AM/Prabhupada 0201 - ሞትን እንዴት ለማቆም እንደሚቻል፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0201 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1976 Category:AM-Quotes - L...")
 
(Vanibot #0019: LinkReviser - Revised links and redirected them to the de facto address when redirect exists)
 
Line 7: Line 7:
[[Category:AM-Quotes - in USA, Baltimore]]
[[Category:AM-Quotes - in USA, Baltimore]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0199 - እነዚህ ተንኮለኛ አስተያተት ሰጪዎች ክርሽናን ለማራቅ ይሞክራሉ፡፡|0199|AM/Prabhupada 0202 - ከመንፈሳዊ ሰባኪ በላይ ማን ፍቅርን ለመስጠት ይችላል|0202}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 19: Line 22:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/760707CC.BAL_clip.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/760707CC.BAL_clip.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->


Line 27: Line 30:


<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
ሁላችንም እውቀትን እየፈለግን ነው:ነገር ግን ብዙ ያልተገለጹልን ነገሮች አሉ: ስለዚህም ሳናታን ጎስዋሚ:እንዴት መንፈዋዊ አባትን መቅረብ እንደሚገባን:በተግባራዊ አርአያው አሰተምሮናል: ለማስተማር ብሎም:“እንደዚህ እየተሰቃየሁ እገኛለሁ”:እያለ:በውዴታ አርአያው አሳይቶናል ሚንስተርም ነበረ:ምንም ስቃይም የነበረው ሰው አልነበረም:በተመቸ ሁኔታ ላይም የነበረ ሰው ነበረ: ይህንንም አስረድቶናል:“ግራምያ ቭያቫሃሬ ፓንዲታ ታይ ሳትያ ካሪ ማኒ” “ብዙ ጥያቄዎች እኔ ልመልሳቸው የማልችል አሉ:መፍትሄም አላገኘሁም” “ነገርግን ሰዎች የተማርህ ነህ ይሉኛል:እኔም በሞኝነት እቀበለዋለሁ” ማንም ሰው ወደ ጉሩ ካልሄደ:የተማረ ሰው ሊሆን አይችልም: “ታድቪግናናርትሃም ሳ ጉሩም ኤቫ ብሂጋቼት” (ሙኡ1 2 12) ስለዚህም የቬዲክ መመሪያዎች:የሚገልጹልን:መማር ከፈለግን ወደ ስልጣን ያለው ጉሩ መሄድ አለብን:አስመሳይ ጉሩ ሳይሆን ማለት ነው: “ታድ ቪድሂ ፕራኒፓቴታ ፓሪፕራሽኔና ሴቫያ ኡፓዴክሽያንቲ ቴ ግያናም ግያኒናስ ታትቫ ዳርሺናሃ” ([[Vanisource:BG 4.34|ብጊ 4 34]]) ጉሩ ማለት ፍጹም የሆነውን እውነት ያየ ማለት ነው:ይህ ነው ጉሩ ማለት: “ታትቫ ዳርሺና” ታትቫ ማለት ፍጹም የሆነ እውነት ማለት ነው:ዳርሺና ማለት ደግሞ በውን ያየ ማለት ነው: ይህ የእኛ የክርሽና ንቃት እንቅስቃሴ:የተቋቋመው ለዚህ አላማ ነው:ፍጹም የሆነ እውነትን ለማሳየት: ፍጹም የሆነ እውነትን ለመረዳት:የህይወትን ችግሮች ለማወቅ እና መፍትሄዎችን ለመፍጠር ነው: እነዚህ የእኛ ርእሶች ናቸው: የእኛ ርእሶች ስለ አለማዊ ነገር አይደለም: የኛ መልእክት:ስለ:መኪና አግኝቶ: አፓርትመንት ይዞ:ጥሩ ሚስት ይዞ:ሁሉም ችግራችሁ ይፈታል ማለት አይደለም: ይህ የህይወት ችግሮች መፍትሄ አይደለም:ዋናው ችግር ሞትን ማቆም ነው:ያ ዋናው ችግር ነው: ነገር ግን ይህ አስቸጋሪ ርእስ ስለሆነ:ማንም ሰው አይነካውም: “ሞት:በሰላም እንሞታለን” ነገር ግን ማንም ሰው በሰላም አይሞትም: አንድ ጩቤ አንስቼ “አሁን በሰላም ሙት” ብል:(ሳቅ)ምንም የሰላም ሞት አይኖረውም:ለቅሶውን የቀጥላል: እና ይህ ሰሜት የማይሰጥ መልስ ነው:አንዱ እንዲህ ቢል “በሰላም እሞታለሁ” ማንም በሰላም አይሞትም:ይህ አይቻልም: ስለዚህ ሞት ችግር ነው:ትውልድም ችግር ነው: በእናት ሆድ እያለ:ማንም ሰላም የለውም: “ገላው የተጠቀለለ ነው:አየር ያነሰበት ሁኔታ:አሁን አሁን በእናትም የመገደል አደጋ አለው” እንደዚሁም ሁሉ:የሞት እና የትውልድ ሁኔታ ሰላም የሚባል ነገር የለውም: ከዚያ ደግሞ እርጅና:ልክ እንደ እኔ በዚህ እድሜዬ:ብዙ ችግር አይቻለሁ: ስለዚህ እርጅና እና ህመም:ሁሉም ልምድ አለው:ትንሿ ራስ ምታት እንኳን ችግር ለመስጠት ትበቃናለች: ስለዚህ ዋናው ችግራችን:መወለድ:መሞት:ማርጀች:እና መታመም ነው: ይህ ቃልም በክርሽና ተጠቅሷል:“ጃንማ ምርትዩ ጃራ ቭያድሂ ዱክሃ ዶሻኑ ዳርሻናም ([[Vanisource:BG 13.9|ብጊ 13 9]]) አስተዋይ ሰው ከሆናችሁም:እነዚህን አራት የህይወት ችግሮች እንደ አደገኛ አድርጋችሁ መውሰድ አለባችሁ: ሰለዚህም ችግሮች መፍትሄ የላቸውም:ስለዚህ ይርቋቸዋል:እኛ ግን እነዚህን ጥያቄዎች በጣም አጥብቀን እንከታተላቸዋለን: ይህ ነው የእኛ እና የሌሎች እንቅስቃሴዎች: የኛ እንቅስቃሴ:እነዚህን ችግሮች ለመፍታት ተቋቁሟል:
ሁላችንም እውቀትን እየፈለግን ነው:ነገር ግን ብዙ ያልተገለጹልን ነገሮች አሉ: ስለዚህም ሳናታን ጎስዋሚ:እንዴት መንፈዋዊ አባትን መቅረብ እንደሚገባን:በተግባራዊ አርአያው አሰተምሮናል: ለማስተማር ብሎም:“እንደዚህ እየተሰቃየሁ እገኛለሁ”:እያለ:በውዴታ አርአያው አሳይቶናል ሚንስተርም ነበረ:ምንም ስቃይም የነበረው ሰው አልነበረም:በተመቸ ሁኔታ ላይም የነበረ ሰው ነበረ: ይህንንም አስረድቶናል:“ግራምያ ቭያቫሃሬ ፓንዲታ ታይ ሳትያ ካሪ ማኒ” “ብዙ ጥያቄዎች እኔ ልመልሳቸው የማልችል አሉ:መፍትሄም አላገኘሁም” “ነገርግን ሰዎች የተማርህ ነህ ይሉኛል:እኔም በሞኝነት እቀበለዋለሁ” ማንም ሰው ወደ ጉሩ ካልሄደ:የተማረ ሰው ሊሆን አይችልም: “ታድቪግናናርትሃም ሳ ጉሩም ኤቫ ብሂጋቼት” (ሙኡ1 2 12) ስለዚህም የቬዲክ መመሪያዎች:የሚገልጹልን:መማር ከፈለግን ወደ ስልጣን ያለው ጉሩ መሄድ አለብን:አስመሳይ ጉሩ ሳይሆን ማለት ነው: “ታድ ቪድሂ ፕራኒፓቴታ ፓሪፕራሽኔና ሴቫያ ኡፓዴክሽያንቲ ቴ ግያናም ግያኒናስ ታትቫ ዳርሺናሃ” ([[Vanisource:BG 4.34 (1972)|ብጊ 4 34]]) ጉሩ ማለት ፍጹም የሆነውን እውነት ያየ ማለት ነው:ይህ ነው ጉሩ ማለት: “ታትቫ ዳርሺና” ታትቫ ማለት ፍጹም የሆነ እውነት ማለት ነው:ዳርሺና ማለት ደግሞ በውን ያየ ማለት ነው: ይህ የእኛ የክርሽና ንቃት እንቅስቃሴ:የተቋቋመው ለዚህ አላማ ነው:ፍጹም የሆነ እውነትን ለማሳየት: ፍጹም የሆነ እውነትን ለመረዳት:የህይወትን ችግሮች ለማወቅ እና መፍትሄዎችን ለመፍጠር ነው: እነዚህ የእኛ ርእሶች ናቸው: የእኛ ርእሶች ስለ አለማዊ ነገር አይደለም: የኛ መልእክት:ስለ:መኪና አግኝቶ: አፓርትመንት ይዞ:ጥሩ ሚስት ይዞ:ሁሉም ችግራችሁ ይፈታል ማለት አይደለም: ይህ የህይወት ችግሮች መፍትሄ አይደለም:ዋናው ችግር ሞትን ማቆም ነው:ያ ዋናው ችግር ነው: ነገር ግን ይህ አስቸጋሪ ርእስ ስለሆነ:ማንም ሰው አይነካውም: “ሞት:በሰላም እንሞታለን” ነገር ግን ማንም ሰው በሰላም አይሞትም: አንድ ጩቤ አንስቼ “አሁን በሰላም ሙት” ብል:(ሳቅ)ምንም የሰላም ሞት አይኖረውም:ለቅሶውን የቀጥላል: እና ይህ ሰሜት የማይሰጥ መልስ ነው:አንዱ እንዲህ ቢል “በሰላም እሞታለሁ” ማንም በሰላም አይሞትም:ይህ አይቻልም: ስለዚህ ሞት ችግር ነው:ትውልድም ችግር ነው: በእናት ሆድ እያለ:ማንም ሰላም የለውም: “ገላው የተጠቀለለ ነው:አየር ያነሰበት ሁኔታ:አሁን አሁን በእናትም የመገደል አደጋ አለው” እንደዚሁም ሁሉ:የሞት እና የትውልድ ሁኔታ ሰላም የሚባል ነገር የለውም: ከዚያ ደግሞ እርጅና:ልክ እንደ እኔ በዚህ እድሜዬ:ብዙ ችግር አይቻለሁ: ስለዚህ እርጅና እና ህመም:ሁሉም ልምድ አለው:ትንሿ ራስ ምታት እንኳን ችግር ለመስጠት ትበቃናለች: ስለዚህ ዋናው ችግራችን:መወለድ:መሞት:ማርጀች:እና መታመም ነው: ይህ ቃልም በክርሽና ተጠቅሷል:“ጃንማ ምርትዩ ጃራ ቭያድሂ ዱክሃ ዶሻኑ ዳርሻናም ([[Vanisource:BG 13.8-12 (1972)|ብጊ 13 9]]) አስተዋይ ሰው ከሆናችሁም:እነዚህን አራት የህይወት ችግሮች እንደ አደገኛ አድርጋችሁ መውሰድ አለባችሁ: ሰለዚህም ችግሮች መፍትሄ የላቸውም:ስለዚህ ይርቋቸዋል:እኛ ግን እነዚህን ጥያቄዎች በጣም አጥብቀን እንከታተላቸዋለን: ይህ ነው የእኛ እና የሌሎች እንቅስቃሴዎች: የኛ እንቅስቃሴ:እነዚህን ችግሮች ለመፍታት ተቋቁሟል:
<!-- END TRANSLATED TEXT -->
<!-- END TRANSLATED TEXT -->

Latest revision as of 13:00, 8 June 2018



Lecture on CC Madhya-lila 20.102 -- Baltimore, July 7, 1976

ሁላችንም እውቀትን እየፈለግን ነው:ነገር ግን ብዙ ያልተገለጹልን ነገሮች አሉ: ስለዚህም ሳናታን ጎስዋሚ:እንዴት መንፈዋዊ አባትን መቅረብ እንደሚገባን:በተግባራዊ አርአያው አሰተምሮናል: ለማስተማር ብሎም:“እንደዚህ እየተሰቃየሁ እገኛለሁ”:እያለ:በውዴታ አርአያው አሳይቶናል ሚንስተርም ነበረ:ምንም ስቃይም የነበረው ሰው አልነበረም:በተመቸ ሁኔታ ላይም የነበረ ሰው ነበረ: ይህንንም አስረድቶናል:“ግራምያ ቭያቫሃሬ ፓንዲታ ታይ ሳትያ ካሪ ማኒ” “ብዙ ጥያቄዎች እኔ ልመልሳቸው የማልችል አሉ:መፍትሄም አላገኘሁም” “ነገርግን ሰዎች የተማርህ ነህ ይሉኛል:እኔም በሞኝነት እቀበለዋለሁ” ማንም ሰው ወደ ጉሩ ካልሄደ:የተማረ ሰው ሊሆን አይችልም: “ታድቪግናናርትሃም ሳ ጉሩም ኤቫ ብሂጋቼት” (ሙኡ1 2 12) ስለዚህም የቬዲክ መመሪያዎች:የሚገልጹልን:መማር ከፈለግን ወደ ስልጣን ያለው ጉሩ መሄድ አለብን:አስመሳይ ጉሩ ሳይሆን ማለት ነው: “ታድ ቪድሂ ፕራኒፓቴታ ፓሪፕራሽኔና ሴቫያ ኡፓዴክሽያንቲ ቴ ግያናም ግያኒናስ ታትቫ ዳርሺናሃ” (ብጊ 4 34) ጉሩ ማለት ፍጹም የሆነውን እውነት ያየ ማለት ነው:ይህ ነው ጉሩ ማለት: “ታትቫ ዳርሺና” ታትቫ ማለት ፍጹም የሆነ እውነት ማለት ነው:ዳርሺና ማለት ደግሞ በውን ያየ ማለት ነው: ይህ የእኛ የክርሽና ንቃት እንቅስቃሴ:የተቋቋመው ለዚህ አላማ ነው:ፍጹም የሆነ እውነትን ለማሳየት: ፍጹም የሆነ እውነትን ለመረዳት:የህይወትን ችግሮች ለማወቅ እና መፍትሄዎችን ለመፍጠር ነው: እነዚህ የእኛ ርእሶች ናቸው: የእኛ ርእሶች ስለ አለማዊ ነገር አይደለም: የኛ መልእክት:ስለ:መኪና አግኝቶ: አፓርትመንት ይዞ:ጥሩ ሚስት ይዞ:ሁሉም ችግራችሁ ይፈታል ማለት አይደለም: ይህ የህይወት ችግሮች መፍትሄ አይደለም:ዋናው ችግር ሞትን ማቆም ነው:ያ ዋናው ችግር ነው: ነገር ግን ይህ አስቸጋሪ ርእስ ስለሆነ:ማንም ሰው አይነካውም: “ሞት:በሰላም እንሞታለን” ነገር ግን ማንም ሰው በሰላም አይሞትም: አንድ ጩቤ አንስቼ “አሁን በሰላም ሙት” ብል:(ሳቅ)ምንም የሰላም ሞት አይኖረውም:ለቅሶውን የቀጥላል: እና ይህ ሰሜት የማይሰጥ መልስ ነው:አንዱ እንዲህ ቢል “በሰላም እሞታለሁ” ማንም በሰላም አይሞትም:ይህ አይቻልም: ስለዚህ ሞት ችግር ነው:ትውልድም ችግር ነው: በእናት ሆድ እያለ:ማንም ሰላም የለውም: “ገላው የተጠቀለለ ነው:አየር ያነሰበት ሁኔታ:አሁን አሁን በእናትም የመገደል አደጋ አለው” እንደዚሁም ሁሉ:የሞት እና የትውልድ ሁኔታ ሰላም የሚባል ነገር የለውም: ከዚያ ደግሞ እርጅና:ልክ እንደ እኔ በዚህ እድሜዬ:ብዙ ችግር አይቻለሁ: ስለዚህ እርጅና እና ህመም:ሁሉም ልምድ አለው:ትንሿ ራስ ምታት እንኳን ችግር ለመስጠት ትበቃናለች: ስለዚህ ዋናው ችግራችን:መወለድ:መሞት:ማርጀች:እና መታመም ነው: ይህ ቃልም በክርሽና ተጠቅሷል:“ጃንማ ምርትዩ ጃራ ቭያድሂ ዱክሃ ዶሻኑ ዳርሻናም (ብጊ 13 9) አስተዋይ ሰው ከሆናችሁም:እነዚህን አራት የህይወት ችግሮች እንደ አደገኛ አድርጋችሁ መውሰድ አለባችሁ: ሰለዚህም ችግሮች መፍትሄ የላቸውም:ስለዚህ ይርቋቸዋል:እኛ ግን እነዚህን ጥያቄዎች በጣም አጥብቀን እንከታተላቸዋለን: ይህ ነው የእኛ እና የሌሎች እንቅስቃሴዎች: የኛ እንቅስቃሴ:እነዚህን ችግሮች ለመፍታት ተቋቁሟል: