AM/Prabhupada 0355 - የምንገረው ነገር ሁሉ አብዮታዊ ለውጥ የሚያመጣ ነው፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0355 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1973 Category:AM-Quotes - L...")
 
m (Text replacement - "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->" to "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->")
 
Line 6: Line 6:
[[Category:AM-Quotes - in Sweden]]
[[Category:AM-Quotes - in Sweden]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0350 - ጥረታችንም ሁሉ የሰው ልጅ ክርሽናን ለማየት እንዲችሉ ለማድረግ ነው፡፡|0350|AM/Prabhupada 0356 - የምንናገረው ሁሉ በሀሳባዊ ግምታችን የተፈጠረ ሳይሆን ስልጣን ካላቸው ሻስትራዎች ወይንም ስነፅሁፎች ነው፡|0356}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 18: Line 21:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/730908SB.STO_clip2.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/730908SB.STO_clip2.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->



Latest revision as of 06:06, 29 November 2017



Lecture on SB 5.5.1-8 -- Stockholm, September 8, 1973

”ካማን“ ማለት በህይወት የሚያስፈልጉን ነገሮች ሁሉ ማለት ነው የሚያስፈልጋችሁንም ነገር ሁሉ በቀላሉ ማግኘት ትችላላችሁ: መሬት በማረስ:እህል ይገኛል:ከላም ወተት ይገኛል: ይህ ነው:ይህ በቂ ነው: ነገር ግን መሪዎቹ ፕላን እያደረጉልን ነው:በግብርናቸው ከተደሰቱ ማን በፋክተሪ ውስጥ ይሰራል:ብለው ያስባሉ: ትንሽ እህል እና ወተት ካገኙ:ማን ፋክተሪ ውስጥ ይሰራል? ስለዚህም ታክስ ያደርጋሉ:እንደዚህም ቀላል ኑሮ መኖር ያዳግታል:ይህ ነው ሁኔታው: ኑሮን ለማቅለል ብትፈልጉም:የግዜው መሪዎች አይፈቅዱላችሁም: እንደ ውሻ:አሳማ እና አህያ:እንድትሰሩ ይመኛሉ:ይህ ነው ሁኔታው: ቢሆንም ከዚህ አሰፈላጊ ጥረት ግረት መራቅ አለብን: መንግስት እኔ ላይ እርምጃ ሊወስድ ይችላል እንደዚህም ስለተናገርኩ:ይህም አብዮታዊ አነጋገር ነው: አዎን:ግን ይህ እውነት ነው:አንድ ሰው ለምን ጥረት ግረት ውስጥ ይገባል? አምላክ ለሁሉም አቅርቧል:ለወፎች:ለአውሬዎች:ለእንስሳዎች:ለጉንዳኖች:እኔስ ለእርሱ አገልጋይ ከሆንሁኝ:ለምንድን ነው እህል የማይሰጠኝ? ምን ስህተት ሰራሁ?ስለዚህ በዚህ ሃሳብ አትረበሹ: የሚያስፈለጋችሁን ነገር በሙሉ:አምላክ ያቀርብላችኋል:ከእናንተ የሚጠበቅባችሁ ግን:ስለ ክርሽና ንቃታችሁ ወስናችሁ ወደ ፊት መራመድ አለባችሁ: በዚህ ሰሜት በማይሰጥ እምነት አትረበሹ:አመሰግናለሁ: