AM/Prabhupada 0349 - እኔ በመንፈሳዊ መምህሬ የተሰጠኝን ትምህርት በእምነት ተቀብየው እገኛለሁ፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0349 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1976 Category:AM-Quotes - A...")
 
(Vanibot #0019: LinkReviser - Revised links and redirected them to the de facto address when redirect exists)
 
Line 7: Line 7:
[[Category:AM-Quotes - in USA, New York]]
[[Category:AM-Quotes - in USA, New York]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0347 - ከሞት በኋላ ፃድቃን በመጀመሪያ ደረጃ ክርሽና ወደሚገኝበት ፕላኔት ውስጥ የወለዳሉ፡|0347|AM/Prabhupada 0350 - ጥረታችንም ሁሉ የሰው ልጅ ክርሽናን ለማየት እንዲችሉ ለማድረግ ነው፡፡|0350}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 19: Line 22:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/760709AD.NY_clip.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/760709AD.NY_clip.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->


Line 27: Line 30:


<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
አንድ አዋቂ ሰው ነኝ የሚል ሰው በዓለም ያሉ የተለያዩ ሁኔታዎችን እና የተለያዩ ሕይወቶችን መረዳት ይጠበቅበታል፡፡ ነገር ግን ይህንን አያውቁም፡፡ ባለፈው ቀን የእኛ ዶክተር ስቫሩፕ ዳሞዳር ንግግር ሲያደርግ ነበር፡፡ ይህ የሳይንቲፊክ እርምጃ እና የትምህርት መሻሻል በማድረግ ሁለት ዓይነት የሚያስፈልጋቸውን ነገሮች ገምግመዋል፡፡ እነዚህ በትእይንተ ዓለም ውስጥ የሚገኙት የተለያዪ ፕላኔቶች ምን እንደሆኑ እውቀቱ የላቸውም፡፡ የሚያውቁት ነገር የለም። በግምት ላይ ብቻ ሆነው ይገኛሉ፡፡ ወደ ጨረቃ እና ወደ ማርስ ፕላኔቶችም ለመሄድ ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡ ነገር ግን ይህም የሚቻል አይደለም፡፡ ወደ አንድ ወይንም ሁለት ፕላኔቶች እንኳን ለመሄድ ቢችሉ ከእነዚህ ውጪ በብዙ ሊሚዮን የሚቆጠሩ ፕላኔቶች አሉ፡፡ ስለ እነዚህስ ምን ዓይነት እውቀት አላቸው? ሌላው የሚፈልጉት እውቀት ደግሞ የሕይወት መሰረታዊ ችግሮች ምን እንደሆኑ አያውቁትም፡፡ ሁለት ነገሮች ጐሎባቸው ይታያል፡፡ እኛ ደግሞ እነዚህን ሁለት ነገሮች እየተቋቋምናቸው ነን፡፡ ከሕይወት መሰረታዊ ችግሮች ርቀን እንገኛለን፡፡ ከክርሽና ንቃት ደግሞ ርቀን ስንገኝ ደግሞ ወደ ስቃይ ውስጥ ወድቀን እንገኛለን፡፡ የክርሽና ንቃት የምትወስዱ ከሆነ ችግሮቻችሁ ሁሉ ይፈታሉ፡፡ የፕላኔቶችንም ስርዓት ማወቅ ከፈለግንም ክርሽና እንሉን እየሰጠን ነው፡፡ ወደ ፈለግነው ፕላኔት ለመሄድ እንችላለን፡፡ ነገር ግን አዋቂ የሆነው ሰው የሚሄድበትን መምረጥ ይችላል፡፡ ”ማድ ያጂ ኖ ፒያንቲ ማም“ ([[Vanisource:BG 9.25|ብጊ፡ 9.25]]) ”እነዚያ በክርሽና ንቃት የዳበሩት ሁሉ ወደ እኔ መምጣት ይችላሉ፡፡“ "ታድያ በእነዚህ ሁለቱ መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው?" ምንም እንኳን ወደ ጨረቃ ወደ ማርስ ፕላኔት ወይንም ወደ ብራህማ ሎካ የገነት ፕላኔት ብሄድም እንኳን ክርሽና እንዳለው ”አ ብራህማ ብሁቫና ሎካሀ ፑናር አቫርቲኖ ርጁና“ ([[Vanisource:BG 8.16|ብጊ፡ 8.16]]) ወደ ከፍተኛው ፕላኔት ወደ ”ብራህማ ሎካ“ ለመሄድ ትችላላችሁ፡፡ ነገርግን እንደተጠቀሰው ”ክሽኔ ፑንዬ ፑንዮ ማርትያ ሎካም ቪሻንቲ“ ወደ እዚህ ዓለም መመለሳችሁ አይቀርም፡፡ ክርሽናም እንዲህ ብሏል ”ያድ ጋትቫ ኒቫርታንቴ ታድ ድሀማ ፓራማም ማማ“ ([[Vanisource:BG 15.6|ብጊ፡ 15.6]]) ማድ ያጂኖ ፒ ያንቲ ማም ሰለዚህ አሁን ይህ እድሉን አግኝታችኋል ይህም የክርሽና ንቃት ነው፡፡ ሁሉም ነገርም በብሀገቨድ ጊታ ውስጥ ምን ምን እንደሆነ ተገልጾላችኋል፡፡ ይህም እድል እንዳያመልጣችሁ፡፡ በሳይይንቲስቶች በፈላስፋዎች እና በፖለቲከኞች በመሳሳት ሞኞች አትሁኑ፡፡ ይህንን የክርሽና ንቃት በጥሞና ተከታተሉ፡፡ ይህም የሚቻለው በ ”ጉሩ ክርሽና ክርፓያ“ ብቻ ነው፡፡ ([[Vanisource:CC Madhya 19.151|ቼቻ፡ማድህያ 19.151]]) በጉሩ እና በክርሽና በረከት ሁሉም ነገር የሚሳካ ነገር ሆኖ ታገኙታላችሁ፡፡ ሚስጢሩም ይኅው ነው፡፡ ያስያ ዴቬ ፓራ ብሀክቲር ያትሀ ዴቬ ታትሀ ጉሮ ታስያይቴ ካትሂታ ሂ አርትሀህ ፕራካሻንቴ ማሀትማናሀ (ሽኡ፡6 23) ይህም የምናደረገው የጉሩ ፑጃ ስርዓት እራስን ለማጋነን የተደረገ ነገር አይደለም፡፡ ይህ ትክክለኛ ትምህርት ነው፡፡ በየቀኑ ትዘምራላችሁ፡፡ ይህስ ምንድነው? ጉሩ ሙክሀ ፓድማ ቫክያ ..... አራና ካሪዮ አይክያ ይህ ትርጉሙ ነው፡፡ በእውነቱ ለመናገርም በክርሽና ንቃታችሁ ምንም እንኳን ትንሽ እርምጃ ብተወስዱም እኔ ሁልግዜ የማምነው በእኔ ጉሩ መሀራጅ የተነገረውን ነው፡፡ እናንተም እንዲሁ ቀጥሉበት፡፡ በዚህም ሁሉ የተሳካ ይሆንልናል፡፡ አመሰግናለሁ፡፡
አንድ አዋቂ ሰው ነኝ የሚል ሰው በዓለም ያሉ የተለያዩ ሁኔታዎችን እና የተለያዩ ሕይወቶችን መረዳት ይጠበቅበታል፡፡ ነገር ግን ይህንን አያውቁም፡፡ ባለፈው ቀን የእኛ ዶክተር ስቫሩፕ ዳሞዳር ንግግር ሲያደርግ ነበር፡፡ ይህ የሳይንቲፊክ እርምጃ እና የትምህርት መሻሻል በማድረግ ሁለት ዓይነት የሚያስፈልጋቸውን ነገሮች ገምግመዋል፡፡ እነዚህ በትእይንተ ዓለም ውስጥ የሚገኙት የተለያዪ ፕላኔቶች ምን እንደሆኑ እውቀቱ የላቸውም፡፡ የሚያውቁት ነገር የለም። በግምት ላይ ብቻ ሆነው ይገኛሉ፡፡ ወደ ጨረቃ እና ወደ ማርስ ፕላኔቶችም ለመሄድ ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡ ነገር ግን ይህም የሚቻል አይደለም፡፡ ወደ አንድ ወይንም ሁለት ፕላኔቶች እንኳን ለመሄድ ቢችሉ ከእነዚህ ውጪ በብዙ ሊሚዮን የሚቆጠሩ ፕላኔቶች አሉ፡፡ ስለ እነዚህስ ምን ዓይነት እውቀት አላቸው? ሌላው የሚፈልጉት እውቀት ደግሞ የሕይወት መሰረታዊ ችግሮች ምን እንደሆኑ አያውቁትም፡፡ ሁለት ነገሮች ጐሎባቸው ይታያል፡፡ እኛ ደግሞ እነዚህን ሁለት ነገሮች እየተቋቋምናቸው ነን፡፡ ከሕይወት መሰረታዊ ችግሮች ርቀን እንገኛለን፡፡ ከክርሽና ንቃት ደግሞ ርቀን ስንገኝ ደግሞ ወደ ስቃይ ውስጥ ወድቀን እንገኛለን፡፡ የክርሽና ንቃት የምትወስዱ ከሆነ ችግሮቻችሁ ሁሉ ይፈታሉ፡፡ የፕላኔቶችንም ስርዓት ማወቅ ከፈለግንም ክርሽና እንሉን እየሰጠን ነው፡፡ ወደ ፈለግነው ፕላኔት ለመሄድ እንችላለን፡፡ ነገር ግን አዋቂ የሆነው ሰው የሚሄድበትን መምረጥ ይችላል፡፡ ”ማድ ያጂ ኖ ፒያንቲ ማም“ ([[Vanisource:BG 9.25 (1972)|ብጊ፡ 9.25]]) ”እነዚያ በክርሽና ንቃት የዳበሩት ሁሉ ወደ እኔ መምጣት ይችላሉ፡፡“ "ታድያ በእነዚህ ሁለቱ መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው?" ምንም እንኳን ወደ ጨረቃ ወደ ማርስ ፕላኔት ወይንም ወደ ብራህማ ሎካ የገነት ፕላኔት ብሄድም እንኳን ክርሽና እንዳለው ”አ ብራህማ ብሁቫና ሎካሀ ፑናር አቫርቲኖ ርጁና“ ([[Vanisource:BG 8.16 (1972)|ብጊ፡ 8.16]]) ወደ ከፍተኛው ፕላኔት ወደ ”ብራህማ ሎካ“ ለመሄድ ትችላላችሁ፡፡ ነገርግን እንደተጠቀሰው ”ክሽኔ ፑንዬ ፑንዮ ማርትያ ሎካም ቪሻንቲ“ ወደ እዚህ ዓለም መመለሳችሁ አይቀርም፡፡ ክርሽናም እንዲህ ብሏል ”ያድ ጋትቫ ኒቫርታንቴ ታድ ድሀማ ፓራማም ማማ“ ([[Vanisource:BG 15.6 (1972)|ብጊ፡ 15.6]]) ማድ ያጂኖ ፒ ያንቲ ማም ሰለዚህ አሁን ይህ እድሉን አግኝታችኋል ይህም የክርሽና ንቃት ነው፡፡ ሁሉም ነገርም በብሀገቨድ ጊታ ውስጥ ምን ምን እንደሆነ ተገልጾላችኋል፡፡ ይህም እድል እንዳያመልጣችሁ፡፡ በሳይይንቲስቶች በፈላስፋዎች እና በፖለቲከኞች በመሳሳት ሞኞች አትሁኑ፡፡ ይህንን የክርሽና ንቃት በጥሞና ተከታተሉ፡፡ ይህም የሚቻለው በ ”ጉሩ ክርሽና ክርፓያ“ ብቻ ነው፡፡ ([[Vanisource:CC Madhya 19.151|ቼቻ፡ማድህያ 19.151]]) በጉሩ እና በክርሽና በረከት ሁሉም ነገር የሚሳካ ነገር ሆኖ ታገኙታላችሁ፡፡ ሚስጢሩም ይኅው ነው፡፡ ያስያ ዴቬ ፓራ ብሀክቲር ያትሀ ዴቬ ታትሀ ጉሮ ታስያይቴ ካትሂታ ሂ አርትሀህ ፕራካሻንቴ ማሀትማናሀ (ሽኡ፡6 23) ይህም የምናደረገው የጉሩ ፑጃ ስርዓት እራስን ለማጋነን የተደረገ ነገር አይደለም፡፡ ይህ ትክክለኛ ትምህርት ነው፡፡ በየቀኑ ትዘምራላችሁ፡፡ ይህስ ምንድነው? ጉሩ ሙክሀ ፓድማ ቫክያ ..... አራና ካሪዮ አይክያ ይህ ትርጉሙ ነው፡፡ በእውነቱ ለመናገርም በክርሽና ንቃታችሁ ምንም እንኳን ትንሽ እርምጃ ብተወስዱም እኔ ሁልግዜ የማምነው በእኔ ጉሩ መሀራጅ የተነገረውን ነው፡፡ እናንተም እንዲሁ ቀጥሉበት፡፡ በዚህም ሁሉ የተሳካ ይሆንልናል፡፡ አመሰግናለሁ፡፡
<!-- END TRANSLATED TEXT -->
<!-- END TRANSLATED TEXT -->

Latest revision as of 13:04, 8 June 2018



Arrival Address -- New York, July 9, 1976

አንድ አዋቂ ሰው ነኝ የሚል ሰው በዓለም ያሉ የተለያዩ ሁኔታዎችን እና የተለያዩ ሕይወቶችን መረዳት ይጠበቅበታል፡፡ ነገር ግን ይህንን አያውቁም፡፡ ባለፈው ቀን የእኛ ዶክተር ስቫሩፕ ዳሞዳር ንግግር ሲያደርግ ነበር፡፡ ይህ የሳይንቲፊክ እርምጃ እና የትምህርት መሻሻል በማድረግ ሁለት ዓይነት የሚያስፈልጋቸውን ነገሮች ገምግመዋል፡፡ እነዚህ በትእይንተ ዓለም ውስጥ የሚገኙት የተለያዪ ፕላኔቶች ምን እንደሆኑ እውቀቱ የላቸውም፡፡ የሚያውቁት ነገር የለም። በግምት ላይ ብቻ ሆነው ይገኛሉ፡፡ ወደ ጨረቃ እና ወደ ማርስ ፕላኔቶችም ለመሄድ ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡ ነገር ግን ይህም የሚቻል አይደለም፡፡ ወደ አንድ ወይንም ሁለት ፕላኔቶች እንኳን ለመሄድ ቢችሉ ከእነዚህ ውጪ በብዙ ሊሚዮን የሚቆጠሩ ፕላኔቶች አሉ፡፡ ስለ እነዚህስ ምን ዓይነት እውቀት አላቸው? ሌላው የሚፈልጉት እውቀት ደግሞ የሕይወት መሰረታዊ ችግሮች ምን እንደሆኑ አያውቁትም፡፡ ሁለት ነገሮች ጐሎባቸው ይታያል፡፡ እኛ ደግሞ እነዚህን ሁለት ነገሮች እየተቋቋምናቸው ነን፡፡ ከሕይወት መሰረታዊ ችግሮች ርቀን እንገኛለን፡፡ ከክርሽና ንቃት ደግሞ ርቀን ስንገኝ ደግሞ ወደ ስቃይ ውስጥ ወድቀን እንገኛለን፡፡ የክርሽና ንቃት የምትወስዱ ከሆነ ችግሮቻችሁ ሁሉ ይፈታሉ፡፡ የፕላኔቶችንም ስርዓት ማወቅ ከፈለግንም ክርሽና እንሉን እየሰጠን ነው፡፡ ወደ ፈለግነው ፕላኔት ለመሄድ እንችላለን፡፡ ነገር ግን አዋቂ የሆነው ሰው የሚሄድበትን መምረጥ ይችላል፡፡ ”ማድ ያጂ ኖ ፒያንቲ ማም“ (ብጊ፡ 9.25) ”እነዚያ በክርሽና ንቃት የዳበሩት ሁሉ ወደ እኔ መምጣት ይችላሉ፡፡“ "ታድያ በእነዚህ ሁለቱ መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው?" ምንም እንኳን ወደ ጨረቃ ወደ ማርስ ፕላኔት ወይንም ወደ ብራህማ ሎካ የገነት ፕላኔት ብሄድም እንኳን ክርሽና እንዳለው ”አ ብራህማ ብሁቫና ሎካሀ ፑናር አቫርቲኖ ርጁና“ (ብጊ፡ 8.16) ወደ ከፍተኛው ፕላኔት ወደ ”ብራህማ ሎካ“ ለመሄድ ትችላላችሁ፡፡ ነገርግን እንደተጠቀሰው ”ክሽኔ ፑንዬ ፑንዮ ማርትያ ሎካም ቪሻንቲ“ ወደ እዚህ ዓለም መመለሳችሁ አይቀርም፡፡ ክርሽናም እንዲህ ብሏል ”ያድ ጋትቫ ኒቫርታንቴ ታድ ድሀማ ፓራማም ማማ“ (ብጊ፡ 15.6) ማድ ያጂኖ ፒ ያንቲ ማም ሰለዚህ አሁን ይህ እድሉን አግኝታችኋል ይህም የክርሽና ንቃት ነው፡፡ ሁሉም ነገርም በብሀገቨድ ጊታ ውስጥ ምን ምን እንደሆነ ተገልጾላችኋል፡፡ ይህም እድል እንዳያመልጣችሁ፡፡ በሳይይንቲስቶች በፈላስፋዎች እና በፖለቲከኞች በመሳሳት ሞኞች አትሁኑ፡፡ ይህንን የክርሽና ንቃት በጥሞና ተከታተሉ፡፡ ይህም የሚቻለው በ ”ጉሩ ክርሽና ክርፓያ“ ብቻ ነው፡፡ (ቼቻ፡ማድህያ 19.151) በጉሩ እና በክርሽና በረከት ሁሉም ነገር የሚሳካ ነገር ሆኖ ታገኙታላችሁ፡፡ ሚስጢሩም ይኅው ነው፡፡ ያስያ ዴቬ ፓራ ብሀክቲር ያትሀ ዴቬ ታትሀ ጉሮ ታስያይቴ ካትሂታ ሂ አርትሀህ ፕራካሻንቴ ማሀትማናሀ (ሽኡ፡6 23) ይህም የምናደረገው የጉሩ ፑጃ ስርዓት እራስን ለማጋነን የተደረገ ነገር አይደለም፡፡ ይህ ትክክለኛ ትምህርት ነው፡፡ በየቀኑ ትዘምራላችሁ፡፡ ይህስ ምንድነው? ጉሩ ሙክሀ ፓድማ ቫክያ ..... አራና ካሪዮ አይክያ ይህ ትርጉሙ ነው፡፡ በእውነቱ ለመናገርም በክርሽና ንቃታችሁ ምንም እንኳን ትንሽ እርምጃ ብተወስዱም እኔ ሁልግዜ የማምነው በእኔ ጉሩ መሀራጅ የተነገረውን ነው፡፡ እናንተም እንዲሁ ቀጥሉበት፡፡ በዚህም ሁሉ የተሳካ ይሆንልናል፡፡ አመሰግናለሁ፡፡