AM/Prabhupada 0167 - በአብዩ ጌታ በተፈጠሩት ሕግጋቶች ውስጥ ምንም ዓይነት እንከን ሊገኝ አይችልም፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0167 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1971 Category:AM-Quotes - L...")
 
m (Text replacement - "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->" to "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->")
 
Line 7: Line 7:
[[Category:AM-Quotes - in USA, New York]]
[[Category:AM-Quotes - in USA, New York]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0163 - ሀይማኖት ማለት በአብዩ ጌታ የተሰጠ ሕግጋት እና መመሪያ ማለት ነው፡፡|0163|AM/Prabhupada 0171 - ጥሩ የሆነ መንግስትን ለማግኘት ለሚሊዮን ዓመታትም አትጠብቁ፡፡ ነገር ግን...|0171}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 19: Line 22:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/710724SB.NY_clip.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/710724SB.NY_clip.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->



Latest revision as of 06:06, 29 November 2017



Lecture on SB 6.1.8-13 -- New York, July 24, 1971

ሰው ሰራሽ ህግ:ሰው እንደ ጥፋቱ መገደል እንዳለበት እያሰቡ ነው: ገዳይ መገደል አለበት: እንስሶችስ? እንስሶችም እንደኛ ነዋሪዎች ናቸው: ሰውም ነዋሪ ነፍስ ነው: ሰው ገዳይ መገደል አለበት የሚል ህግ ካወጣችሁ: ሰውስ እንስሳን ሲገድል መገደል አለበት ማለት ነው? ምክንያቱስ ምንድን ነው? ይህ የሰው ሰራሽ ህግ ስህተቶች አሉት: አምላክ የፈጠረው ህግ ግን ምንም ስህተት የለውም: አማላክ በፈጠረው ህግ: እንስሳ ብትገደል:ሰው እንደገደልክ ሁሉ እኩል ቅጣት ታገኛለህ: ይህ የአምላክ ህግ ነው:ምንም ምህረትም የለውም: ሰው ስትገድል ትቀጣለህ:እንስሳ ስትገድል ደግሞ አትቀጣም: ይህ ትክክለኛ ህግ አይደለም: ስለዚህም ጌታ ጂሰስ ክራይስት:የ10 ቱ ትእዛዛትን አስተማረ “አትግደል” ይህ ትክክለኛ ህግ ነው: መምረጥ አትችሉም:“ሰው መግደል አልችልም:እንስሳ ግን እገላለሁ” የተለያዪ ለምህረት የሚሆኑ ስርአቶችም ሊኖሩ ይችላሉ: በቬዲክ ህግ:አንድ ላም:በታሰረችበት ገመድ ብትሞት: ገመዱ በአንገቷ እያለ:ቢያንቃት እና ብትሞት: የከብቶቹ ባለቤት የምህረት ስርአት ማድረግ አለበት ላሚቷ ታስራ በነበረ ግዜ:ስለሞተች:የምህረት ስርአት ማድረግ ያስፈልጋል: ሆነ ብለን ግን በፈቃዳችን ላሞቹን የምንገድል ከሆነ:ምን ያህል ሃላፊነት ይኖረናል? ለዚህ ነው በአሁኑ ግዜ ጦርነት የሚበዛው: የሰው ልጅ ህብረተሰብ በብዛት ሆነው የሚሞቱበት ግዜ መቷል:ይህ የተፈጥሮ ህግ ነው: ጦርነቱ ቆሞ:እኛም እንስሶችን ለመግደል መቀጠል አንችልም:ይህ አይቻልም: የተለያዩ የመሞቻ አደጋዎች አሉ: ይጅምላ አገዳደል:ክርሽና በተፈጥሮ ሲገል:በጅምላ ሊሆን ይችላል እኛም ስንገል አንድ በአንድ ሊሆን ይችላል ክርሽና ሲገል ደግሞ:ገዳዮቹን አንድ ላይ ሰብስቦ ሊገላቸው ይችላል: ስለዚህ በሻስትራ አቶንመንት ስርአቶች አሉ (ይቅር በለኝ ለማለት) ልክ በባይብል እንደተጠቀሰው:መቁረብን እንደመሰለ እና ንሰሃ እንደመግባት: ነገርግን ይህንን ካደረጉ በኋላ:ለምን እራሱ ሃጥያት ውስጥ እንዴት ይገባሉ?ይህን ስራቸውን መረዳት አለባቸው: