AM/Prabhupada 0341 - አንድ አዋቂ የሆነ ሰው ይህንን የክርሽናን ንቃት ይከታተላል፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0341 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1974 Category:AM-Quotes - L...")
 
m (Text replacement - "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->" to "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->")
 
Line 6: Line 6:
[[Category:AM-Quotes - in Australia]]
[[Category:AM-Quotes - in Australia]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0340 - እኛ በተፈጥሮ መሞት የሚገባን አይደለንም፡፡ ነገር ግን በተፈጥሮ ሞትን ለማየት ተገደናል፡፡|0340|AM/Prabhupada 0344 - የሽሪማድ ብሀገቨታም የሚያስተምረን እንዴት ብሀክቲን ወይንም የፍቅር አገልግሎትን ለጌታ እንደምናቀርብ ነው፡፡|0344}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 18: Line 21:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/740629B2-MEL_clip3.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/740629B2-MEL_clip3.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->



Latest revision as of 06:05, 29 November 2017



Lecture on BG 9.1 -- Melbourne, June 29, 1974

ፕራብሁፓድ:“ህምምም” ማድሁድቪሳ:ክርሽና ለአርጁና የገለጸለት እውቀት ምንድን ነው? አዎን:ክርሽና እንዲህ ጠየቀ:“አንተ ተንኮለኛ:ሙሉ ልቦናህን ለእኔ ስጥ” እናንተ ሁሉ ተንኮለኞች ናችሁ:ለክርሽናም ልቦናችሁን ሁሉ መስጠት አለባችሁ:እንደዚሁም ሁሉ ህይዋታችሁ ይተሳካ ይሆናል: የክርሽና :የነጠረው ትእዛዙ ይኅው ነው: “ሳርቫ ድሀርማ ፓሪትያጃ ማም ኤካም ሻራናም ቭራጃ”(ብጊ18 66) ክርሽና የሰጠውም ትእዛዝ ለአርጁና ብቻ አይደለም:የሰጠው ትእዛዝ ለሁላችንም:ተንኮለኞች ነው: እንዲህም ይላል:“እናንተ እራሳችሁን ለማስደሰት:ብዙ ነገር እየፈጠራችሁ ነው:በዚህም ልትደሰቱ አትችሉም:ይህ የተረጋገጠ ነው:” ”ነገር ግን ለእኔ ሙሉ ልቦናችሁን ከሰጣችሁ:እኔ ላስደስታችሁ እችላለሁ“:ይህ የክርሽና ንቃት ነው:አንድ መስመር: ስለዚህም:አዋቂ የሆነ ሰው ሁሉ:ይህንን መመሪያ ይከተላል: እንዲህም ይላል:“እራሴን ለማስደሰት በጣም ጥሬ ነበር:ነገር ግን ሁሉም ወድቋል” “አሁን ለክርሽና ሙሉ ልቦናዬን መስጠት አለብኝ” ይህ ነው የሚፈለገው: