AM/Prabhupada 0268 - ንፁህ የክርሽና ትሁት አገልጋይ ሳይሆኑ ስለ ክርሽና ጠልቆ መረዳት አይቻልም፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0268 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1973 Category:AM-Quotes - L...")
 
(Vanibot #0019: LinkReviser - Revised links and redirected them to the de facto address when redirect exists)
 
Line 6: Line 6:
[[Category:AM-Quotes - in United Kingdom]]
[[Category:AM-Quotes - in United Kingdom]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0267 - ቭያሳዴቭ ስለ ክርሽና ገለፃ ሰጥቷል፡፡|0267|AM/Prabhupada 0271 - አንዱ የክርሽና ስም አቹታ ይባላል፡፡ ይህም ማለት ፈፅሞ ሊወድቅ የማይችል ማለት ነው፡፡|0271}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 18: Line 21:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/wiki/File:730816BG.LON_clip4.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/730816BG.LON_clip4.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->


Line 26: Line 29:


<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
ስለዚህ አስቸጋሪ ነው: በልቦናው ንጹህ የሆነ የክርሽና አገልጋይ ካልሆነ በስተቀር: ማንም ሰው ክርሽናን ሊረዳው አይችልም:: ምክንያቱ ክርሽና እንዲህ ብሏል: "ብሃክትያምም አብሂጃናቲ ያቫን ያስ ቻስሚ ታትቫታሃ" ([[Vanisource:BG 18.55|ብጊ 18 55]]) "ታትቫታሃ" በእውነት: "ታትቫታሃ" ማለት እውነት ማለት ነው:: አንድ ሰው ክርሽናን እንደ አለ ለመረዳት ከፈለገ: ክርሽናን በጥሞና የማገለገል ስርአትን መከተል አለበት "ብሃካታ" "ብሃክቲ" "ርሺኬና ርሺኬሻ ሴቫናም ብሃክቲር ኡችያቴ" ([[Vanisource:CC Madhya 19.170|ቼቻ ማድህያ 19 170]]) አንድ ሰው የርሺኬሻ: ወይንም የስሜቶች ሁሉ : ጌታ (አምላክ) አገልጋይ ሁኖ ከተመደበ: ስሜቶቻችን ሁሉ: ጌታን ወይንም ህርሺኬሻን: (የስሜቶች ሁሉ ጌታ): በማገለገል ላይ ካሳተፍነው: እራሳችህም የስሜቶቻችን ሁሉ ጌታ ለመሆን እንበቃለን:: በዚህም መንገድ ስሜቶቻችን ሁሉ: ህርሺኬሻን በማገልገል ከተሳተፉ: በሌላ ስሜታዊ ስርአቶች ላይ አይሰማሩም: ይህም ጌታን በማገልገል ስለተቆለፉ ነው: "ሳቫይ ማናሃ ክርሽና ፓዳራቪንዳዮህ ([[Vanisource:SB 9.4.18|(ሽብ 9 4 18]]) ይህ ነው በጥሞና የቀረበ መንፈሳዊ አገለግሎት ሂደት: የስሜታዊ ፍላጎቶች ሁሉ ጌታ መሆን ከፈለጋችሁ "ጎስዋሚ" "ስዋሚ" ስሜታችሁን ሁሉ ለህርሺኬች መስጠት ወይንም አምላክን ለማገለገል መስዋእት ማድረግ አለባችሁ:: ይህ ብቻ ነው መንገዱ: አለበለዛ ግን የማይቻል ይሆናል:: ;ልክ ስሜታችሁን ደግሞ: ለስሜት ጌታችን: ደስታ ማዋል: እንደሚገባችሁ ስትዘነጉ ደግሞ: ወዲያውኑ: ማያ ትቀርባችኋለች: "ና ወዲህ እባክህ" ትላችኋለች: ይህ ነው ፈለጉ:: "ክርሽና ብሁሊያ ጂቫ ብሆጋ ቫንቻ ካሬ ፓሳቴ ማያ ታሬ ጃፓቲያ ድሀሬ" ለትንሽ ግዜ እንኳን ክርሽናን ብንዘነጋ ማያ በአጠገባችን ትሆናለች፡፡ "ውድ ጓደኛዬ ሆይ በደእዚህ ተጠጋ" ሰለዚህ በጣም መጠንቀቅ ይጠበቅብናል፡፡ ክርሽናን ለጥቂት ግዜ እንኳን መዘንጋት የለብንም፡፡ ሰለዚህ የመዘመሪያ ፕሮግራም አለን "ሀሬ ክርሽና ሀሬ ክርሽና ክርሽና ክርሽና ሀሬ ሀሬ ሀሬ ራማ ሀሬ ራማ ራማ ራማ ሀሬ ሀሬ" ሁልግዜ ክርሽናን አስታውስ፡፡ በዚህም ስርዓት ማያ ልትቀርብህ አትችልም፡፡ "ማም ኤቫዬ ፕራፓድያንቴ ማያም ኤታን ታራንቲ" ማያ ልትነካችሁ አትችልም፡፡ ልክ እንደ ሀሪ ዳስ ታኩር፡፡ እርሱም በህርሺኬሽ አገልግሎት ተሰማርቶ ነበር፡፡ ማያ ደግሞ በመላ ሀይሏ ልታሳስተው መጥታ ነበር፡፡ ነገር ግን በለሸነፍ በቃች፡፡ ሀሪ ዳስ ታኩር ለመሸነፍ አልበቃም፡፡
ስለዚህ አስቸጋሪ ነው: በልቦናው ንጹህ የሆነ የክርሽና አገልጋይ ካልሆነ በስተቀር: ማንም ሰው ክርሽናን ሊረዳው አይችልም:: ምክንያቱ ክርሽና እንዲህ ብሏል: "ብሃክትያምም አብሂጃናቲ ያቫን ያስ ቻስሚ ታትቫታሃ" ([[Vanisource:BG 18.55 (1972)|ብጊ 18 55]]) "ታትቫታሃ" በእውነት: "ታትቫታሃ" ማለት እውነት ማለት ነው:: አንድ ሰው ክርሽናን እንደ አለ ለመረዳት ከፈለገ: ክርሽናን በጥሞና የማገለገል ስርአትን መከተል አለበት "ብሃካታ" "ብሃክቲ" "ርሺኬና ርሺኬሻ ሴቫናም ብሃክቲር ኡችያቴ" ([[Vanisource:CC Madhya 19.170|ቼቻ ማድህያ 19 170]]) አንድ ሰው የርሺኬሻ: ወይንም የስሜቶች ሁሉ : ጌታ (አምላክ) አገልጋይ ሁኖ ከተመደበ: ስሜቶቻችን ሁሉ: ጌታን ወይንም ህርሺኬሻን: (የስሜቶች ሁሉ ጌታ): በማገለገል ላይ ካሳተፍነው: እራሳችህም የስሜቶቻችን ሁሉ ጌታ ለመሆን እንበቃለን:: በዚህም መንገድ ስሜቶቻችን ሁሉ: ህርሺኬሻን በማገልገል ከተሳተፉ: በሌላ ስሜታዊ ስርአቶች ላይ አይሰማሩም: ይህም ጌታን በማገልገል ስለተቆለፉ ነው: "ሳቫይ ማናሃ ክርሽና ፓዳራቪንዳዮህ ([[Vanisource:SB 9.4.18-20|(ሽብ 9 4 18]]) ይህ ነው በጥሞና የቀረበ መንፈሳዊ አገለግሎት ሂደት: የስሜታዊ ፍላጎቶች ሁሉ ጌታ መሆን ከፈለጋችሁ "ጎስዋሚ" "ስዋሚ" ስሜታችሁን ሁሉ ለህርሺኬች መስጠት ወይንም አምላክን ለማገለገል መስዋእት ማድረግ አለባችሁ:: ይህ ብቻ ነው መንገዱ: አለበለዛ ግን የማይቻል ይሆናል:: ;ልክ ስሜታችሁን ደግሞ: ለስሜት ጌታችን: ደስታ ማዋል: እንደሚገባችሁ ስትዘነጉ ደግሞ: ወዲያውኑ: ማያ ትቀርባችኋለች: "ና ወዲህ እባክህ" ትላችኋለች: ይህ ነው ፈለጉ:: "ክርሽና ብሁሊያ ጂቫ ብሆጋ ቫንቻ ካሬ ፓሳቴ ማያ ታሬ ጃፓቲያ ድሀሬ" ለትንሽ ግዜ እንኳን ክርሽናን ብንዘነጋ ማያ በአጠገባችን ትሆናለች፡፡ "ውድ ጓደኛዬ ሆይ በደእዚህ ተጠጋ" ሰለዚህ በጣም መጠንቀቅ ይጠበቅብናል፡፡ ክርሽናን ለጥቂት ግዜ እንኳን መዘንጋት የለብንም፡፡ ሰለዚህ የመዘመሪያ ፕሮግራም አለን "ሀሬ ክርሽና ሀሬ ክርሽና ክርሽና ክርሽና ሀሬ ሀሬ ሀሬ ራማ ሀሬ ራማ ራማ ራማ ሀሬ ሀሬ" ሁልግዜ ክርሽናን አስታውስ፡፡ በዚህም ስርዓት ማያ ልትቀርብህ አትችልም፡፡ "ማም ኤቫዬ ፕራፓድያንቴ ማያም ኤታን ታራንቲ" ማያ ልትነካችሁ አትችልም፡፡ ልክ እንደ ሀሪ ዳስ ታኩር፡፡ እርሱም በህርሺኬሽ አገልግሎት ተሰማርቶ ነበር፡፡ ማያ ደግሞ በመላ ሀይሏ ልታሳስተው መጥታ ነበር፡፡ ነገር ግን በለሸነፍ በቃች፡፡ ሀሪ ዳስ ታኩር ለመሸነፍ አልበቃም፡፡
<!-- END TRANSLATED TEXT -->
<!-- END TRANSLATED TEXT -->

Latest revision as of 13:03, 8 June 2018



Lecture on BG 2.10 -- London, August 16, 1973

ስለዚህ አስቸጋሪ ነው: በልቦናው ንጹህ የሆነ የክርሽና አገልጋይ ካልሆነ በስተቀር: ማንም ሰው ክርሽናን ሊረዳው አይችልም:: ምክንያቱ ክርሽና እንዲህ ብሏል: "ብሃክትያምም አብሂጃናቲ ያቫን ያስ ቻስሚ ታትቫታሃ" (ብጊ 18 55) "ታትቫታሃ" በእውነት: "ታትቫታሃ" ማለት እውነት ማለት ነው:: አንድ ሰው ክርሽናን እንደ አለ ለመረዳት ከፈለገ: ክርሽናን በጥሞና የማገለገል ስርአትን መከተል አለበት "ብሃካታ" "ብሃክቲ" "ርሺኬና ርሺኬሻ ሴቫናም ብሃክቲር ኡችያቴ" (ቼቻ ማድህያ 19 170) አንድ ሰው የርሺኬሻ: ወይንም የስሜቶች ሁሉ : ጌታ (አምላክ) አገልጋይ ሁኖ ከተመደበ: ስሜቶቻችን ሁሉ: ጌታን ወይንም ህርሺኬሻን: (የስሜቶች ሁሉ ጌታ): በማገለገል ላይ ካሳተፍነው: እራሳችህም የስሜቶቻችን ሁሉ ጌታ ለመሆን እንበቃለን:: በዚህም መንገድ ስሜቶቻችን ሁሉ: ህርሺኬሻን በማገልገል ከተሳተፉ: በሌላ ስሜታዊ ስርአቶች ላይ አይሰማሩም: ይህም ጌታን በማገልገል ስለተቆለፉ ነው: "ሳቫይ ማናሃ ክርሽና ፓዳራቪንዳዮህ ((ሽብ 9 4 18) ይህ ነው በጥሞና የቀረበ መንፈሳዊ አገለግሎት ሂደት: የስሜታዊ ፍላጎቶች ሁሉ ጌታ መሆን ከፈለጋችሁ "ጎስዋሚ" "ስዋሚ" ስሜታችሁን ሁሉ ለህርሺኬች መስጠት ወይንም አምላክን ለማገለገል መስዋእት ማድረግ አለባችሁ:: ይህ ብቻ ነው መንገዱ: አለበለዛ ግን የማይቻል ይሆናል:: ;ልክ ስሜታችሁን ደግሞ: ለስሜት ጌታችን: ደስታ ማዋል: እንደሚገባችሁ ስትዘነጉ ደግሞ: ወዲያውኑ: ማያ ትቀርባችኋለች: "ና ወዲህ እባክህ" ትላችኋለች: ይህ ነው ፈለጉ:: "ክርሽና ብሁሊያ ጂቫ ብሆጋ ቫንቻ ካሬ ፓሳቴ ማያ ታሬ ጃፓቲያ ድሀሬ" ለትንሽ ግዜ እንኳን ክርሽናን ብንዘነጋ ማያ በአጠገባችን ትሆናለች፡፡ "ውድ ጓደኛዬ ሆይ በደእዚህ ተጠጋ" ሰለዚህ በጣም መጠንቀቅ ይጠበቅብናል፡፡ ክርሽናን ለጥቂት ግዜ እንኳን መዘንጋት የለብንም፡፡ ሰለዚህ የመዘመሪያ ፕሮግራም አለን "ሀሬ ክርሽና ሀሬ ክርሽና ክርሽና ክርሽና ሀሬ ሀሬ ሀሬ ራማ ሀሬ ራማ ራማ ራማ ሀሬ ሀሬ" ሁልግዜ ክርሽናን አስታውስ፡፡ በዚህም ስርዓት ማያ ልትቀርብህ አትችልም፡፡ "ማም ኤቫዬ ፕራፓድያንቴ ማያም ኤታን ታራንቲ" ማያ ልትነካችሁ አትችልም፡፡ ልክ እንደ ሀሪ ዳስ ታኩር፡፡ እርሱም በህርሺኬሽ አገልግሎት ተሰማርቶ ነበር፡፡ ማያ ደግሞ በመላ ሀይሏ ልታሳስተው መጥታ ነበር፡፡ ነገር ግን በለሸነፍ በቃች፡፡ ሀሪ ዳስ ታኩር ለመሸነፍ አልበቃም፡፡