Category:AM-Quotes - in USA, Los Angeles]] | ||
<!-- END CATEGORY LIST --> | <!-- END CATEGORY LIST --> | ||
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE --> | |||
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0139 - ይህም መንፈሳዊ ግኑኝነት ነው፡፡|0139|AM/Prabhupada 0147 - ተራ የሆነ ሩዝ ታላቁ ወይንም አብዩ ሩዝ ተብሎ ሊጠራ አይችልም፡፡|0147}} | |||
<!-- END NAVIGATION BAR --> | |||
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK--> | <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK--> | ||
<div class="center"> | <div class="center"> | ||
Line 15: | Line 18: | ||
<!-- BEGIN VIDEO LINK --> | <!-- BEGIN VIDEO LINK --> | ||
{{youtube_right|MFwD2UGuhhI| | {{youtube_right|MFwD2UGuhhI|ይህ ማያ ተብሎ ይታወቃል፡፡ - Prabhupāda 0144}} | ||
<!-- END VIDEO LINK --> | <!-- END VIDEO LINK --> | ||
<!-- BEGIN AUDIO LINK --> | <!-- BEGIN AUDIO LINK --> | ||
<mp3player> | <mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/700506IP.LA_clip2.mp3</mp3player> | ||
<!-- END AUDIO LINK --> | <!-- END AUDIO LINK --> | ||
Line 27: | Line 30: | ||
<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT --> | <!-- BEGIN TRANSLATED TEXT --> | ||
”ፕራክርቴ ክሪያማናኒ ጉናይህ ካርማኒ ሳርቫሻሃ አሃንካራ ቪሙድሃትማ ካርታሃም ኢቲ ማንያቴ“ ([[Vanisource:BG 3.27|ብጊ 3 27]]) | ”ፕራክርቴ ክሪያማናኒ ጉናይህ ካርማኒ ሳርቫሻሃ አሃንካራ ቪሙድሃትማ ካርታሃም ኢቲ ማንያቴ“ ([[Vanisource:BG 3.27 (1972)|ብጊ 3 27]]) | ||
ለድቮቲዎች ክርሽና እራሱ ሃላፊነት የወስዳል: ለተራው ነፍሳቶች ግን ማያ ሃላፊነቱን ወስዳለች: ማያ የክርሽና ወኪል ናት: ልክ ጥሩ የአገር ዜጎች በመንግስት ጥሩ እንክብካቤ እንደሚደረግላቸው ሁሉ: ወሮበሎቹ ደግሞ በመንግስት ወኪል በእስርቤቱ እንክብካቤ ይደረግላቸዋል: በወሮበሎች ተቆጣጣሪዎች አስተዳደር:እነርሱም በእንክብካቤ ላይ ይገኛሉ: በእስር ቤትም እስረኞችን በደንብ ይንከባከቧቸዋል: ምግብ ይቀርብላቸዋል:ከታመሙም ይታከማሉ: ሁሉም አይነት እንክብካቤ አለ:ነገር ግን በቅጣት ላይ እያሉ ነው: እንደዚሁም በዚህ አለም ላይ:እንክብካቤ አለ:ነገር ግን በቅጣትም ላይ እያለን ነው: ይህን ብታደርጉ:ጥፊ ይሰጣችኋል:ይህን ብታደርጉ ደግሞ:ካልቾ ይሰጣችኋል: ይህን ብታደርጉ ደግሞ ይህ ይገጥማችኋል:ይህ እየተካሄደ ነው:ይህም የሶስቱ አይነት መከራዎች ይባላሉ: ግን በማያ ምትሃት:ይህ ጥፊ:ካልቾ እና አመድ መሆን:ጥሩ ነገር ይመስለናል: አያችሁ? ይህ ማያ ይባላል: ነገር ግን ወደ ክርሽና ንቃት ስትመለሱ ደግሞ ክርሽና ሃላፊነቱን ይወስዳል: ”አሃም ትቫም ሳርቫ ፓፔብህዮ ሞክሻዪስያሚ ማ ሹቻሃ“ ([[Vanisource:BG 18.66 (1972)|ብጊ 18 66]]) ለክርሽና ልቦናችሁን እንደሰጣችሁ:ክርሽና ”እኔ እንከባከባችኋለሁ” ይላል: ከሃጥያታዊ ቅጣት ሁሉ አድናችኋለሁ ይላል: በህይወታችን ብዙ የተከመረ ሀጥያቶች አሉን:ይህም ከዚህ አለም ብዙ ትውልዶች የተከማቸ ነው: ነገር ግን ለክርሽና ሙሉ ልቦናችሁን እንደሰጣችሁት:ክርሽና ሃላፊነቱን ይወስዳል: እርሱም እንዴት ሃጥያታችን መስተካከል እንደሚገባው ያስተዳድረዋል: “አሀም ትቫም ሳርቫ ፓፔብህዮ ማ ሹቻሃ” ክርሽና እንዲህ አለ “አትጠራጠር” እንዲህ ከአሰባችሁ:“እኔ ብዙ ሃጥያት ሰርቻለሁ:እንዴት ክርሽና ሊያድነኝ ይችላል?” አይደለም:“ክርሽና አብይ ሃይል ያለው ነው” ሊያድናችሁ ይችላል: የእናንተ ሃላፊነት ለእርሱ ልቦናችሁን መስጠት ብቻ ነው:ያለ ምንም ጥርጥር: ህይወታችሁን ለእርሱ ማገልገያ አድርጉ:እንደዚህም ልትድኑ ትችላላችሁ: | |||
<!-- END TRANSLATED TEXT --> | <!-- END TRANSLATED TEXT --> |
Latest revision as of 12:58, 8 June 2018
Sri Isopanisad, Mantra 2-4 -- Los Angeles, May 6, 1970
”ፕራክርቴ ክሪያማናኒ ጉናይህ ካርማኒ ሳርቫሻሃ አሃንካራ ቪሙድሃትማ ካርታሃም ኢቲ ማንያቴ“ (ብጊ 3 27)
ለድቮቲዎች ክርሽና እራሱ ሃላፊነት የወስዳል: ለተራው ነፍሳቶች ግን ማያ ሃላፊነቱን ወስዳለች: ማያ የክርሽና ወኪል ናት: ልክ ጥሩ የአገር ዜጎች በመንግስት ጥሩ እንክብካቤ እንደሚደረግላቸው ሁሉ: ወሮበሎቹ ደግሞ በመንግስት ወኪል በእስርቤቱ እንክብካቤ ይደረግላቸዋል: በወሮበሎች ተቆጣጣሪዎች አስተዳደር:እነርሱም በእንክብካቤ ላይ ይገኛሉ: በእስር ቤትም እስረኞችን በደንብ ይንከባከቧቸዋል: ምግብ ይቀርብላቸዋል:ከታመሙም ይታከማሉ: ሁሉም አይነት እንክብካቤ አለ:ነገር ግን በቅጣት ላይ እያሉ ነው: እንደዚሁም በዚህ አለም ላይ:እንክብካቤ አለ:ነገር ግን በቅጣትም ላይ እያለን ነው: ይህን ብታደርጉ:ጥፊ ይሰጣችኋል:ይህን ብታደርጉ ደግሞ:ካልቾ ይሰጣችኋል: ይህን ብታደርጉ ደግሞ ይህ ይገጥማችኋል:ይህ እየተካሄደ ነው:ይህም የሶስቱ አይነት መከራዎች ይባላሉ: ግን በማያ ምትሃት:ይህ ጥፊ:ካልቾ እና አመድ መሆን:ጥሩ ነገር ይመስለናል: አያችሁ? ይህ ማያ ይባላል: ነገር ግን ወደ ክርሽና ንቃት ስትመለሱ ደግሞ ክርሽና ሃላፊነቱን ይወስዳል: ”አሃም ትቫም ሳርቫ ፓፔብህዮ ሞክሻዪስያሚ ማ ሹቻሃ“ (ብጊ 18 66) ለክርሽና ልቦናችሁን እንደሰጣችሁ:ክርሽና ”እኔ እንከባከባችኋለሁ” ይላል: ከሃጥያታዊ ቅጣት ሁሉ አድናችኋለሁ ይላል: በህይወታችን ብዙ የተከመረ ሀጥያቶች አሉን:ይህም ከዚህ አለም ብዙ ትውልዶች የተከማቸ ነው: ነገር ግን ለክርሽና ሙሉ ልቦናችሁን እንደሰጣችሁት:ክርሽና ሃላፊነቱን ይወስዳል: እርሱም እንዴት ሃጥያታችን መስተካከል እንደሚገባው ያስተዳድረዋል: “አሀም ትቫም ሳርቫ ፓፔብህዮ ማ ሹቻሃ” ክርሽና እንዲህ አለ “አትጠራጠር” እንዲህ ከአሰባችሁ:“እኔ ብዙ ሃጥያት ሰርቻለሁ:እንዴት ክርሽና ሊያድነኝ ይችላል?” አይደለም:“ክርሽና አብይ ሃይል ያለው ነው” ሊያድናችሁ ይችላል: የእናንተ ሃላፊነት ለእርሱ ልቦናችሁን መስጠት ብቻ ነው:ያለ ምንም ጥርጥር: ህይወታችሁን ለእርሱ ማገልገያ አድርጉ:እንደዚህም ልትድኑ ትችላላችሁ: