AM/Prabhupada 0423 - እኔ ለእናንተ ስል በጣም ስደክም እገኛለሁ እናንተ ግን ይህንን እድል ስትጠቀሙበት አትታዩም፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0423 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1972 Category:AM-Quotes - L...")
 
(Vanibot #0019: LinkReviser - Revised links and redirected them to the de facto address when redirect exists)
 
Line 6: Line 6:
[[Category:AM-Quotes - in Australia]]
[[Category:AM-Quotes - in Australia]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0421 - የመሀ ማንትራን ስትዘምሩ ማስወገድ የሚኖርባችሁ ሀጥያቶች ከ1 እስከ 5|0421|AM/Prabhupada 0425 - አንዳንድ መቀያየር አድርገው ሊሆን ይችላል፡፡|0425}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 18: Line 21:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/720413SB.MEL_clip.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/720413SB.MEL_clip.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->


Line 26: Line 29:


<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
ይህም በጣም ደስ የሚያሰኝ ነገር ነው፡፡ እድሉም እዚህ አለ፡፡ በላክሽሚ እድሉ ተሰጥቶናል፡፡ ክርሽናን እንዴት ማገልገል እንደምንችል፡፡ “ላክሽሚ ሳሀስራ ሻታ ሳምብህራማ ሴቭያማናም” (ብሰ፡5 29) በአንድ ሕይወት በመሞከር ብቻ ወደ ክርሽና ቤተ መንግስት ለመግባት ብቁ ለመሆን የምችል ከሆነ ገብቼም ዘለዓለማዊ ኑሮ ደስታ የተሞላበት ከሆነ እና ይህንንም እድል እርግፍ አድርጌ የምተው ከሆነ ምን ያህል ዕድለ ቢስ ነኝ? አገልግላችሁ ከሞት በኋላ ብትወድቁ እንኳን እንደገና የመዘወወሩ ዕድል ይኖራችኋል፡፡ ምንም እንኳን እድል ባይኖረን ምንም እንኳን ሙሉ አገልግሎት ባንሰጥ ምንም እንኳን ብንወድቅ የሰጠነው ትንሽም አገልግሎት እንኳን ወዳቂ አይደለም፡፡ “በረከት ያለው ነው” ምክንያቱም ለሚቀጥለው ትውልዳችን ቢያንስ ቢያንስ የሰው ትውልድ እድል እንደምናገኝ የተረጋገጠ ነው፡፡ ነገር ግን ለካርሚዎች የሚቀጥለው ትውልዱ ምን ዓይነት እንደሆነ ሊታወቅ አይችልም፡፡ የተሰጠም መረጃ የለም፡፡ ያም ያም ቫፒ ስማራን ሎኬ ትያጃትዪ አንቴ ካሌቫራም ([[Vanisource:BG 8.6|ብጊ፡ 8 6]]) ዛፍ ለመሆን ይችላል፡፡ ድመት ሊሆን ይችላል፡፡ ደሚጎድ ሊሆንም ይችላል፡፡ ከመላእክት በላይ ግን ሊሆን አይችልም፡፡ ይኅው ነው፡፡ መላእክት ማለትስ ምንድን ነው? እነርሱም በከፍተኛዎቹ የገነት ፕላኔቶች ውስጥ የመኖር እድል አላቸው ከዚያም ወደ ዝቅተኛው ዓለማት ሊወድቁ ይችላሉ፡፡ ክሽኔ ፑንዬ ፕናር ማርትያ ሎካም ቪሻንቲ የመንፈሳዊ ባንክ ገቢያቸው ሲያልቅ ፑንያ ወይንም ጥሩ ለሰሩበት ደስታውን ካገኙ በኋላ እና ስጦታቸው ሲያልቅ እንደገና ወደ ታችኛዎች ፕላኔቶች መምጣታቸው የማይቀር ነው፡፡ ”አብራህማ ብሁቫና ሎካን ፑናር አቫርቲኖ ርጁና“ ምንም እንኳን ወደ ከፍተኛው የትእይንተ ዓለም ፕላኔት ወደ “ብራህማ ሎካ” ጌታ ብራህማ ወደሚኖርበት ፕላኔት ብንሄድ እንኳን ወደ ዝቅተኞቹ ፕላኔቶች መውደቃችን አይቀርም፡፡ በዚህም ብራህማ ሎካ የአንድ ቀኑን ርዝመት በእኛ ቀናቶች እንኳን ለመቁጠር የማይቻል ነው፡፡ ማድ ድሀማ ጋትቫ ፑናር ጃንማ ና ቪድያቴ “ነገር ግን ወደ እኔ የምትመጡ ከሆነ ወደ እነዚህ ዝቅተኛ ፕላኔቶች እንደገና ተመልሳችሁ አትመጡም፡፡ የክርሽና ንቃት የሚሰጠው ዕድልም ይህንን ነው፡፡ ትያክትቫ ስቫ ድሀርማም ቻራናምቡጃም ሀሬር ብሀጃን አፓክቮ ትሀ ፓቴት ታቶ ያዲ ያትራ ክቫ ቫብሀድራም አብሁድ አሙሳ ኪም ኮ ቫርትሀ አፕቶ ብሀጃታም ስቫ ድሀርማታሀ ([[Vanisource:SB 1.5.17|ሽብ፡ 1.5.17]]) ታስያይቫ ሄቶህ ፕራያቴታ ኮቪዶ ና ላብህያቴ ያድ ብህራማታም ኡፓርይ አድሀሀ ታል ላብህያቴ ድሁክሀቫድ አንያታሀ ሱክሃም ካሌና ሳርቫትራ ጋብሂራ ራምሀሳ ([[Vanisource:SB 1.5.18|ሽብ፡ 1.5.18]])  ይህንን ሁሉ ማንበብ አለባችሁ፡፡ አታነቡ ይሆናል፡፡ በብሀገቨታ የመጀመሪያው ቮልዩም ይህ ሁሉ ተጠቅሷል፡፡ ነገር ግን ይህንን ሁሉ የምታነቡ አይመስለኝም፡፡ ታነባላችሁን? የማታነቡም ከሆነ ረጋ ያለ መንፈስም አይኖራችሁም፡፡ ”ኦ ከጃፓን ወደ ህንድ ልሂድ ከህንድም ወደ ጃፓን ልሂድ“ ይህም ረጋ ያላለ መንፈስ የሚመጣው ስለማታነቡ ነው፡፡ እኔ ለእናንተ በጣም እየታገልኩ እገኛለሁ፡፡ እናንተ ግን እራሳችሁን ተጠቃሚ እያደረጋችሁ አትገኙም፡፡ የመብላት እና የመተኛትን ጥቅም ብቻ አትውሰዱ፡፡ እነዚህንም መፃህፍቶችንም ተጠቀሙባቸው፡፡ ከዚያም ሕይወታችሁ የተሳካ ይሆናል፡፡ የእኔ ሀላፊነት ከፍተኛ ዋጋ ያለቸውን ነገሮች መስጠት ነው፡፡ ከዚያም ተርፎ ሌት ተቀን እናንተን ቃል በቃል ለማሳመን ጥረት እያደረግሁ ነው፡፡ ይህንን ግን እናንተ የማትጠቀሙበት ከሆነ እኔ ምን ማድረግ እችላለሁ?
ይህም በጣም ደስ የሚያሰኝ ነገር ነው፡፡ እድሉም እዚህ አለ፡፡ በላክሽሚ እድሉ ተሰጥቶናል፡፡ ክርሽናን እንዴት ማገልገል እንደምንችል፡፡ “ላክሽሚ ሳሀስራ ሻታ ሳምብህራማ ሴቭያማናም” (ብሰ፡5 29) በአንድ ሕይወት በመሞከር ብቻ ወደ ክርሽና ቤተ መንግስት ለመግባት ብቁ ለመሆን የምችል ከሆነ ገብቼም ዘለዓለማዊ ኑሮ ደስታ የተሞላበት ከሆነ እና ይህንንም እድል እርግፍ አድርጌ የምተው ከሆነ ምን ያህል ዕድለ ቢስ ነኝ? አገልግላችሁ ከሞት በኋላ ብትወድቁ እንኳን እንደገና የመዘወወሩ ዕድል ይኖራችኋል፡፡ ምንም እንኳን እድል ባይኖረን ምንም እንኳን ሙሉ አገልግሎት ባንሰጥ ምንም እንኳን ብንወድቅ የሰጠነው ትንሽም አገልግሎት እንኳን ወዳቂ አይደለም፡፡ “በረከት ያለው ነው” ምክንያቱም ለሚቀጥለው ትውልዳችን ቢያንስ ቢያንስ የሰው ትውልድ እድል እንደምናገኝ የተረጋገጠ ነው፡፡ ነገር ግን ለካርሚዎች የሚቀጥለው ትውልዱ ምን ዓይነት እንደሆነ ሊታወቅ አይችልም፡፡ የተሰጠም መረጃ የለም፡፡ ያም ያም ቫፒ ስማራን ሎኬ ትያጃትዪ አንቴ ካሌቫራም ([[Vanisource:BG 8.6 (1972)|ብጊ፡ 8 6]]) ዛፍ ለመሆን ይችላል፡፡ ድመት ሊሆን ይችላል፡፡ ደሚጎድ ሊሆንም ይችላል፡፡ ከመላእክት በላይ ግን ሊሆን አይችልም፡፡ ይኅው ነው፡፡ መላእክት ማለትስ ምንድን ነው? እነርሱም በከፍተኛዎቹ የገነት ፕላኔቶች ውስጥ የመኖር እድል አላቸው ከዚያም ወደ ዝቅተኛው ዓለማት ሊወድቁ ይችላሉ፡፡ ክሽኔ ፑንዬ ፕናር ማርትያ ሎካም ቪሻንቲ የመንፈሳዊ ባንክ ገቢያቸው ሲያልቅ ፑንያ ወይንም ጥሩ ለሰሩበት ደስታውን ካገኙ በኋላ እና ስጦታቸው ሲያልቅ እንደገና ወደ ታችኛዎች ፕላኔቶች መምጣታቸው የማይቀር ነው፡፡ ”አብራህማ ብሁቫና ሎካን ፑናር አቫርቲኖ ርጁና“ ምንም እንኳን ወደ ከፍተኛው የትእይንተ ዓለም ፕላኔት ወደ “ብራህማ ሎካ” ጌታ ብራህማ ወደሚኖርበት ፕላኔት ብንሄድ እንኳን ወደ ዝቅተኞቹ ፕላኔቶች መውደቃችን አይቀርም፡፡ በዚህም ብራህማ ሎካ የአንድ ቀኑን ርዝመት በእኛ ቀናቶች እንኳን ለመቁጠር የማይቻል ነው፡፡ ማድ ድሀማ ጋትቫ ፑናር ጃንማ ና ቪድያቴ “ነገር ግን ወደ እኔ የምትመጡ ከሆነ ወደ እነዚህ ዝቅተኛ ፕላኔቶች እንደገና ተመልሳችሁ አትመጡም፡፡ የክርሽና ንቃት የሚሰጠው ዕድልም ይህንን ነው፡፡ ትያክትቫ ስቫ ድሀርማም ቻራናምቡጃም ሀሬር ብሀጃን አፓክቮ ትሀ ፓቴት ታቶ ያዲ ያትራ ክቫ ቫብሀድራም አብሁድ አሙሳ ኪም ኮ ቫርትሀ አፕቶ ብሀጃታም ስቫ ድሀርማታሀ ([[Vanisource:SB 1.5.17|ሽብ፡ 1.5.17]]) ታስያይቫ ሄቶህ ፕራያቴታ ኮቪዶ ና ላብህያቴ ያድ ብህራማታም ኡፓርይ አድሀሀ ታል ላብህያቴ ድሁክሀቫድ አንያታሀ ሱክሃም ካሌና ሳርቫትራ ጋብሂራ ራምሀሳ ([[Vanisource:SB 1.5.18|ሽብ፡ 1.5.18]])  ይህንን ሁሉ ማንበብ አለባችሁ፡፡ አታነቡ ይሆናል፡፡ በብሀገቨታ የመጀመሪያው ቮልዩም ይህ ሁሉ ተጠቅሷል፡፡ ነገር ግን ይህንን ሁሉ የምታነቡ አይመስለኝም፡፡ ታነባላችሁን? የማታነቡም ከሆነ ረጋ ያለ መንፈስም አይኖራችሁም፡፡ ”ኦ ከጃፓን ወደ ህንድ ልሂድ ከህንድም ወደ ጃፓን ልሂድ“ ይህም ረጋ ያላለ መንፈስ የሚመጣው ስለማታነቡ ነው፡፡ እኔ ለእናንተ በጣም እየታገልኩ እገኛለሁ፡፡ እናንተ ግን እራሳችሁን ተጠቃሚ እያደረጋችሁ አትገኙም፡፡ የመብላት እና የመተኛትን ጥቅም ብቻ አትውሰዱ፡፡ እነዚህንም መፃህፍቶችንም ተጠቀሙባቸው፡፡ ከዚያም ሕይወታችሁ የተሳካ ይሆናል፡፡ የእኔ ሀላፊነት ከፍተኛ ዋጋ ያለቸውን ነገሮች መስጠት ነው፡፡ ከዚያም ተርፎ ሌት ተቀን እናንተን ቃል በቃል ለማሳመን ጥረት እያደረግሁ ነው፡፡ ይህንን ግን እናንተ የማትጠቀሙበት ከሆነ እኔ ምን ማድረግ እችላለሁ?
<!-- END TRANSLATED TEXT -->
<!-- END TRANSLATED TEXT -->

Latest revision as of 13:05, 8 June 2018



Lecture on SB 2.9.14 -- Melbourne, April 13, 1972

ይህም በጣም ደስ የሚያሰኝ ነገር ነው፡፡ እድሉም እዚህ አለ፡፡ በላክሽሚ እድሉ ተሰጥቶናል፡፡ ክርሽናን እንዴት ማገልገል እንደምንችል፡፡ “ላክሽሚ ሳሀስራ ሻታ ሳምብህራማ ሴቭያማናም” (ብሰ፡5 29) በአንድ ሕይወት በመሞከር ብቻ ወደ ክርሽና ቤተ መንግስት ለመግባት ብቁ ለመሆን የምችል ከሆነ ገብቼም ዘለዓለማዊ ኑሮ ደስታ የተሞላበት ከሆነ እና ይህንንም እድል እርግፍ አድርጌ የምተው ከሆነ ምን ያህል ዕድለ ቢስ ነኝ? አገልግላችሁ ከሞት በኋላ ብትወድቁ እንኳን እንደገና የመዘወወሩ ዕድል ይኖራችኋል፡፡ ምንም እንኳን እድል ባይኖረን ምንም እንኳን ሙሉ አገልግሎት ባንሰጥ ምንም እንኳን ብንወድቅ የሰጠነው ትንሽም አገልግሎት እንኳን ወዳቂ አይደለም፡፡ “በረከት ያለው ነው” ምክንያቱም ለሚቀጥለው ትውልዳችን ቢያንስ ቢያንስ የሰው ትውልድ እድል እንደምናገኝ የተረጋገጠ ነው፡፡ ነገር ግን ለካርሚዎች የሚቀጥለው ትውልዱ ምን ዓይነት እንደሆነ ሊታወቅ አይችልም፡፡ የተሰጠም መረጃ የለም፡፡ ያም ያም ቫፒ ስማራን ሎኬ ትያጃትዪ አንቴ ካሌቫራም (ብጊ፡ 8 6) ዛፍ ለመሆን ይችላል፡፡ ድመት ሊሆን ይችላል፡፡ ደሚጎድ ሊሆንም ይችላል፡፡ ከመላእክት በላይ ግን ሊሆን አይችልም፡፡ ይኅው ነው፡፡ መላእክት ማለትስ ምንድን ነው? እነርሱም በከፍተኛዎቹ የገነት ፕላኔቶች ውስጥ የመኖር እድል አላቸው ከዚያም ወደ ዝቅተኛው ዓለማት ሊወድቁ ይችላሉ፡፡ ክሽኔ ፑንዬ ፕናር ማርትያ ሎካም ቪሻንቲ የመንፈሳዊ ባንክ ገቢያቸው ሲያልቅ ፑንያ ወይንም ጥሩ ለሰሩበት ደስታውን ካገኙ በኋላ እና ስጦታቸው ሲያልቅ እንደገና ወደ ታችኛዎች ፕላኔቶች መምጣታቸው የማይቀር ነው፡፡ ”አብራህማ ብሁቫና ሎካን ፑናር አቫርቲኖ ርጁና“ ምንም እንኳን ወደ ከፍተኛው የትእይንተ ዓለም ፕላኔት ወደ “ብራህማ ሎካ” ጌታ ብራህማ ወደሚኖርበት ፕላኔት ብንሄድ እንኳን ወደ ዝቅተኞቹ ፕላኔቶች መውደቃችን አይቀርም፡፡ በዚህም ብራህማ ሎካ የአንድ ቀኑን ርዝመት በእኛ ቀናቶች እንኳን ለመቁጠር የማይቻል ነው፡፡ ማድ ድሀማ ጋትቫ ፑናር ጃንማ ና ቪድያቴ “ነገር ግን ወደ እኔ የምትመጡ ከሆነ ወደ እነዚህ ዝቅተኛ ፕላኔቶች እንደገና ተመልሳችሁ አትመጡም፡፡ የክርሽና ንቃት የሚሰጠው ዕድልም ይህንን ነው፡፡ ትያክትቫ ስቫ ድሀርማም ቻራናምቡጃም ሀሬር ብሀጃን አፓክቮ ትሀ ፓቴት ታቶ ያዲ ያትራ ክቫ ቫብሀድራም አብሁድ አሙሳ ኪም ኮ ቫርትሀ አፕቶ ብሀጃታም ስቫ ድሀርማታሀ (ሽብ፡ 1.5.17) ታስያይቫ ሄቶህ ፕራያቴታ ኮቪዶ ና ላብህያቴ ያድ ብህራማታም ኡፓርይ አድሀሀ ታል ላብህያቴ ድሁክሀቫድ አንያታሀ ሱክሃም ካሌና ሳርቫትራ ጋብሂራ ራምሀሳ (ሽብ፡ 1.5.18) ይህንን ሁሉ ማንበብ አለባችሁ፡፡ አታነቡ ይሆናል፡፡ በብሀገቨታ የመጀመሪያው ቮልዩም ይህ ሁሉ ተጠቅሷል፡፡ ነገር ግን ይህንን ሁሉ የምታነቡ አይመስለኝም፡፡ ታነባላችሁን? የማታነቡም ከሆነ ረጋ ያለ መንፈስም አይኖራችሁም፡፡ ”ኦ ከጃፓን ወደ ህንድ ልሂድ ከህንድም ወደ ጃፓን ልሂድ“ ይህም ረጋ ያላለ መንፈስ የሚመጣው ስለማታነቡ ነው፡፡ እኔ ለእናንተ በጣም እየታገልኩ እገኛለሁ፡፡ እናንተ ግን እራሳችሁን ተጠቃሚ እያደረጋችሁ አትገኙም፡፡ የመብላት እና የመተኛትን ጥቅም ብቻ አትውሰዱ፡፡ እነዚህንም መፃህፍቶችንም ተጠቀሙባቸው፡፡ ከዚያም ሕይወታችሁ የተሳካ ይሆናል፡፡ የእኔ ሀላፊነት ከፍተኛ ዋጋ ያለቸውን ነገሮች መስጠት ነው፡፡ ከዚያም ተርፎ ሌት ተቀን እናንተን ቃል በቃል ለማሳመን ጥረት እያደረግሁ ነው፡፡ ይህንን ግን እናንተ የማትጠቀሙበት ከሆነ እኔ ምን ማድረግ እችላለሁ?