AM/Prabhupada 0212 - በሳይንሳዊ መንገድም ብናየው ከሞት በኃላ ሕይወት አለ፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0212 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1976 Category:AM-Quotes - C...")
 
(Vanibot #0019: LinkReviser - Revised links and redirected them to the de facto address when redirect exists)
 
Line 7: Line 7:
[[Category:AM-Quotes - in USA, Los Angeles]]
[[Category:AM-Quotes - in USA, Los Angeles]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0211 - እቅዳችን ሁሉ እንዴት የሽር ቼታንያን ምኞት ለሟሟላት እንደምንችል መሆነ ይኖርበታል፡|0211|AM/Prabhupada 0215 - ካነበናችሁ መረዳት ትችላላችሁ፡፡|0215}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 19: Line 22:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/760610GC.LA_clip.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/760610GC.LA_clip.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->


Line 27: Line 30:


<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
ፕራብሁፓድ፡ በዚህ ዘመን የሚገኙት የትምህርት ማእከሎች ይህ ተደጋግሞ መወለድ መሞት ማርጀት እና መታመም የመሳሰሉት ዋናው ችግራችን ሰለመሆኑ እውቅናው የላቸውም፡፡ ሊረደቱም ስለማይችሉ እንዴት አድርገው ሊቀበሉት ይችላሉ? መፍትሄ የለውም ብለው ሲለሚገምቱ ተቀብለውት ይገኛሉ፡፡ ነገር ግን እነዚህን የማቆሙ መንገድ ከተገኘ ለምንድነው የማይቀበሉት? ታድያ የዚህ ትምህርት ዋጋው ምንድነው? ትክክለኛውን ከስህተተኛው ለመለየት አቅሙ የላቸውም፡፡ ሞትን የሚወድ የለም፡፡ ነገር ግን ሞት ሁልግዜ ያለ ነው፡፡ እርጅናን የሚወድ ሰው የለም፡፡ ነገር ግን እርጅና ሁልግዜ ያለ ነው፡፡ ታድያ እነዚህን ትላልቅ ችግሮች አቁመን ለምንድነው በ ሳይንሳዊ እርምጃዎች እና እውቀት ትእቢት ውስጥ የምንገባው? ይህስ ምን ዓይነት ትምህርት ነው? ትክክለኛውን ከስህተተኛው ለይተን የማናውቀው ከሆነ ይህ ትምህርት ፋይዳው ምንድን ነው? ትምህርት ወይንም እውቀት ማለት አንድ ሰውን ትክክለኛ እና ስህተት የሆነው ለይቶ የሚያሳውቅ ከሆነ ነው፡፡ ይህን ለይተው አያውቁም፡፡ ሞትም ጥሩ መሆኑን በትክክል አልተረዱም፡፡ ለምንድን ነው ሞትን ለማቆም ጥረት የማያደርጉት? እርምጃቸው የት ነው? በሳይንስ እርምጃ ብቻ በኩራት ላይ ይገኛሉ፡፡ ታድያ እርምጃው የት የት አለ? ሞትን ማቆም አይችሉም፡፡ እርጅናንም ለማቆም አይችሉም፡፡ የረቀቀ መድሀኒትም መፍጠር ይችላሉ፡፡ ታድያ ህመምን ሁሉ ለምን ከምድር ለማጥፋት አይችሉም? ይህን መድሀኒት ውሰድ፡፡ ከዚህ በኃላ ህመም የሚባል ነገር አይነካህም፡፡ ታድያ ይህ አይነቱ ሳይንስ የት አለ? ናሊካንታ: ”በሙከራ ላይ እንገኛለን ይላሉ“ ፕራብሁፓድ: ”ያ ሌላው ዓይነቱ ሞኝነት ነው፡፡ ጉራ ብቻ፡፡” ጎፓቭርንዳፓላ፡ “ልክ እኛ የክርሽና ንቃታችን ቀስ በቀስ የበለጽጋል እንደምንለው እነርሱም የሳይንሳዊ እርምጃቸው ቀስ በቀስ እየበለፀገ በመሄድ ላይ ነው ይላሉ፡፡” ፕራብሁፓድ፡ “ቀስ በቀስ? ታድያ ቀስ በቀስ ሞትን ለማቆም እንችላለን ብለው ያምናሉን?” እኛ ቀስ በቀስ ወደ ዋናው ቤታችን ወደ ክርሽና እንደምንመለስ እርግጠኛ ነን፡፡ ታድያ የእነርሱ እርግጠኝነት ሞትን እርጅናን መታመምን ለማቆም የታለ? ዶክተር ዎልፍ፡ አዲሱ ሀሳባቸው ከሞት በኃላ ህይወትን ለመፍጠር እንደሚቻል ነው፡፡ ፕራብሁፓድ፡ ህይወት አለ፡፡ ዶክተር ዎልፍ፡ ይህንንም ህይወት በሳይንስ ለመፍጠር እየሞከሩ ነው፡፡ ፕራብሁፓድ፡ ይሞክሩት፡፡ በሳይንሳዊ መንገድ እንደምንረዳው ግን ከሞት በኋላ ሕይወት አለ፡፡ ይህንንም ደጋግመን ተናግረናል፡፡ የልጅነት ገላዬ ሞቷል ሄዷል ጠፍቷል፡፡ አሁን ያለኝ ገላ የተለየ ገላ ነው፡፡ ሰለዚህ ከሞትም በኋላ ሕይወት አለ፡፡ ይህ ተግባራዊ አመለካከት ነው፡፡ ክርሽናም እንደዚህ ይላል፡፡ “ታትሀ ደሀንታራ ፕራፕቲህ” ([[Vanisource:BG 2.13|BG ብጊ 2 13]]) እንደዚህም ሁሉ “ና ሀንያቴ ሃንያማኔ ሻሪሬ” ([[Vanisource:BG 2.20|ብጊ 2 20]]) ይህ የአብዩ የመላእክት ጌታ ስልጣናዊ ቃል ነው፡፡ በተግባር እንደምናየው ከገላ ገላ እየቀያየርን እናያለን፡፡ ቢሆንም ግን ማንነታችን ሁል ግዜ እንደቀጠለ ነው፡፡ ታድያ ለመቃወም ምን መድረክ አለ? ሰለዚህ ከሞት በኋላ ሕይወት አለ፡፡ ሞት ማለት የገላ መፍረስ ማለት ነው፡፡ ሞት የሌለበትንም ሕይወት የምናገኝ ከሆነ ይህንን አይነት ሕይወት መፈለግ ይኖርብናል፡፡ ይህም አዋቂነት ይባላል፡፡ ይህም በብሀገቨድ ጊታ ውስጥ ተጠቅሷል፡፡ ይህን ክርሽናን ብቻ ለመረዳት ብንበቃ ወደ እርሱ ለመሄድም ብቁ ከሆንን ሞት የሚባል ነገር ሊኖር አይችልም፡፡
ፕራብሁፓድ፡ በዚህ ዘመን የሚገኙት የትምህርት ማእከሎች ይህ ተደጋግሞ መወለድ መሞት ማርጀት እና መታመም የመሳሰሉት ዋናው ችግራችን ሰለመሆኑ እውቅናው የላቸውም፡፡ ሊረደቱም ስለማይችሉ እንዴት አድርገው ሊቀበሉት ይችላሉ? መፍትሄ የለውም ብለው ሲለሚገምቱ ተቀብለውት ይገኛሉ፡፡ ነገር ግን እነዚህን የማቆሙ መንገድ ከተገኘ ለምንድነው የማይቀበሉት? ታድያ የዚህ ትምህርት ዋጋው ምንድነው? ትክክለኛውን ከስህተተኛው ለመለየት አቅሙ የላቸውም፡፡ ሞትን የሚወድ የለም፡፡ ነገር ግን ሞት ሁልግዜ ያለ ነው፡፡ እርጅናን የሚወድ ሰው የለም፡፡ ነገር ግን እርጅና ሁልግዜ ያለ ነው፡፡ ታድያ እነዚህን ትላልቅ ችግሮች አቁመን ለምንድነው በ ሳይንሳዊ እርምጃዎች እና እውቀት ትእቢት ውስጥ የምንገባው? ይህስ ምን ዓይነት ትምህርት ነው? ትክክለኛውን ከስህተተኛው ለይተን የማናውቀው ከሆነ ይህ ትምህርት ፋይዳው ምንድን ነው? ትምህርት ወይንም እውቀት ማለት አንድ ሰውን ትክክለኛ እና ስህተት የሆነው ለይቶ የሚያሳውቅ ከሆነ ነው፡፡ ይህን ለይተው አያውቁም፡፡ ሞትም ጥሩ መሆኑን በትክክል አልተረዱም፡፡ ለምንድን ነው ሞትን ለማቆም ጥረት የማያደርጉት? እርምጃቸው የት ነው? በሳይንስ እርምጃ ብቻ በኩራት ላይ ይገኛሉ፡፡ ታድያ እርምጃው የት የት አለ? ሞትን ማቆም አይችሉም፡፡ እርጅናንም ለማቆም አይችሉም፡፡ የረቀቀ መድሀኒትም መፍጠር ይችላሉ፡፡ ታድያ ህመምን ሁሉ ለምን ከምድር ለማጥፋት አይችሉም? ይህን መድሀኒት ውሰድ፡፡ ከዚህ በኃላ ህመም የሚባል ነገር አይነካህም፡፡ ታድያ ይህ አይነቱ ሳይንስ የት አለ? ናሊካንታ: ”በሙከራ ላይ እንገኛለን ይላሉ“ ፕራብሁፓድ: ”ያ ሌላው ዓይነቱ ሞኝነት ነው፡፡ ጉራ ብቻ፡፡” ጎፓቭርንዳፓላ፡ “ልክ እኛ የክርሽና ንቃታችን ቀስ በቀስ የበለጽጋል እንደምንለው እነርሱም የሳይንሳዊ እርምጃቸው ቀስ በቀስ እየበለፀገ በመሄድ ላይ ነው ይላሉ፡፡” ፕራብሁፓድ፡ “ቀስ በቀስ? ታድያ ቀስ በቀስ ሞትን ለማቆም እንችላለን ብለው ያምናሉን?” እኛ ቀስ በቀስ ወደ ዋናው ቤታችን ወደ ክርሽና እንደምንመለስ እርግጠኛ ነን፡፡ ታድያ የእነርሱ እርግጠኝነት ሞትን እርጅናን መታመምን ለማቆም የታለ? ዶክተር ዎልፍ፡ አዲሱ ሀሳባቸው ከሞት በኃላ ህይወትን ለመፍጠር እንደሚቻል ነው፡፡ ፕራብሁፓድ፡ ህይወት አለ፡፡ ዶክተር ዎልፍ፡ ይህንንም ህይወት በሳይንስ ለመፍጠር እየሞከሩ ነው፡፡ ፕራብሁፓድ፡ ይሞክሩት፡፡ በሳይንሳዊ መንገድ እንደምንረዳው ግን ከሞት በኋላ ሕይወት አለ፡፡ ይህንንም ደጋግመን ተናግረናል፡፡ የልጅነት ገላዬ ሞቷል ሄዷል ጠፍቷል፡፡ አሁን ያለኝ ገላ የተለየ ገላ ነው፡፡ ሰለዚህ ከሞትም በኋላ ሕይወት አለ፡፡ ይህ ተግባራዊ አመለካከት ነው፡፡ ክርሽናም እንደዚህ ይላል፡፡ “ታትሀ ደሀንታራ ፕራፕቲህ” ([[Vanisource:BG 2.13 (1972)|BG ብጊ 2 13]]) እንደዚህም ሁሉ “ና ሀንያቴ ሃንያማኔ ሻሪሬ” ([[Vanisource:BG 2.20 (1972)|ብጊ 2 20]]) ይህ የአብዩ የመላእክት ጌታ ስልጣናዊ ቃል ነው፡፡ በተግባር እንደምናየው ከገላ ገላ እየቀያየርን እናያለን፡፡ ቢሆንም ግን ማንነታችን ሁል ግዜ እንደቀጠለ ነው፡፡ ታድያ ለመቃወም ምን መድረክ አለ? ሰለዚህ ከሞት በኋላ ሕይወት አለ፡፡ ሞት ማለት የገላ መፍረስ ማለት ነው፡፡ ሞት የሌለበትንም ሕይወት የምናገኝ ከሆነ ይህንን አይነት ሕይወት መፈለግ ይኖርብናል፡፡ ይህም አዋቂነት ይባላል፡፡ ይህም በብሀገቨድ ጊታ ውስጥ ተጠቅሷል፡፡ ይህን ክርሽናን ብቻ ለመረዳት ብንበቃ ወደ እርሱ ለመሄድም ብቁ ከሆንን ሞት የሚባል ነገር ሊኖር አይችልም፡፡
<!-- END TRANSLATED TEXT -->
<!-- END TRANSLATED TEXT -->

Latest revision as of 13:00, 8 June 2018



Garden Conversation -- June 10, 1976, Los Angeles

ፕራብሁፓድ፡ በዚህ ዘመን የሚገኙት የትምህርት ማእከሎች ይህ ተደጋግሞ መወለድ መሞት ማርጀት እና መታመም የመሳሰሉት ዋናው ችግራችን ሰለመሆኑ እውቅናው የላቸውም፡፡ ሊረደቱም ስለማይችሉ እንዴት አድርገው ሊቀበሉት ይችላሉ? መፍትሄ የለውም ብለው ሲለሚገምቱ ተቀብለውት ይገኛሉ፡፡ ነገር ግን እነዚህን የማቆሙ መንገድ ከተገኘ ለምንድነው የማይቀበሉት? ታድያ የዚህ ትምህርት ዋጋው ምንድነው? ትክክለኛውን ከስህተተኛው ለመለየት አቅሙ የላቸውም፡፡ ሞትን የሚወድ የለም፡፡ ነገር ግን ሞት ሁልግዜ ያለ ነው፡፡ እርጅናን የሚወድ ሰው የለም፡፡ ነገር ግን እርጅና ሁልግዜ ያለ ነው፡፡ ታድያ እነዚህን ትላልቅ ችግሮች አቁመን ለምንድነው በ ሳይንሳዊ እርምጃዎች እና እውቀት ትእቢት ውስጥ የምንገባው? ይህስ ምን ዓይነት ትምህርት ነው? ትክክለኛውን ከስህተተኛው ለይተን የማናውቀው ከሆነ ይህ ትምህርት ፋይዳው ምንድን ነው? ትምህርት ወይንም እውቀት ማለት አንድ ሰውን ትክክለኛ እና ስህተት የሆነው ለይቶ የሚያሳውቅ ከሆነ ነው፡፡ ይህን ለይተው አያውቁም፡፡ ሞትም ጥሩ መሆኑን በትክክል አልተረዱም፡፡ ለምንድን ነው ሞትን ለማቆም ጥረት የማያደርጉት? እርምጃቸው የት ነው? በሳይንስ እርምጃ ብቻ በኩራት ላይ ይገኛሉ፡፡ ታድያ እርምጃው የት የት አለ? ሞትን ማቆም አይችሉም፡፡ እርጅናንም ለማቆም አይችሉም፡፡ የረቀቀ መድሀኒትም መፍጠር ይችላሉ፡፡ ታድያ ህመምን ሁሉ ለምን ከምድር ለማጥፋት አይችሉም? ይህን መድሀኒት ውሰድ፡፡ ከዚህ በኃላ ህመም የሚባል ነገር አይነካህም፡፡ ታድያ ይህ አይነቱ ሳይንስ የት አለ? ናሊካንታ: ”በሙከራ ላይ እንገኛለን ይላሉ“ ፕራብሁፓድ: ”ያ ሌላው ዓይነቱ ሞኝነት ነው፡፡ ጉራ ብቻ፡፡” ጎፓቭርንዳፓላ፡ “ልክ እኛ የክርሽና ንቃታችን ቀስ በቀስ የበለጽጋል እንደምንለው እነርሱም የሳይንሳዊ እርምጃቸው ቀስ በቀስ እየበለፀገ በመሄድ ላይ ነው ይላሉ፡፡” ፕራብሁፓድ፡ “ቀስ በቀስ? ታድያ ቀስ በቀስ ሞትን ለማቆም እንችላለን ብለው ያምናሉን?” እኛ ቀስ በቀስ ወደ ዋናው ቤታችን ወደ ክርሽና እንደምንመለስ እርግጠኛ ነን፡፡ ታድያ የእነርሱ እርግጠኝነት ሞትን እርጅናን መታመምን ለማቆም የታለ? ዶክተር ዎልፍ፡ አዲሱ ሀሳባቸው ከሞት በኃላ ህይወትን ለመፍጠር እንደሚቻል ነው፡፡ ፕራብሁፓድ፡ ህይወት አለ፡፡ ዶክተር ዎልፍ፡ ይህንንም ህይወት በሳይንስ ለመፍጠር እየሞከሩ ነው፡፡ ፕራብሁፓድ፡ ይሞክሩት፡፡ በሳይንሳዊ መንገድ እንደምንረዳው ግን ከሞት በኋላ ሕይወት አለ፡፡ ይህንንም ደጋግመን ተናግረናል፡፡ የልጅነት ገላዬ ሞቷል ሄዷል ጠፍቷል፡፡ አሁን ያለኝ ገላ የተለየ ገላ ነው፡፡ ሰለዚህ ከሞትም በኋላ ሕይወት አለ፡፡ ይህ ተግባራዊ አመለካከት ነው፡፡ ክርሽናም እንደዚህ ይላል፡፡ “ታትሀ ደሀንታራ ፕራፕቲህ” (BG ብጊ 2 13) እንደዚህም ሁሉ “ና ሀንያቴ ሃንያማኔ ሻሪሬ” (ብጊ 2 20) ይህ የአብዩ የመላእክት ጌታ ስልጣናዊ ቃል ነው፡፡ በተግባር እንደምናየው ከገላ ገላ እየቀያየርን እናያለን፡፡ ቢሆንም ግን ማንነታችን ሁል ግዜ እንደቀጠለ ነው፡፡ ታድያ ለመቃወም ምን መድረክ አለ? ሰለዚህ ከሞት በኋላ ሕይወት አለ፡፡ ሞት ማለት የገላ መፍረስ ማለት ነው፡፡ ሞት የሌለበትንም ሕይወት የምናገኝ ከሆነ ይህንን አይነት ሕይወት መፈለግ ይኖርብናል፡፡ ይህም አዋቂነት ይባላል፡፡ ይህም በብሀገቨድ ጊታ ውስጥ ተጠቅሷል፡፡ ይህን ክርሽናን ብቻ ለመረዳት ብንበቃ ወደ እርሱ ለመሄድም ብቁ ከሆንን ሞት የሚባል ነገር ሊኖር አይችልም፡፡