AM/Prabhupada 0350 - ጥረታችንም ሁሉ የሰው ልጅ ክርሽናን ለማየት እንዲችሉ ለማድረግ ነው፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0350 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1975 Category:AM-Quotes - L...")
 
(Vanibot #0019: LinkReviser - Revised links and redirected them to the de facto address when redirect exists)
 
Line 6: Line 6:
[[Category:AM-Quotes - in Kenya]]
[[Category:AM-Quotes - in Kenya]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0349 - እኔ በመንፈሳዊ መምህሬ የተሰጠኝን ትምህርት በእምነት ተቀብየው እገኛለሁ፡፡|0349|AM/Prabhupada 0355 - የምንገረው ነገር ሁሉ አብዮታዊ ለውጥ የሚያመጣ ነው፡፡|0355}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 18: Line 21:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/751028BG.NAI_clip.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/751028BG.NAI_clip.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->


Line 32: Line 35:
ብራህማናንዳ፡ ለምን ክርሽና ሁሉም ነፍሳት ወደ መንፈሳዊ ዓለም እንዲመለሱ እራሱን በመላ ዓለም በማቅረብ እኩል ዕድል አይሰጣቸውም?  
ብራህማናንዳ፡ ለምን ክርሽና ሁሉም ነፍሳት ወደ መንፈሳዊ ዓለም እንዲመለሱ እራሱን በመላ ዓለም በማቅረብ እኩል ዕድል አይሰጣቸውም?  


ፕራብሁፓድ፡ አዎን በመላ ዓለም እራሱን እንዲከሰት አድርጓል፡፡ ነገር ግን አንተ እርሱን የሚያይ ዓይን የለህም፡፡ ይህ ነው የአንተ ጉድለት፡፡ ክርሽና በሁሉም ቦታ እራሱን ከስቶ ይገኛል፡፡ ለምሳሌ ፀሀይ በሰማይ ላይ ተከስታ ትገኛለች፡፡ ታድያ ለምንድነው ለማየት የማትችለው? መልስህ ምንድን ነው? ፀሀይ በሰማይ የሌለች ይመስልሀልን? ፀሀይ የሌለች ይመስልሀልን? ወደ ጣራ ላይ ውጣ እና ፀሀይን ለማየት ሞክር፡፡ (ሳቅ) አንተ ተንኮለኛ ለምን ፀሀይ የለችም ብለህ መረጃ አቀረብክ? “የለችም የለችም ፀሀይ የለችም፡፡” ይህንን የተማሩ ሰዎች ሊቀበሉት ይችላሉን? ፀሀይንም ለማየት ባለመቻልህ ፀሀይ የለችም ማለት ነውን? ይህስ በተማሩ ሰዎች ተቀባይነት ሊያገኝ ይቻላልን? ማታ ማታ ፀሀይ ለዓይናችን አትታይም፡፡ ታዳያ ለተማረ ወይንም ሰለተፈጥሮ የሚያውቅን ሰው ብትጠይቁት “የለችም የለችም ፀሀይ የለችም“ ብትሉት ሊቀበለው ይችላልን? መልስ የሚሰጣችሁም እንዲህ በማለት ነው፡፡ ”አንተ ተንኮለኛ ፀሀይ ሁል ግዜ አለች ነገር ግን አንተ ሁልግዜ ልታያት አትችልም፡፡“ ይኅው ነው፡፡ ”ከተንኮለኛነትህ መውጣት ብቻ ነው የሚያስፈልግህ፡፡ ከዚያም ሀቁን ለማየት ትችላለህ፡፡“ ”ናሀም ፕራካሻህ ሳርቫስያ ዮጋ ማያ ሳማቭርታሀ“ ([[Vanisource:BG 7.25|ብጊ፡ 7.25]]) ክርሽናም እንዲህ ብሏል፡፡ ለተንኮለኞች እራሱን ግልጽ አያደርግም፡፡ የመንፈሳዊ እውቀት ያለው ግን ለማየት ይችላል፡፡ ፕሬማንጃና ቹሪታ ብሀክቲ ቪሎቻኔና ሳንታሀ ሳዳይቫ ህርዳዬሹ ቪሎካያንቲ ያም ሽያማሱንዳራም አቺንትያ ጉና (ብሰ፡5.38) የአብዩ አምላክ ትሁት አገልጋዮች ክርሽናን ሁሌ እንደአዩት ነው፡፡ ለእነርሱም ሁልግዜ እንደተከሰተ ነው፡፡ ለተንኮለኞች ደግሞ ሊታይ አይችልም፡፡ ይህ ነው ልዩነቱ፡፡ ስለዝህ ከተንኮለኝነት መውጣት አለባችሁ፡፡ ከዚያም ክርሽናን ለማየት ትችላላችሁ፡፡ ኢሽቫራ ሳርቫ ብሁታናም ድርዴሼ አርጁና ቲስትሀቲ ([[Vanisource:BG 18.61|ብጊ፡ 18.61]]) በእያንዳንዱ ልብ ውስጥ ክርሽና ይኖራል፡፡ ነገር ግን ይህን ታውቃላችሁን? ማየትስ ትችላላችሁን? መነጋገርስ ትችላላችሁን? እርሱም በልባችሁ ውስጥ ይገኛል፡፡ ነገር ግን ከማን ጋር ነው የሚነጋገረው? "ቴሻም ሳታታ ዩክታናም ብሀጃታም ፕሪቲ ፑርቫካም ዳዳሚ ቡድሂ ዮጋም ታም” ([[Vanisource:BG 10.10|ብጊ፡ 10.10]]) የሚነገገረውም 24 ሰዓት በእርሱ ትሁት አገልግሎት ከተሰማሩት ትሁት አገልጋዮቹ ጋር ነው። ይህም በብሀገቨድ ጊታ ውስጥ ተገልጿል፡፡ ብሀገቨድ ጊታን አታነቡምን? ሰለዚህ ሁሉም ነገር ብቁነት ያሰፈልገዋል፡፡ የዚህም የክርሽና ንቃት እንቅስቃሴ ዓላማ ሰዎች ክርሽናን ለማየት ብቁ እንዲሆኑ ለማድረግ ነው፡፡ ብቁ ሳንሆን እንዴት አድረገን ለማየት እንችላለን? ይህ ብቁነት ያስፈለገዋል፡፡
ፕራብሁፓድ፡ አዎን በመላ ዓለም እራሱን እንዲከሰት አድርጓል፡፡ ነገር ግን አንተ እርሱን የሚያይ ዓይን የለህም፡፡ ይህ ነው የአንተ ጉድለት፡፡ ክርሽና በሁሉም ቦታ እራሱን ከስቶ ይገኛል፡፡ ለምሳሌ ፀሀይ በሰማይ ላይ ተከስታ ትገኛለች፡፡ ታድያ ለምንድነው ለማየት የማትችለው? መልስህ ምንድን ነው? ፀሀይ በሰማይ የሌለች ይመስልሀልን? ፀሀይ የሌለች ይመስልሀልን? ወደ ጣራ ላይ ውጣ እና ፀሀይን ለማየት ሞክር፡፡ (ሳቅ) አንተ ተንኮለኛ ለምን ፀሀይ የለችም ብለህ መረጃ አቀረብክ? “የለችም የለችም ፀሀይ የለችም፡፡” ይህንን የተማሩ ሰዎች ሊቀበሉት ይችላሉን? ፀሀይንም ለማየት ባለመቻልህ ፀሀይ የለችም ማለት ነውን? ይህስ በተማሩ ሰዎች ተቀባይነት ሊያገኝ ይቻላልን? ማታ ማታ ፀሀይ ለዓይናችን አትታይም፡፡ ታዳያ ለተማረ ወይንም ሰለተፈጥሮ የሚያውቅን ሰው ብትጠይቁት “የለችም የለችም ፀሀይ የለችም“ ብትሉት ሊቀበለው ይችላልን? መልስ የሚሰጣችሁም እንዲህ በማለት ነው፡፡ ”አንተ ተንኮለኛ ፀሀይ ሁል ግዜ አለች ነገር ግን አንተ ሁልግዜ ልታያት አትችልም፡፡“ ይኅው ነው፡፡ ”ከተንኮለኛነትህ መውጣት ብቻ ነው የሚያስፈልግህ፡፡ ከዚያም ሀቁን ለማየት ትችላለህ፡፡“ ”ናሀም ፕራካሻህ ሳርቫስያ ዮጋ ማያ ሳማቭርታሀ“ ([[Vanisource:BG 7.25 (1972)|ብጊ፡ 7.25]]) ክርሽናም እንዲህ ብሏል፡፡ ለተንኮለኞች እራሱን ግልጽ አያደርግም፡፡ የመንፈሳዊ እውቀት ያለው ግን ለማየት ይችላል፡፡ ፕሬማንጃና ቹሪታ ብሀክቲ ቪሎቻኔና ሳንታሀ ሳዳይቫ ህርዳዬሹ ቪሎካያንቲ ያም ሽያማሱንዳራም አቺንትያ ጉና (ብሰ፡5.38) የአብዩ አምላክ ትሁት አገልጋዮች ክርሽናን ሁሌ እንደአዩት ነው፡፡ ለእነርሱም ሁልግዜ እንደተከሰተ ነው፡፡ ለተንኮለኞች ደግሞ ሊታይ አይችልም፡፡ ይህ ነው ልዩነቱ፡፡ ስለዝህ ከተንኮለኝነት መውጣት አለባችሁ፡፡ ከዚያም ክርሽናን ለማየት ትችላላችሁ፡፡ ኢሽቫራ ሳርቫ ብሁታናም ድርዴሼ አርጁና ቲስትሀቲ ([[Vanisource:BG 18.61 (1972)|ብጊ፡ 18.61]]) በእያንዳንዱ ልብ ውስጥ ክርሽና ይኖራል፡፡ ነገር ግን ይህን ታውቃላችሁን? ማየትስ ትችላላችሁን? መነጋገርስ ትችላላችሁን? እርሱም በልባችሁ ውስጥ ይገኛል፡፡ ነገር ግን ከማን ጋር ነው የሚነጋገረው? "ቴሻም ሳታታ ዩክታናም ብሀጃታም ፕሪቲ ፑርቫካም ዳዳሚ ቡድሂ ዮጋም ታም” ([[Vanisource:BG 10.10 (1972)|ብጊ፡ 10.10]]) የሚነገገረውም 24 ሰዓት በእርሱ ትሁት አገልግሎት ከተሰማሩት ትሁት አገልጋዮቹ ጋር ነው። ይህም በብሀገቨድ ጊታ ውስጥ ተገልጿል፡፡ ብሀገቨድ ጊታን አታነቡምን? ሰለዚህ ሁሉም ነገር ብቁነት ያሰፈልገዋል፡፡ የዚህም የክርሽና ንቃት እንቅስቃሴ ዓላማ ሰዎች ክርሽናን ለማየት ብቁ እንዲሆኑ ለማድረግ ነው፡፡ ብቁ ሳንሆን እንዴት አድረገን ለማየት እንችላለን? ይህ ብቁነት ያስፈለገዋል፡፡
<!-- END TRANSLATED TEXT -->
<!-- END TRANSLATED TEXT -->

Latest revision as of 13:05, 8 June 2018



Lecture on BG 7.2 -- Nairobi, October 28, 1975

ብራህማናንዳ፡ ከቬዲክ ስነፅሁፎች እንደምንረዳው ክርሽና ወሰን እንደሌለው እንረዳለን፡፡ በተለይ የራስ ሊላውን ዳንስ ከጐፒዎቹ ጋር ሲያደርግ እና ክርሽና ወሰን የሌለው ከሆነ ለምን እንዲህ አላደረገም...?

ህንዳዊ ሰው፡ ለምን ክርሽና ሁሉም ነፍሳት ወደ መንፈሳዊ ዓለም እንዲመለሱ እራሱን በመላ ዓለም በማቅረብ እኩል ዕድል አይሰጣቸውም?

ብራህማናንዳ፡ ለምን ክርሽና ሁሉም ነፍሳት ወደ መንፈሳዊ ዓለም እንዲመለሱ እራሱን በመላ ዓለም በማቅረብ እኩል ዕድል አይሰጣቸውም?

ፕራብሁፓድ፡ አዎን በመላ ዓለም እራሱን እንዲከሰት አድርጓል፡፡ ነገር ግን አንተ እርሱን የሚያይ ዓይን የለህም፡፡ ይህ ነው የአንተ ጉድለት፡፡ ክርሽና በሁሉም ቦታ እራሱን ከስቶ ይገኛል፡፡ ለምሳሌ ፀሀይ በሰማይ ላይ ተከስታ ትገኛለች፡፡ ታድያ ለምንድነው ለማየት የማትችለው? መልስህ ምንድን ነው? ፀሀይ በሰማይ የሌለች ይመስልሀልን? ፀሀይ የሌለች ይመስልሀልን? ወደ ጣራ ላይ ውጣ እና ፀሀይን ለማየት ሞክር፡፡ (ሳቅ) አንተ ተንኮለኛ ለምን ፀሀይ የለችም ብለህ መረጃ አቀረብክ? “የለችም የለችም ፀሀይ የለችም፡፡” ይህንን የተማሩ ሰዎች ሊቀበሉት ይችላሉን? ፀሀይንም ለማየት ባለመቻልህ ፀሀይ የለችም ማለት ነውን? ይህስ በተማሩ ሰዎች ተቀባይነት ሊያገኝ ይቻላልን? ማታ ማታ ፀሀይ ለዓይናችን አትታይም፡፡ ታዳያ ለተማረ ወይንም ሰለተፈጥሮ የሚያውቅን ሰው ብትጠይቁት “የለችም የለችም ፀሀይ የለችም“ ብትሉት ሊቀበለው ይችላልን? መልስ የሚሰጣችሁም እንዲህ በማለት ነው፡፡ ”አንተ ተንኮለኛ ፀሀይ ሁል ግዜ አለች ነገር ግን አንተ ሁልግዜ ልታያት አትችልም፡፡“ ይኅው ነው፡፡ ”ከተንኮለኛነትህ መውጣት ብቻ ነው የሚያስፈልግህ፡፡ ከዚያም ሀቁን ለማየት ትችላለህ፡፡“ ”ናሀም ፕራካሻህ ሳርቫስያ ዮጋ ማያ ሳማቭርታሀ“ (ብጊ፡ 7.25) ክርሽናም እንዲህ ብሏል፡፡ ለተንኮለኞች እራሱን ግልጽ አያደርግም፡፡ የመንፈሳዊ እውቀት ያለው ግን ለማየት ይችላል፡፡ ፕሬማንጃና ቹሪታ ብሀክቲ ቪሎቻኔና ሳንታሀ ሳዳይቫ ህርዳዬሹ ቪሎካያንቲ ያም ሽያማሱንዳራም አቺንትያ ጉና (ብሰ፡5.38) የአብዩ አምላክ ትሁት አገልጋዮች ክርሽናን ሁሌ እንደአዩት ነው፡፡ ለእነርሱም ሁልግዜ እንደተከሰተ ነው፡፡ ለተንኮለኞች ደግሞ ሊታይ አይችልም፡፡ ይህ ነው ልዩነቱ፡፡ ስለዝህ ከተንኮለኝነት መውጣት አለባችሁ፡፡ ከዚያም ክርሽናን ለማየት ትችላላችሁ፡፡ ኢሽቫራ ሳርቫ ብሁታናም ድርዴሼ አርጁና ቲስትሀቲ (ብጊ፡ 18.61) በእያንዳንዱ ልብ ውስጥ ክርሽና ይኖራል፡፡ ነገር ግን ይህን ታውቃላችሁን? ማየትስ ትችላላችሁን? መነጋገርስ ትችላላችሁን? እርሱም በልባችሁ ውስጥ ይገኛል፡፡ ነገር ግን ከማን ጋር ነው የሚነጋገረው? "ቴሻም ሳታታ ዩክታናም ብሀጃታም ፕሪቲ ፑርቫካም ዳዳሚ ቡድሂ ዮጋም ታም” (ብጊ፡ 10.10) የሚነገገረውም 24 ሰዓት በእርሱ ትሁት አገልግሎት ከተሰማሩት ትሁት አገልጋዮቹ ጋር ነው። ይህም በብሀገቨድ ጊታ ውስጥ ተገልጿል፡፡ ብሀገቨድ ጊታን አታነቡምን? ሰለዚህ ሁሉም ነገር ብቁነት ያሰፈልገዋል፡፡ የዚህም የክርሽና ንቃት እንቅስቃሴ ዓላማ ሰዎች ክርሽናን ለማየት ብቁ እንዲሆኑ ለማድረግ ነው፡፡ ብቁ ሳንሆን እንዴት አድረገን ለማየት እንችላለን? ይህ ብቁነት ያስፈለገዋል፡፡