AM/Prabhupada 0171 - ጥሩ የሆነ መንግስትን ለማግኘት ለሚሊዮን ዓመታትም አትጠብቁ፡፡ ነገር ግን...: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0171 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1972 Category:AM-Quotes - L...")
 
(Vanibot #0019: LinkReviser - Revised links and redirected them to the de facto address when redirect exists)
 
Line 7: Line 7:
[[Category:AM-Quotes - in India, Vrndavana]]
[[Category:AM-Quotes - in India, Vrndavana]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0167 - በአብዩ ጌታ በተፈጠሩት ሕግጋቶች ውስጥ ምንም ዓይነት እንከን ሊገኝ አይችልም፡፡|0167|AM/Prabhupada 0173 - የሁሉም ጓደኞች ለመሆን እንሻለን፡|0173}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 19: Line 22:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/721108SB.VRN_clip.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/721108SB.VRN_clip.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->


Line 27: Line 30:


<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
እንደ “ቫርናአሽራማ” ከሆነ ልምምድ መኖር አለበት: አንዳንድ ሰዎች ጥሩ ብራህማና እንዲሆኑ ልምምድ ይሰጣቸዋል: አንዳንድ ሰዎች ጥሩ ሻትርያ እንዲሆኑም:ልምምድ ይሰጣቸዋል:አንዳንዶቹ ቫይሻዎችም እንዲሆኑ ልምምድ ይሰጣቸዋል: ሱድራ ግን አያስፈልገውም:በካሊ ዩጋ ሁሉም ሱድራ ነው:”ጃንማና ጃያቴ ሱድራ“ በትውልድ ሁሉም ሱድራ ነው: “ሳምስላራድ ብሃቬድ ድቪጃህ”:በልምምድ አንድ ቫይሻ:ሻትርያ:ብራህማና ሊሆን ይችላል: ያስ ልምምድ የት አለ?ሁሉም ሱድራ ነው:እንዴትስ ጥሩ መንግስት ትጠብቃላችሁ: መንግስቱም የሱድራ መንግስት ነው: ሁሉም ሱድራዎች ምርጯ ያደርጋሉ: የመንግስትም ስልጣን ይዘዋል: ስለዚህ ስራቸው ሁሉ:በተለይ በዚህ በካሊ ዘመን ”ሜሌቻ ራጃንያ ሩፒናሃ“ መብላት:መጠጣት:ስጋ መብላት እና ወይን መጠጣት ነው: ሜሌቻዎች እና ያቫናዎች የመንግስት ስልጣን ይዘዋል:ከዚህስ ምን አይነት ጥሩ መንግስት ትጠብቃላችሁ? ይህንንም ቫርና አሽራማ ስርአት ካላቋቋማችሁ:ጥሩ መንግስት ይቋቋማል ብላችሁ አትጠብቁ:ለሚልዮን አመትም ርሱት: ጥሩ መንግስት ከእንደዚህ አይነት መሪዎች ሊመጣ አይችልም: ልክ እንደ ፓሪክሺት ማሃራጅ:አንደኛ ደረጃ የሆነ:መንግስትን የሚያስተዳድር:ክሻትሪያ መኖር አለበት: እርሱም በመንገድ ላይ እያለ:አንድ ጥቁር ሰው:ላም በመግደል ላይ እያለ ሲያይ: ወዲያውኑ:ጎራዴውን አወጣ:”ማነህ አንተ ተንኮለኛ?“ ይህ ነው ሻትሪያ ማለት: ቫይሻ:ለላሞች እንክብካቤ ይሰጣል: ”ክርሲ ጎ ራክሻ ቫኒጅያም ቫይሽያ ካርማ ስቫብሃቫ ጃም“ ([[Vanisource:BG 18.44|ብጊ 18 44]]) የት ነው ይህ ባህል? ስለዚህ ይህ የክርሽና ንቃት እንቅስቃሴ በጣም አስፈላጊ ነው: የማህበራችን መሪዎች ይህን አመራር:በጥሞና መከታተል አለባቸው: እንዴት የዚህ አለምን:የህብረተሰብ ሁኔታ ማሻሻል እንዳለባቸው: እዚህ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ቦታ:ድንቁርና እና ምትሃት እየተካሄደ ነው: ግር ያለ:እና ያልጠራ ሃሳቦች:የጠራው ሃሳብ ግን:”ቫሱዴቫ ፓራ ቨዳህ“ ነው: ትምህርት እያስተማራችሁ ነው:ነገር ግን ያ ትምህርት:የቬዳ እውቀት:ስለ ቫሱዴቫ ክርሽና የሚያስተምረው ትምህርት የት አለ? ብሃጋቫድ ጊታ ተከልክሏል:ቫሱዴቭ ስለ እራሱ ይናገራል:ነገርግን ይህ ተከልክሏል:ለምን? ሰው ሲያነበው ደግሞ:ተንኮለኛው ሲያነበው:ቫሱዴቫን እየቀነሰ ያነባል:ይህ እየተካሄደ ነው: ብሃገቨድጊታ ሲቀነስ ክርሽና:ይህ እየተካሄደ ነው:ስሜትም አይሰጥም: ስሜት በማይሰጥ ህብረተሰብ:የሰለጠነ ህብረተሰብ ልትጠብቁ አትችሉም: የሰው ልጅ ትክክለኛ አላማውም እዚህ ተጠቅሷል:“ቫሱዴቫ ፓራ ቬዳ:ቫሱዴቫ ፓራ ማክሃህ:ቫሱዴቫ ፓራ ዮጋህ” ብዙ ዮጊዎች አሉ:ይህንንም ማለት እችላለሁ: ነገርግን:ቫሱዴቫ ያሌለበት:አፍንጫን መጫን ብቻ ነው:ይህ ዮጋ አይባልም:
እንደ “ቫርናአሽራማ” ከሆነ ልምምድ መኖር አለበት: አንዳንድ ሰዎች ጥሩ ብራህማና እንዲሆኑ ልምምድ ይሰጣቸዋል: አንዳንድ ሰዎች ጥሩ ሻትርያ እንዲሆኑም:ልምምድ ይሰጣቸዋል:አንዳንዶቹ ቫይሻዎችም እንዲሆኑ ልምምድ ይሰጣቸዋል: ሱድራ ግን አያስፈልገውም:በካሊ ዩጋ ሁሉም ሱድራ ነው:”ጃንማና ጃያቴ ሱድራ“ በትውልድ ሁሉም ሱድራ ነው: “ሳምስላራድ ብሃቬድ ድቪጃህ”:በልምምድ አንድ ቫይሻ:ሻትርያ:ብራህማና ሊሆን ይችላል: ያስ ልምምድ የት አለ?ሁሉም ሱድራ ነው:እንዴትስ ጥሩ መንግስት ትጠብቃላችሁ: መንግስቱም የሱድራ መንግስት ነው: ሁሉም ሱድራዎች ምርጯ ያደርጋሉ: የመንግስትም ስልጣን ይዘዋል: ስለዚህ ስራቸው ሁሉ:በተለይ በዚህ በካሊ ዘመን ”ሜሌቻ ራጃንያ ሩፒናሃ“ መብላት:መጠጣት:ስጋ መብላት እና ወይን መጠጣት ነው: ሜሌቻዎች እና ያቫናዎች የመንግስት ስልጣን ይዘዋል:ከዚህስ ምን አይነት ጥሩ መንግስት ትጠብቃላችሁ? ይህንንም ቫርና አሽራማ ስርአት ካላቋቋማችሁ:ጥሩ መንግስት ይቋቋማል ብላችሁ አትጠብቁ:ለሚልዮን አመትም ርሱት: ጥሩ መንግስት ከእንደዚህ አይነት መሪዎች ሊመጣ አይችልም: ልክ እንደ ፓሪክሺት ማሃራጅ:አንደኛ ደረጃ የሆነ:መንግስትን የሚያስተዳድር:ክሻትሪያ መኖር አለበት: እርሱም በመንገድ ላይ እያለ:አንድ ጥቁር ሰው:ላም በመግደል ላይ እያለ ሲያይ: ወዲያውኑ:ጎራዴውን አወጣ:”ማነህ አንተ ተንኮለኛ?“ ይህ ነው ሻትሪያ ማለት: ቫይሻ:ለላሞች እንክብካቤ ይሰጣል: ”ክርሲ ጎ ራክሻ ቫኒጅያም ቫይሽያ ካርማ ስቫብሃቫ ጃም“ ([[Vanisource:BG 18.44 (1972)|ብጊ 18 44]]) የት ነው ይህ ባህል? ስለዚህ ይህ የክርሽና ንቃት እንቅስቃሴ በጣም አስፈላጊ ነው: የማህበራችን መሪዎች ይህን አመራር:በጥሞና መከታተል አለባቸው: እንዴት የዚህ አለምን:የህብረተሰብ ሁኔታ ማሻሻል እንዳለባቸው: እዚህ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ቦታ:ድንቁርና እና ምትሃት እየተካሄደ ነው: ግር ያለ:እና ያልጠራ ሃሳቦች:የጠራው ሃሳብ ግን:”ቫሱዴቫ ፓራ ቨዳህ“ ነው: ትምህርት እያስተማራችሁ ነው:ነገር ግን ያ ትምህርት:የቬዳ እውቀት:ስለ ቫሱዴቫ ክርሽና የሚያስተምረው ትምህርት የት አለ? ብሃጋቫድ ጊታ ተከልክሏል:ቫሱዴቭ ስለ እራሱ ይናገራል:ነገርግን ይህ ተከልክሏል:ለምን? ሰው ሲያነበው ደግሞ:ተንኮለኛው ሲያነበው:ቫሱዴቫን እየቀነሰ ያነባል:ይህ እየተካሄደ ነው: ብሃገቨድጊታ ሲቀነስ ክርሽና:ይህ እየተካሄደ ነው:ስሜትም አይሰጥም: ስሜት በማይሰጥ ህብረተሰብ:የሰለጠነ ህብረተሰብ ልትጠብቁ አትችሉም: የሰው ልጅ ትክክለኛ አላማውም እዚህ ተጠቅሷል:“ቫሱዴቫ ፓራ ቬዳ:ቫሱዴቫ ፓራ ማክሃህ:ቫሱዴቫ ፓራ ዮጋህ” ብዙ ዮጊዎች አሉ:ይህንንም ማለት እችላለሁ: ነገርግን:ቫሱዴቫ ያሌለበት:አፍንጫን መጫን ብቻ ነው:ይህ ዮጋ አይባልም:
<!-- END TRANSLATED TEXT -->
<!-- END TRANSLATED TEXT -->

Latest revision as of 12:58, 8 June 2018



Lecture on SB 1.2.28-29 -- Vrndavana, November 8, 1972

እንደ “ቫርናአሽራማ” ከሆነ ልምምድ መኖር አለበት: አንዳንድ ሰዎች ጥሩ ብራህማና እንዲሆኑ ልምምድ ይሰጣቸዋል: አንዳንድ ሰዎች ጥሩ ሻትርያ እንዲሆኑም:ልምምድ ይሰጣቸዋል:አንዳንዶቹ ቫይሻዎችም እንዲሆኑ ልምምድ ይሰጣቸዋል: ሱድራ ግን አያስፈልገውም:በካሊ ዩጋ ሁሉም ሱድራ ነው:”ጃንማና ጃያቴ ሱድራ“ በትውልድ ሁሉም ሱድራ ነው: “ሳምስላራድ ብሃቬድ ድቪጃህ”:በልምምድ አንድ ቫይሻ:ሻትርያ:ብራህማና ሊሆን ይችላል: ያስ ልምምድ የት አለ?ሁሉም ሱድራ ነው:እንዴትስ ጥሩ መንግስት ትጠብቃላችሁ: መንግስቱም የሱድራ መንግስት ነው: ሁሉም ሱድራዎች ምርጯ ያደርጋሉ: የመንግስትም ስልጣን ይዘዋል: ስለዚህ ስራቸው ሁሉ:በተለይ በዚህ በካሊ ዘመን ”ሜሌቻ ራጃንያ ሩፒናሃ“ መብላት:መጠጣት:ስጋ መብላት እና ወይን መጠጣት ነው: ሜሌቻዎች እና ያቫናዎች የመንግስት ስልጣን ይዘዋል:ከዚህስ ምን አይነት ጥሩ መንግስት ትጠብቃላችሁ? ይህንንም ቫርና አሽራማ ስርአት ካላቋቋማችሁ:ጥሩ መንግስት ይቋቋማል ብላችሁ አትጠብቁ:ለሚልዮን አመትም ርሱት: ጥሩ መንግስት ከእንደዚህ አይነት መሪዎች ሊመጣ አይችልም: ልክ እንደ ፓሪክሺት ማሃራጅ:አንደኛ ደረጃ የሆነ:መንግስትን የሚያስተዳድር:ክሻትሪያ መኖር አለበት: እርሱም በመንገድ ላይ እያለ:አንድ ጥቁር ሰው:ላም በመግደል ላይ እያለ ሲያይ: ወዲያውኑ:ጎራዴውን አወጣ:”ማነህ አንተ ተንኮለኛ?“ ይህ ነው ሻትሪያ ማለት: ቫይሻ:ለላሞች እንክብካቤ ይሰጣል: ”ክርሲ ጎ ራክሻ ቫኒጅያም ቫይሽያ ካርማ ስቫብሃቫ ጃም“ (ብጊ 18 44) የት ነው ይህ ባህል? ስለዚህ ይህ የክርሽና ንቃት እንቅስቃሴ በጣም አስፈላጊ ነው: የማህበራችን መሪዎች ይህን አመራር:በጥሞና መከታተል አለባቸው: እንዴት የዚህ አለምን:የህብረተሰብ ሁኔታ ማሻሻል እንዳለባቸው: እዚህ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ቦታ:ድንቁርና እና ምትሃት እየተካሄደ ነው: ግር ያለ:እና ያልጠራ ሃሳቦች:የጠራው ሃሳብ ግን:”ቫሱዴቫ ፓራ ቨዳህ“ ነው: ትምህርት እያስተማራችሁ ነው:ነገር ግን ያ ትምህርት:የቬዳ እውቀት:ስለ ቫሱዴቫ ክርሽና የሚያስተምረው ትምህርት የት አለ? ብሃጋቫድ ጊታ ተከልክሏል:ቫሱዴቭ ስለ እራሱ ይናገራል:ነገርግን ይህ ተከልክሏል:ለምን? ሰው ሲያነበው ደግሞ:ተንኮለኛው ሲያነበው:ቫሱዴቫን እየቀነሰ ያነባል:ይህ እየተካሄደ ነው: ብሃገቨድጊታ ሲቀነስ ክርሽና:ይህ እየተካሄደ ነው:ስሜትም አይሰጥም: ስሜት በማይሰጥ ህብረተሰብ:የሰለጠነ ህብረተሰብ ልትጠብቁ አትችሉም: የሰው ልጅ ትክክለኛ አላማውም እዚህ ተጠቅሷል:“ቫሱዴቫ ፓራ ቬዳ:ቫሱዴቫ ፓራ ማክሃህ:ቫሱዴቫ ፓራ ዮጋህ” ብዙ ዮጊዎች አሉ:ይህንንም ማለት እችላለሁ: ነገርግን:ቫሱዴቫ ያሌለበት:አፍንጫን መጫን ብቻ ነው:ይህ ዮጋ አይባልም: