AM/Prabhupada 0444 - ጐፒዎች በቁሳዊ ዓለም ውስጥ ውስን የሆኑ ነፍሳት ሳይሆኑ በንፁህ መንፈሳዊነታቸው ነፃ የሆኑ ናቸው፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0444 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1968 Category:AM-Quotes - L...")
 
m (Text replacement - "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->" to "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->")
 
Line 7: Line 7:
[[Category:AM-Quotes - in USA, Los Angeles]]
[[Category:AM-Quotes - in USA, Los Angeles]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0440 - የማያቫዲዎች ስህተታዊ ፍልስፍና እንደሚገልፀው ዓብዩ የመላእክት ጌታ ዓብይ የሆነ ሰው አይደለም ብለው ያምናሉ፡፡|0440|AM/Prabhupada 0458 - የሀሬ ክርሽና መዝሙርን መዘመር - ይህም ክርሽናን በምላሳችን እንደመንካት ነው፡፡|0458}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 19: Line 22:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/681127BG.LA_clip10.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/681127BG.LA_clip10.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->



Latest revision as of 06:07, 29 November 2017



Lecture on BG 2.8-12 -- Los Angeles, November 27, 1968

ፕራሁፓድ:ህምምም?

ድቮቲ:አንድ ቦታ የፃፍከውን አንብቤ ነበረ: ስለ ራድሃ ክርሽና ሚስትራዊ እውቀትን ስለማወቅ: አንድ ሰው ጎፒዎችን ማገልገል አለበት:ጎፒዎችም የጎፒዎች አገልጋዮች ናቸው: እና አንተም የጎፒዎች አገልጋይ ነህ ብዬ አስብኩ: ይህ ትክክል ነውን? ወይንም እንዴት አድርገን ነው የጎፒዎቹን አገልጋዮች ለማገልገል የምንችለው?

ፕራብሁፓድ:ጎፒዎች በዚህ አለም እንደኛ የተወሰኑ ነፍሶች አይደሉም: እነርሱ ነፃ የወጡ ነፍሶች ናቸው: በመጀመሪያ ደረጃ:አንተ ከዚህ ከአለማዊ ውስን ኑሮ መውጣት አለብህ: ከዛም ጎፒዎቹን የማገልገል ጥያቄ ይመጣል: በአሁኑ ግዜህ ጎፒዎችን በቀጥታ ለማገልገል አትሻ: ከዚህ አለማዊ ውስን ኑሮ ግን ለመውጣት ሞክር: ከዚያም ጎፒዎቹን ለማገልገል የምትችልበት ግዜ ይመጣል: በዚህ በአለማዊ የወተሰነ ኑሮአችን:ማገልገል አንችልም:ክርሽና እያደረገው ነው: ነገር ግን:ክርሽና በ”አርቻ ማርጋ“ አማካኝነት እድሉን ሰጥቶናል: ልክ ለክርሽና ደይቲ ፕራሳድ እንደምናቀርብለት:መመሪያችንን እየተከተልን: እንዲህም መግፋት አለብን:መዘመር እና መስማት: ቤተ መቅደስም መስገድ:አራቲ እና ፕራሳድም ማቅረብ: እንዲህ እያደረግንም ስንራመድ:ክርሽና ሁሉን ሊከፍትልን ይችላል: የራሳችሁንም ሁኔታ ምን ላይ እንዳለ ትረዱታላችሁ: ጎፒዎች ማለት ሁልግዜ አምላክን በማገልገል ላይ የሚገኙ ማለት ነው: ይህም የዘላለማዊ ግኑኝነት ወደፊት ይገለጻል:መጠብቅም አለብን: ወዲያውኑ ግን እንደጎፒዎቹ ለመምሰል አይገባንም ጎፒዎችን ለማገልገል ጥሩ ሃሳብ ነው:ነገር ግን ይህ ብዙ ግዜ ይፈልጋል:ወዲያውኑ አይሆንም: አሁን ወዲያውኑ ማድረግ ያለብን ግን:ህግጋት እና መመሪያችንን መከተል እና ሃላፊነታችንን መወጣት ብቻ ነው: