AM/Prabhupada 0572 - “በእኔ ቤተመቅደስ ውስጥ መጥተህ ለመናገር አልፈቅድልህም” ለምን ትላላችሁ: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0572 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1968 Category:AM-Quotes - I...")
 
No edit summary
 
Line 7: Line 7:
[[Category:AM-Quotes - in USA, Los Angeles]]
[[Category:AM-Quotes - in USA, Los Angeles]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0570 - ምንም እንኳን በባል እና በሚስት መሀከል አለመግባባት ቢፈጠርም መፋታት ሊኖር አይገባውም፡፡|0570|AM/Prabhupada 0578 - ክርሽና የተናገረውን ብቻ መድገም ይገባናል፡፡|0578}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 19: Line 22:


<!-- BEGIN AUDIO LINK (from English page -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK (from English page -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/681230IV-LA_part14_clip.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/681230IV-LA_part13_clip.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->



Latest revision as of 15:50, 22 April 2020



Press Interview -- December 30, 1968, Los Angeles

ጋዜጠኛ፡ ተግባራዊ በሆነ መንገድ እንዲህ ታስባለህን? እንደምታስበው ይህ እንቅስቃሴህ በአሜሪካው ውስጥ ተቀባይነት አግኝቶ የሚስፋፋ ይመስልሀልን?

ፕራብሁፓድ፡ እስከ አሁን እንደአየነው ትልቅ እድል እንዳለ ነው፡፡

ጋዜጠኛ፡ የአንተም መልእክት ከሞሰስ ከእየሱስ ወይንም ከሌሎች ታላላቅ የሀይማኖት መሪዎች የተለየ አይደለምን? ሰዎችም የአስሩን ትእዛዛት የሚከተሉ ከሆነ ይህ በቂ አይደለም ወይ?

ፕራብሁፓድ፡ እኛ ሰዎችን እንጠይቃለን... እንዲህ ግን አንላቸውም “ይህንን ሀይማኖታችሁን ትታችሁ ወደ እኛ ኑ” የምንላቸው ግን በሀይማኖታችሁ የተደነገገውን መመሪያዎች ተከተሉ ነው፡፡ ልክ ትምህርቱን እንደጨረሰ ተማሪ፡፡ አንዳንድ ግዜም በህንድ ውስጥ ይህንን እናያለን፡፡ ምንም እንኳን ተማሪው ማስተርሱን በህንድ ዩንቨርስቲ ቢጨርስም ወደ ሌላ ሀገር ሂዶ ትምህርቱን ይቀጥላል፡፡ ለምን ይህን ያደረጋል? ይህም የበለጠ እውቀት ለማግኘት ነው፡፡ እንደዚህም ሁሉ ማናቸውምንም የሀይማኖት ስርዓት መከተል ትችላለህ፡፡ ነገር ግን በዚህ በክርሽና ንቃታችን የበለጠ በመንፈሳዊ እርምጃ የምትዳብር ከሆነ ለምን አትቀበለውም? ሰለ አብዩ አምላክ ኮስተር ብለህ መከታተል ከፈለግህ ይህ አስፈላጊ ነው፡፡ ለምን እኔ ክርስትያን ነኝ እኔ ይሁዳ ነኝ እያልክ የንቃት ትምህርታችንን ትሸሻለህ? ለምንስ እንዲህ ትላለህ “ኦ እኔ ቤተ ክርስትያን ውስጥ ንግግር እንድታደርግ አልፈቅድልህም፡፡” እኔም ሰለ አብዩ አምላክ የምናገር ከሆነ ለምን ልከለከል ይገባኛል?

ጋዜጠኛ፡ እውነት ነው ከዚህ በላይ መስማማትም አያስፈልገኝም፡፡ በእርግጥ አንተም ታውቃለህ እኔም እንደማውቀው አሁን በቅርብ ግዜ ውስጥ አንድ ካቶሊክ እዚህ እንዲመጣ አልተፈቀደለትም ነበር፡፡ ይህም በሌላ ቤተክርስትያን ምክንያት ነበረ፡፡