AM/Prabhupada 0274 - እኛ ያለንበት በብራህማ ሳምፐረዳያ የድቁና ስርዓት ውስጥ ነው፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0274 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1973 Category:AM-Quotes - L...")
 
(Vanibot #0019: LinkReviser - Revised links and redirected them to the de facto address when redirect exists)
 
Line 6: Line 6:
[[Category:AM-Quotes - in United Kingdom]]
[[Category:AM-Quotes - in United Kingdom]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0272 - ብሀክቲ መንፈሳዊ ነው፡፡|0272|AM/Prabhupada 0290 - የጋለ ፍላጎታችንን ማሟላት ሲያቅተን ቁጠኛ መሆን እንጀምራለን፡፡|0290}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 18: Line 21:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/730807BG.LON_clip5.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/730807BG.LON_clip5.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->


Line 26: Line 29:


<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
ሰለዚህ አብዩን የመላእክት ጌታ ክርሽናን ወይም የእርሱን ተወካይ መቅረብ ይኖርብናል፡፡ ሌሎቹ ሁሉ ተንኮለኞች እና ሞኝነት የተሞላባቸው ናቸው፡፡ ጉሩ (መንፈሳዊ መምህር) ወይንም የክርሽናን ተወካይ ያልሆነውን ሰው ከቀረባችሁ ተንኮለኛ ሰው እና አሳሳች ሰው ቀረባችሁ ማለት ነው፡፡ በዚህስ ሰው እንዴት አድርጋችሁ በክርሽና እውቀት ለመንቃት ትችላላችሁ? ክርሽናን በቀጥታ ወይንም ተወካዮቹን መቅረብ ይገባችኋል፡፡ “ታድ ቪግናርትሀም ሳ ጉሩም ኤቫ አብሂጋቼት (ሙኡ 1 2 12) ታድያ ጉሩ የምንለው ማነው? ሳሚት ፓኒሀ ሽሮትሪያም ብራህማ ኒስትሀም ጉሩ ማለት በክርሽና ንቃት ሙሉ በሙሉ የነቃ ማለት ነው፡፡ ”ብራህማ ኒስትሀም“ ”ሽሮትሪያም“ ማለት ደግሞ አንድ የሰማ ሰው ማለት ነው። ይህም ከፍተኛ ደረጃ ላይ ካለ ባለስልጣን በ”ሽሮትሪያም ፓትሀ“ በማዳመጥ እውቀትን የተቀበለ ማለት ነው ኤቫም ፓራምፓራ ፕራፕታም ኢማም ራጃርሻዮ ቪድሁህ ([[Vanisource:BG 4.2|ብጊ፡4 2]]) እዚህም ከአርጁና መማር ያስፈልገናል፡፡ እርሱም በጭንቀት ላይ እያለ ወይንም ትክክለኛ ሀላፊነታችንን ስንዘነጋ ግር የሚል ደረጃ ላይ እንወድቃለን በዚህም ግዜ ሀላፊነታችን አርጁና እንደ አደረገው ክርሽናን መቅረብ ነው፡፡ ለምሳሌ ክርሽና የት ነው ብላችሁም ብትጠይቁ ክርሽና በአጠገባችሁ ላይታይ ይችላል ነገር ግን የክርሽና ተወካይ በአጠገባችሁ ይኖራል፡፡ ይህንንም የክርሽና ተወካይ መቅረብ ይገባችኋል፡፡ ይህ የቬዲክ መመሪያ ነው፡፡ ”ታድ ቪግናናርትሀም ሳ ጉሩም ኤቫ አብሂጋቼት“ (ምኡ፡ 1 2 12) አንድ ሰው ጉሩን መቅረብ ይገባዋል፡፡ ጉሩ ማለት ደግሞ በመጀመሪያ ደረጃ ክርሽና ነው፡፡ ቴኔ ብራህማ ህርዳ ያ አዲ ካቫዬ ሙህያንቲ ያት ሱራያሀ ([[Vanisource:SB 1.1.1|ሽብ፡ 1 1 1]]) ጃናማድያስያ ያታሀ አንቫያት ኢታራታሽ ቻ አርትሄሹ አብሂግናህ ስቫራት ጉሩን መቅረብ አለባችሁ፡፡ ለምሳሌ ጌታ ብራህማን እንውሰድ ብራህማ በዚህ ትእይንተ ዓለም ውስጥ በመጀመሪያ ደረጃ የተፈጠረ በመሆኑ እንደ ጉሩ እንቀበለዋለን፡፡ እውቀትንም ሰጥቷል.....እኛም ከብራህማ ሳምፕራዳያ የድቁና ስርዓት ወገን እንገኛለን አራት አይነት የቫይሽናቫ የድቁና ስርዓቶች ወይንም ሳምፕራዳያዎች ይገኛሉ፡፡ እነዚህም ብራህማ ሳምፕራዳያ ሽሪ ሳምፕራዳያ ሩድራ ሳምፕራዳያ እና ኩማራ ሳምፕራዳያ ይባላሉ፡፡ እነዚህ ሁሉ ማሀጃናዎች (ታላላቅ መምህራን) ይባላሉ፡፡ “ማሃጃኖ ዬና ጋታሀ ሳ ፓንታሀ” ([[Vanisource:CC Madhya 17.186|ቼቻ፡ ማድህያ 17 186]]) በእነዚህም በመሀጃናዎች መስመር የሚመጣውን መመሪያም መቀበል ይገባናል፡፡ ሰለዚህ ብራህማ ማሀጃን ይባላል፡፡ የብራህማንም ስዕል ቬዳ በእጁ ውስጥ ሆኖ ልታዩት ትችላላችሁ፡፡ እርሱም የመጀመሪያው ጉሩ እና የመጀመሪያውንም የቬዲክ ትእዛዝ የሰጠው እርሱ ነው፡፡ ታድያ ይህንንስ የቬዲክ እውቀት ያመጣው ከየት ነው? ሰለዚህ የቬዲክ እውቀት "አፖሩሴያ“ ይባላል፡፡ ይህም ሰው ሰራሽ ሳይሆን በአብዩ አምላክ የተፈጠረ ነው ማለት ነው፡፡ ድሀርማም ቱ ሳክሳድ ብሀገቫት ፕራኒታም (ሽብ፡6 3 19) ታድያ አብዩ አምላክስ ለብራህማ እንዴት አድርጎ ይህንን እውቀት ሰጠው? ”ቴኔ ብራህማ ህርዳያ“ ብራህማ፡ ብራህማ ማለት የቬዲክ እውቀት ማለት ነው፡፡ ”ሻብዳ ብራህማ“ ቴኔ ማለት ደግሞ ጌታ ይህንን የቬዲክ እውቀት ከህርዳ ወይንም ከልቡ አስተላለፈ ማለት ነው፡፡ ቴሻም ሳታታ ዩክታናም ብሀጃታም ፕርቲ ፑርቫካም ([[Vanisource:BG 10.10|ብጊ፡10 10]]) ብራህማ ለመጀመሪያ ግዜ እንደተፈጠረ በጭንቀት ላይ ነበረ፡፡ ”ሀላፊነቴ ምንድነው፡፡ ሁሉም ነገር ጨለማ ይመስላል፡፡“ ከዚህም በኋላ ወደ ጥልቅ ሀሳብ ውስጥ ገባ፡፡ ከዚያም ክርሽና እውቀቱን ሰጠው፡፡ ”ሀላፊነትህ ይህ ነው፡፡ ማድረግ የሚገባህ ይህን ነው፡፡“ ”ቴኔ ብራህማ ህርዳ ያ አዲ ካቫዬ“ አዲ ካቫዬ ([[Vanisource:SB 1.1.1|ሽብ፡ 1 1 1]]) ብራህማ አዲ ካቫዬ ተብሎ ይታወቃል፡፡ በዚህም መንገድ ዋነኛው ጉሩ ክርሽና መሆኑን እንረዳለን፡፡ እዚህም እንደዚሁ....ክርሽና በብሀገቨድ ጊታ ምክሩን ሲሰጥ እናየዋለን፡፡ ነገር ግን እነዚህ ተንኮለኛ እና ሞኞች ክርሽናን እንደ ጉሩ አይቀበሉትም፡፡ ነገር ግን ወደ ተንኮለኛ ሞኝ አታላዮች እና ሀጥያተኞች በመሄድ ጉሩ ናቸው ብለው ተቀብለዋቸው እናያቸዋለን፡፡ እነዚህስ እንዴት ጉሩ ሊሆኑ ይችላሉ?
ሰለዚህ አብዩን የመላእክት ጌታ ክርሽናን ወይም የእርሱን ተወካይ መቅረብ ይኖርብናል፡፡ ሌሎቹ ሁሉ ተንኮለኞች እና ሞኝነት የተሞላባቸው ናቸው፡፡ ጉሩ (መንፈሳዊ መምህር) ወይንም የክርሽናን ተወካይ ያልሆነውን ሰው ከቀረባችሁ ተንኮለኛ ሰው እና አሳሳች ሰው ቀረባችሁ ማለት ነው፡፡ በዚህስ ሰው እንዴት አድርጋችሁ በክርሽና እውቀት ለመንቃት ትችላላችሁ? ክርሽናን በቀጥታ ወይንም ተወካዮቹን መቅረብ ይገባችኋል፡፡ “ታድ ቪግናርትሀም ሳ ጉሩም ኤቫ አብሂጋቼት (ሙኡ 1 2 12) ታድያ ጉሩ የምንለው ማነው? ሳሚት ፓኒሀ ሽሮትሪያም ብራህማ ኒስትሀም ጉሩ ማለት በክርሽና ንቃት ሙሉ በሙሉ የነቃ ማለት ነው፡፡ ”ብራህማ ኒስትሀም“ ”ሽሮትሪያም“ ማለት ደግሞ አንድ የሰማ ሰው ማለት ነው። ይህም ከፍተኛ ደረጃ ላይ ካለ ባለስልጣን በ”ሽሮትሪያም ፓትሀ“ በማዳመጥ እውቀትን የተቀበለ ማለት ነው ኤቫም ፓራምፓራ ፕራፕታም ኢማም ራጃርሻዮ ቪድሁህ ([[Vanisource:BG 4.2 (1972)|ብጊ፡4 2]]) እዚህም ከአርጁና መማር ያስፈልገናል፡፡ እርሱም በጭንቀት ላይ እያለ ወይንም ትክክለኛ ሀላፊነታችንን ስንዘነጋ ግር የሚል ደረጃ ላይ እንወድቃለን በዚህም ግዜ ሀላፊነታችን አርጁና እንደ አደረገው ክርሽናን መቅረብ ነው፡፡ ለምሳሌ ክርሽና የት ነው ብላችሁም ብትጠይቁ ክርሽና በአጠገባችሁ ላይታይ ይችላል ነገር ግን የክርሽና ተወካይ በአጠገባችሁ ይኖራል፡፡ ይህንንም የክርሽና ተወካይ መቅረብ ይገባችኋል፡፡ ይህ የቬዲክ መመሪያ ነው፡፡ ”ታድ ቪግናናርትሀም ሳ ጉሩም ኤቫ አብሂጋቼት“ (ምኡ፡ 1 2 12) አንድ ሰው ጉሩን መቅረብ ይገባዋል፡፡ ጉሩ ማለት ደግሞ በመጀመሪያ ደረጃ ክርሽና ነው፡፡ ቴኔ ብራህማ ህርዳ ያ አዲ ካቫዬ ሙህያንቲ ያት ሱራያሀ ([[Vanisource:SB 1.1.1|ሽብ፡ 1 1 1]]) ጃናማድያስያ ያታሀ አንቫያት ኢታራታሽ ቻ አርትሄሹ አብሂግናህ ስቫራት ጉሩን መቅረብ አለባችሁ፡፡ ለምሳሌ ጌታ ብራህማን እንውሰድ ብራህማ በዚህ ትእይንተ ዓለም ውስጥ በመጀመሪያ ደረጃ የተፈጠረ በመሆኑ እንደ ጉሩ እንቀበለዋለን፡፡ እውቀትንም ሰጥቷል.....እኛም ከብራህማ ሳምፕራዳያ የድቁና ስርዓት ወገን እንገኛለን አራት አይነት የቫይሽናቫ የድቁና ስርዓቶች ወይንም ሳምፕራዳያዎች ይገኛሉ፡፡ እነዚህም ብራህማ ሳምፕራዳያ ሽሪ ሳምፕራዳያ ሩድራ ሳምፕራዳያ እና ኩማራ ሳምፕራዳያ ይባላሉ፡፡ እነዚህ ሁሉ ማሀጃናዎች (ታላላቅ መምህራን) ይባላሉ፡፡ “ማሃጃኖ ዬና ጋታሀ ሳ ፓንታሀ” ([[Vanisource:CC Madhya 17.186|ቼቻ፡ ማድህያ 17 186]]) በእነዚህም በመሀጃናዎች መስመር የሚመጣውን መመሪያም መቀበል ይገባናል፡፡ ሰለዚህ ብራህማ ማሀጃን ይባላል፡፡ የብራህማንም ስዕል ቬዳ በእጁ ውስጥ ሆኖ ልታዩት ትችላላችሁ፡፡ እርሱም የመጀመሪያው ጉሩ እና የመጀመሪያውንም የቬዲክ ትእዛዝ የሰጠው እርሱ ነው፡፡ ታድያ ይህንንስ የቬዲክ እውቀት ያመጣው ከየት ነው? ሰለዚህ የቬዲክ እውቀት "አፖሩሴያ“ ይባላል፡፡ ይህም ሰው ሰራሽ ሳይሆን በአብዩ አምላክ የተፈጠረ ነው ማለት ነው፡፡ ድሀርማም ቱ ሳክሳድ ብሀገቫት ፕራኒታም (ሽብ፡6 3 19) ታድያ አብዩ አምላክስ ለብራህማ እንዴት አድርጎ ይህንን እውቀት ሰጠው? ”ቴኔ ብራህማ ህርዳያ“ ብራህማ፡ ብራህማ ማለት የቬዲክ እውቀት ማለት ነው፡፡ ”ሻብዳ ብራህማ“ ቴኔ ማለት ደግሞ ጌታ ይህንን የቬዲክ እውቀት ከህርዳ ወይንም ከልቡ አስተላለፈ ማለት ነው፡፡ ቴሻም ሳታታ ዩክታናም ብሀጃታም ፕርቲ ፑርቫካም ([[Vanisource:BG 10.10 (1972)|ብጊ፡10 10]]) ብራህማ ለመጀመሪያ ግዜ እንደተፈጠረ በጭንቀት ላይ ነበረ፡፡ ”ሀላፊነቴ ምንድነው፡፡ ሁሉም ነገር ጨለማ ይመስላል፡፡“ ከዚህም በኋላ ወደ ጥልቅ ሀሳብ ውስጥ ገባ፡፡ ከዚያም ክርሽና እውቀቱን ሰጠው፡፡ ”ሀላፊነትህ ይህ ነው፡፡ ማድረግ የሚገባህ ይህን ነው፡፡“ ”ቴኔ ብራህማ ህርዳ ያ አዲ ካቫዬ“ አዲ ካቫዬ ([[Vanisource:SB 1.1.1|ሽብ፡ 1 1 1]]) ብራህማ አዲ ካቫዬ ተብሎ ይታወቃል፡፡ በዚህም መንገድ ዋነኛው ጉሩ ክርሽና መሆኑን እንረዳለን፡፡ እዚህም እንደዚሁ....ክርሽና በብሀገቨድ ጊታ ምክሩን ሲሰጥ እናየዋለን፡፡ ነገር ግን እነዚህ ተንኮለኛ እና ሞኞች ክርሽናን እንደ ጉሩ አይቀበሉትም፡፡ ነገር ግን ወደ ተንኮለኛ ሞኝ አታላዮች እና ሀጥያተኞች በመሄድ ጉሩ ናቸው ብለው ተቀብለዋቸው እናያቸዋለን፡፡ እነዚህስ እንዴት ጉሩ ሊሆኑ ይችላሉ?
<!-- END TRANSLATED TEXT -->
<!-- END TRANSLATED TEXT -->

Latest revision as of 13:03, 8 June 2018



Lecture on BG 2.7 -- London, August 7, 1973

ሰለዚህ አብዩን የመላእክት ጌታ ክርሽናን ወይም የእርሱን ተወካይ መቅረብ ይኖርብናል፡፡ ሌሎቹ ሁሉ ተንኮለኞች እና ሞኝነት የተሞላባቸው ናቸው፡፡ ጉሩ (መንፈሳዊ መምህር) ወይንም የክርሽናን ተወካይ ያልሆነውን ሰው ከቀረባችሁ ተንኮለኛ ሰው እና አሳሳች ሰው ቀረባችሁ ማለት ነው፡፡ በዚህስ ሰው እንዴት አድርጋችሁ በክርሽና እውቀት ለመንቃት ትችላላችሁ? ክርሽናን በቀጥታ ወይንም ተወካዮቹን መቅረብ ይገባችኋል፡፡ “ታድ ቪግናርትሀም ሳ ጉሩም ኤቫ አብሂጋቼት (ሙኡ 1 2 12) ታድያ ጉሩ የምንለው ማነው? ሳሚት ፓኒሀ ሽሮትሪያም ብራህማ ኒስትሀም ጉሩ ማለት በክርሽና ንቃት ሙሉ በሙሉ የነቃ ማለት ነው፡፡ ”ብራህማ ኒስትሀም“ ”ሽሮትሪያም“ ማለት ደግሞ አንድ የሰማ ሰው ማለት ነው። ይህም ከፍተኛ ደረጃ ላይ ካለ ባለስልጣን በ”ሽሮትሪያም ፓትሀ“ በማዳመጥ እውቀትን የተቀበለ ማለት ነው ኤቫም ፓራምፓራ ፕራፕታም ኢማም ራጃርሻዮ ቪድሁህ (ብጊ፡4 2) እዚህም ከአርጁና መማር ያስፈልገናል፡፡ እርሱም በጭንቀት ላይ እያለ ወይንም ትክክለኛ ሀላፊነታችንን ስንዘነጋ ግር የሚል ደረጃ ላይ እንወድቃለን በዚህም ግዜ ሀላፊነታችን አርጁና እንደ አደረገው ክርሽናን መቅረብ ነው፡፡ ለምሳሌ ክርሽና የት ነው ብላችሁም ብትጠይቁ ክርሽና በአጠገባችሁ ላይታይ ይችላል ነገር ግን የክርሽና ተወካይ በአጠገባችሁ ይኖራል፡፡ ይህንንም የክርሽና ተወካይ መቅረብ ይገባችኋል፡፡ ይህ የቬዲክ መመሪያ ነው፡፡ ”ታድ ቪግናናርትሀም ሳ ጉሩም ኤቫ አብሂጋቼት“ (ምኡ፡ 1 2 12) አንድ ሰው ጉሩን መቅረብ ይገባዋል፡፡ ጉሩ ማለት ደግሞ በመጀመሪያ ደረጃ ክርሽና ነው፡፡ ቴኔ ብራህማ ህርዳ ያ አዲ ካቫዬ ሙህያንቲ ያት ሱራያሀ (ሽብ፡ 1 1 1) ጃናማድያስያ ያታሀ አንቫያት ኢታራታሽ ቻ አርትሄሹ አብሂግናህ ስቫራት ጉሩን መቅረብ አለባችሁ፡፡ ለምሳሌ ጌታ ብራህማን እንውሰድ ብራህማ በዚህ ትእይንተ ዓለም ውስጥ በመጀመሪያ ደረጃ የተፈጠረ በመሆኑ እንደ ጉሩ እንቀበለዋለን፡፡ እውቀትንም ሰጥቷል.....እኛም ከብራህማ ሳምፕራዳያ የድቁና ስርዓት ወገን እንገኛለን አራት አይነት የቫይሽናቫ የድቁና ስርዓቶች ወይንም ሳምፕራዳያዎች ይገኛሉ፡፡ እነዚህም ብራህማ ሳምፕራዳያ ሽሪ ሳምፕራዳያ ሩድራ ሳምፕራዳያ እና ኩማራ ሳምፕራዳያ ይባላሉ፡፡ እነዚህ ሁሉ ማሀጃናዎች (ታላላቅ መምህራን) ይባላሉ፡፡ “ማሃጃኖ ዬና ጋታሀ ሳ ፓንታሀ” (ቼቻ፡ ማድህያ 17 186) በእነዚህም በመሀጃናዎች መስመር የሚመጣውን መመሪያም መቀበል ይገባናል፡፡ ሰለዚህ ብራህማ ማሀጃን ይባላል፡፡ የብራህማንም ስዕል ቬዳ በእጁ ውስጥ ሆኖ ልታዩት ትችላላችሁ፡፡ እርሱም የመጀመሪያው ጉሩ እና የመጀመሪያውንም የቬዲክ ትእዛዝ የሰጠው እርሱ ነው፡፡ ታድያ ይህንንስ የቬዲክ እውቀት ያመጣው ከየት ነው? ሰለዚህ የቬዲክ እውቀት "አፖሩሴያ“ ይባላል፡፡ ይህም ሰው ሰራሽ ሳይሆን በአብዩ አምላክ የተፈጠረ ነው ማለት ነው፡፡ ድሀርማም ቱ ሳክሳድ ብሀገቫት ፕራኒታም (ሽብ፡6 3 19) ታድያ አብዩ አምላክስ ለብራህማ እንዴት አድርጎ ይህንን እውቀት ሰጠው? ”ቴኔ ብራህማ ህርዳያ“ ብራህማ፡ ብራህማ ማለት የቬዲክ እውቀት ማለት ነው፡፡ ”ሻብዳ ብራህማ“ ቴኔ ማለት ደግሞ ጌታ ይህንን የቬዲክ እውቀት ከህርዳ ወይንም ከልቡ አስተላለፈ ማለት ነው፡፡ ቴሻም ሳታታ ዩክታናም ብሀጃታም ፕርቲ ፑርቫካም (ብጊ፡10 10) ብራህማ ለመጀመሪያ ግዜ እንደተፈጠረ በጭንቀት ላይ ነበረ፡፡ ”ሀላፊነቴ ምንድነው፡፡ ሁሉም ነገር ጨለማ ይመስላል፡፡“ ከዚህም በኋላ ወደ ጥልቅ ሀሳብ ውስጥ ገባ፡፡ ከዚያም ክርሽና እውቀቱን ሰጠው፡፡ ”ሀላፊነትህ ይህ ነው፡፡ ማድረግ የሚገባህ ይህን ነው፡፡“ ”ቴኔ ብራህማ ህርዳ ያ አዲ ካቫዬ“ አዲ ካቫዬ (ሽብ፡ 1 1 1) ብራህማ አዲ ካቫዬ ተብሎ ይታወቃል፡፡ በዚህም መንገድ ዋነኛው ጉሩ ክርሽና መሆኑን እንረዳለን፡፡ እዚህም እንደዚሁ....ክርሽና በብሀገቨድ ጊታ ምክሩን ሲሰጥ እናየዋለን፡፡ ነገር ግን እነዚህ ተንኮለኛ እና ሞኞች ክርሽናን እንደ ጉሩ አይቀበሉትም፡፡ ነገር ግን ወደ ተንኮለኛ ሞኝ አታላዮች እና ሀጥያተኞች በመሄድ ጉሩ ናቸው ብለው ተቀብለዋቸው እናያቸዋለን፡፡ እነዚህስ እንዴት ጉሩ ሊሆኑ ይችላሉ?