AM/Prabhupada 0600 - ሙሉ ልቦናችንን ለመስጠት ዝግጁ አይደለንም፡፡ ይህ ነው የዓለማዊው በሽታችን፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0600 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1972 Category:AM-Quotes - L...")
 
(Vanibot #0019: LinkReviser - Revised links and redirected them to the de facto address when redirect exists)
 
Line 7: Line 7:
[[Category:AM-Quotes - in India, Hyderabad]]
[[Category:AM-Quotes - in India, Hyderabad]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0599 - የክርሽና ንቃት ቀላል ነገር አይደለም፡፡ አብዩ የመላእክት ጌታ ታላቅ ነው፡፡ ሙሉ ልቦናችንንም ካልሰጠነው ልናገኘው አንችልም፡፡|0599|AM/Prabhupada 0609 - እናንተ እያንዳንዳችሁ የሀሬ ክርሽናን መዝሙር ስትዘምሩ ትገኛላችሁ፡፡ የእኔ ስራ መሳካት ማለት ይህ ነው፡፡|0609}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 15: Line 18:


<!-- BEGIN VIDEO LINK -->
<!-- BEGIN VIDEO LINK -->
{{youtube_right|YYOy4UyeD-I|ሙሉ ልቦናችንን ለመስጠት ዝግጁ አይደለንም፡፡ ይህ ነው የዓለማዊው በሽታችን፡፡ - Prabhupāda 0600}}
{{youtube_right|YYOy4UyeD-I|ሙሉ ልቦናችንን ለመስጠት ዝግጁ አይደለንም፡፡ ይህ ነው የዓለማዊው በሽታችን፡፡<br />- Prabhupāda 0600}}
<!-- END VIDEO LINK -->
<!-- END VIDEO LINK -->


<!-- BEGIN AUDIO LINK (from English page -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK (from English page -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/721127BG-HYD_clip07.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/721127BG-HYD_clip07.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->


Line 27: Line 30:


<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT (from DotSub) -->
<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT (from DotSub) -->
ሰዎች ክርሽናን ስላልተረዱ ቼታንያ መሀፕራብሁ መጥቷል፡፡ ክርሽናም በብሀገቨድ ጊታ ”ለእኔ ሙሉ ልቦናህን ስጥ“ ብሎ ጠይቆናል፡፡ እርሱስ ምን ማድረግ ይችላል፡፡ እርሱ አብዩ አምላክ ነው፡፡ እርሱ ክርሽና ነው፡፡ በዚህም ጥቅስ እንደተጠቀሰው ”ሙሉ ልቦናህን ሰጠኝ እና እኔ ሙሉ ለሙሉ እንከባከብሀለሁ፡፡“ ”አሀም ትቫም ሳርቫ ፓፔ“ ነገር ግን እንዲህም ተገልጾ ሰዎች ይህንንም ሊረዱት አልቻሉም፡፡ ”ኦ ለምን ብዬ ለክርሽና ሙሉ ልቦናዬን እሰጣለሁ፡፡ እርሱም እንደ እኔ ሰው ነው፡፡“ ”ምናልባት ከእኔ ትንሽ አስፈላጊ ደረጃ ላይ ያለ ነው፡፡ ቢሆንም ግን ለምን ብዬ ሙሉ ልቦናዬን እሰጣለሁ?“ ምክንያቱም በዚህ ቁሳዊ ዓለም ላይ ያለን በሽታ ልቦናችንን ለማንም ያለመስጠት ነው፡፡ ሁላችንም በትእቢት ላይ እንገኛለን፡፡ ”እኔ እንዲህ ነኝ“ ይህም የቁሳዊ ዓለም በሽታ ነው፡፡ ከዚህም በሽታ ለመዳን ካስፈለገን ለአብዩ የመላእክት ጌታ ሙሉ ልባናችንን መስጠት ይገባናል። ታድ ቪድሂ ፕራኒፓቴና ፓሪፕራሽኔና ሴቫያ ኡፓዴክስያንቲ ቴ ግያናም ግያኒናስ ታትቫ ዳርሺናሀ :([[Vanisource:BG 4.34|ብጊ፡ 4.34]])  
ሰዎች ክርሽናን ስላልተረዱ ቼታንያ መሀፕራብሁ መጥቷል፡፡ ክርሽናም በብሀገቨድ ጊታ ”ለእኔ ሙሉ ልቦናህን ስጥ“ ብሎ ጠይቆናል፡፡ እርሱስ ምን ማድረግ ይችላል፡፡ እርሱ አብዩ አምላክ ነው፡፡ እርሱ ክርሽና ነው፡፡ በዚህም ጥቅስ እንደተጠቀሰው ”ሙሉ ልቦናህን ሰጠኝ እና እኔ ሙሉ ለሙሉ እንከባከብሀለሁ፡፡“ ”አሀም ትቫም ሳርቫ ፓፔ“ ነገር ግን እንዲህም ተገልጾ ሰዎች ይህንንም ሊረዱት አልቻሉም፡፡ ”ኦ ለምን ብዬ ለክርሽና ሙሉ ልቦናዬን እሰጣለሁ፡፡ እርሱም እንደ እኔ ሰው ነው፡፡“ ”ምናልባት ከእኔ ትንሽ አስፈላጊ ደረጃ ላይ ያለ ነው፡፡ ቢሆንም ግን ለምን ብዬ ሙሉ ልቦናዬን እሰጣለሁ?“ ምክንያቱም በዚህ ቁሳዊ ዓለም ላይ ያለን በሽታ ልቦናችንን ለማንም ያለመስጠት ነው፡፡ ሁላችንም በትእቢት ላይ እንገኛለን፡፡ ”እኔ እንዲህ ነኝ“ ይህም የቁሳዊ ዓለም በሽታ ነው፡፡ ከዚህም በሽታ ለመዳን ካስፈለገን ለአብዩ የመላእክት ጌታ ሙሉ ልባናችንን መስጠት ይገባናል። ታድ ቪድሂ ፕራኒፓቴና ፓሪፕራሽኔና ሴቫያ ኡፓዴክስያንቲ ቴ ግያናም ግያኒናስ ታትቫ ዳርሺናሀ :([[Vanisource:BG 4.34 (1972)|ብጊ፡ 4.34]])  


ስለዚህ አንድ ሰው ሙሉ ልቦናውን ከትእቢት ወጥቶ ለመስጠት ዝግጁ ካልሆነ ወደፊት መራመድ አይችልም ይህም ለዓለማዊ ሰው በጣም አስቸጋሪ ሆኖ ይገኛል፡፡ ማንም ሰው ሙሉ ልቦናውን ለመስጠት አይፈልግም፡፡ መወዳደርን ግን ይፈልጋል፡፡ ይህም ውድድር በግል የተመሰረተ በሰው ለሰው የተመሰረተ በቤተሰብ ለቤተሰብ የተመሰረተ እንዲሁም በአገር ለአገር የተመሰረተ ነው፡፡ ሁሉም የበላይ ለመሆን ይፈልጋል፡፡ ይህ በእንዲህ እያለ ሙሉ ልቦና ሰጥቶ መቀመጥን ማን ይፈልጋል? ሙሉ ልቦናን ለመስጠት በጣም አዳጋች ሆኗል፡፡ በሽታችንም ይህ ነው፡፡ ሰለዚህ ይህንን ተንኮለኝነትን ለማቆም እና ይህንን ስር ሰደድ በሽታን ለማዳን ክርሽና ሙሉ ልቦናህን ስጠኝ ብሎ ጠይቋል፡፡ ሳርቫ ድሃርማን ፓሪትያጅያ ማም ኤካም ሻራናም ቭራጃ ([[Vanisource:BG 18.66|ብጊ፡ 18.66]]) ከዚያስ እኔ ሙሉ ልቦናዬን ከሰጠሁ ሁሉም ነገር አይወድቅምን? ይህም ንግዴ ፕላኔ ብዙ ያቀድኳቸው ነገሮች ሁሉ ሊወድቁ አይችሉምን? አይደለም፡፡ ክርሽናም እንዲህ ብሎናል፡፡ ”እኔ ሀላፊነትህን ሁሉ እወስዳለሁ፡፡ እኔ ሀላፊነትህ ሁሉ እወስዳለሁ፡፡“ አሀም ትቫም ሳርቫ ፓፔብህዮ ሞክሻዪምስያሚ ማ ሱቻሀ፡፡ "አታስብ አትጨነቅ” ብዙ ማረጋገጫ ቃላቶችን ሰጥቶናል፡፡ እንዲህም ሁሉ ሆኖ ሙሉ ልቦናችንን ለመስጠት ዝግጁ አይደለንም፡፡ በሽታችንም ይህ ነው፡፡ ስለዚህም ክርሽና እንደገና እንደ ትሁት አገልጋይ ሆኖ መጥቷል፡፡ ይህም እንዴት አድረገን ሙሉ ልቦናችንን ለመስጠት እንደምንችል ነው፡፡ ቼይታንያ መሀፕራብሁ፡፡ “ክርሽና ቫርናም ትቪሳክርሽናም ሳንጎፓንጋስትራ ፓርሳዳም” ([[Vanisource:SB 11.5.32|ሽብ፡ 11.5.32]])
ስለዚህ አንድ ሰው ሙሉ ልቦናውን ከትእቢት ወጥቶ ለመስጠት ዝግጁ ካልሆነ ወደፊት መራመድ አይችልም ይህም ለዓለማዊ ሰው በጣም አስቸጋሪ ሆኖ ይገኛል፡፡ ማንም ሰው ሙሉ ልቦናውን ለመስጠት አይፈልግም፡፡ መወዳደርን ግን ይፈልጋል፡፡ ይህም ውድድር በግል የተመሰረተ በሰው ለሰው የተመሰረተ በቤተሰብ ለቤተሰብ የተመሰረተ እንዲሁም በአገር ለአገር የተመሰረተ ነው፡፡ ሁሉም የበላይ ለመሆን ይፈልጋል፡፡ ይህ በእንዲህ እያለ ሙሉ ልቦና ሰጥቶ መቀመጥን ማን ይፈልጋል? ሙሉ ልቦናን ለመስጠት በጣም አዳጋች ሆኗል፡፡ በሽታችንም ይህ ነው፡፡ ሰለዚህ ይህንን ተንኮለኝነትን ለማቆም እና ይህንን ስር ሰደድ በሽታን ለማዳን ክርሽና ሙሉ ልቦናህን ስጠኝ ብሎ ጠይቋል፡፡ ሳርቫ ድሃርማን ፓሪትያጅያ ማም ኤካም ሻራናም ቭራጃ ([[Vanisource:BG 18.66 (1972)|ብጊ፡ 18.66]]) ከዚያስ እኔ ሙሉ ልቦናዬን ከሰጠሁ ሁሉም ነገር አይወድቅምን? ይህም ንግዴ ፕላኔ ብዙ ያቀድኳቸው ነገሮች ሁሉ ሊወድቁ አይችሉምን? አይደለም፡፡ ክርሽናም እንዲህ ብሎናል፡፡ ”እኔ ሀላፊነትህን ሁሉ እወስዳለሁ፡፡ እኔ ሀላፊነትህ ሁሉ እወስዳለሁ፡፡“ አሀም ትቫም ሳርቫ ፓፔብህዮ ሞክሻዪምስያሚ ማ ሱቻሀ፡፡ "አታስብ አትጨነቅ” ብዙ ማረጋገጫ ቃላቶችን ሰጥቶናል፡፡ እንዲህም ሁሉ ሆኖ ሙሉ ልቦናችንን ለመስጠት ዝግጁ አይደለንም፡፡ በሽታችንም ይህ ነው፡፡ ስለዚህም ክርሽና እንደገና እንደ ትሁት አገልጋይ ሆኖ መጥቷል፡፡ ይህም እንዴት አድረገን ሙሉ ልቦናችንን ለመስጠት እንደምንችል ነው፡፡ ቼይታንያ መሀፕራብሁ፡፡ “ክርሽና ቫርናም ትቪሳክርሽናም ሳንጎፓንጋስትራ ፓርሳዳም” ([[Vanisource:SB 11.5.32|ሽብ፡ 11.5.32]])


ይህ የክርሽና ንቃት እንቅስቃሴ ሳይንቲፊክ እና ስልጣን ያለው ነው፡፡ ይህም ስልጣን የሌለው በግምታዊ አእምሮ የተመሰረተ እንቅስቃሴ አይደለም፡፡ ስልጣን ያለው ነው፡፡ ይህም ክርሽና በቬዲክ ትእዛዞች ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ ክርሽናም እንዲህ ገልጾታል፡፡ “ሳርቫ ድሀርማ ፓሪትያጅያ ማም ኤካም ሻራናም ቭራጃ” ([[Vanisource:BG 18.66|ብጊ፡ 18.66]]) እኛ የምናስተምረው ይህንኑ ፍልስፍና ነው፡፡ ክርሽና አብዩ የመላእክት ጌታ እዚህ አለ፡፡ አብዩ የመላእክት ጌታን እየፈለግህ ነው፡፡ አብዩ አምላክም ምን እንደሆነ ለመረዳት አልቻልክም፡፡ እኛም ይህንኑ አብይ አምላክ ክርሽናን እያቀረብን እንገኛለን፡፡ ይህም ቅዱስ ስሙን እንቅስቃሴዎቹን፡፡ እነዚህም ሁሉ በብሀገቨድ ጊታ ውስጥ ተጠቅሰው ይገኛሉ፡፡ እርሱንም ተቀብለህ ሙሉ ልቦናህን ስጥ፡፡ ክርሽናም እንዲህ ብሏል፡፡ “ማን ማና ብሀቫ ማድ ብሀክቶ ማድ ያጂ ማም ናማስጁሩ” ([[Vanisource:BG 18.65|ብጊ፡ 18.65]]) እኛም የምናስተምረው ይህንኑ ነው፡፡ ይህም በብሀቨገድ ጊታ ውስት የተገለፀውን ነው፡፡ መልእክቱን አንቀይረውም፡፡ የብሀገቨድ ጊታን መልእክትም አበላሽተን አናቀርብም፡፡ ይህንን ዓይነት ቀጣፊነት አናደርግም፡፡ አንዳንድ ግዜ ሰዎች እንዲህ ይሉኛል፡፡ “ስዋሚጂ የሰራኅው ስራ በጣም ጥሩ ነው፡፡” ነገር ግን ምን ተአምር ሰርቻለሁ? እኔ ማጂሻን አይደለሁም፡፡ የእኔ ጥሩ ስራ ግን ብሀገቫድ ጊታን አለመበረዜ ነው፡፡ ይህንንም ብሀገቨድ ጊታ ልክ በክርሽና እንደተዘመረው አድርጌ አቅርቤዋለሁ፡፡ ሰለዚህም በጣም የተሳካ እንቅስቃሴ ይዘን እንገኛለን፡፡ እናመሰግናለን፡፡
ይህ የክርሽና ንቃት እንቅስቃሴ ሳይንቲፊክ እና ስልጣን ያለው ነው፡፡ ይህም ስልጣን የሌለው በግምታዊ አእምሮ የተመሰረተ እንቅስቃሴ አይደለም፡፡ ስልጣን ያለው ነው፡፡ ይህም ክርሽና በቬዲክ ትእዛዞች ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ ክርሽናም እንዲህ ገልጾታል፡፡ “ሳርቫ ድሀርማ ፓሪትያጅያ ማም ኤካም ሻራናም ቭራጃ” ([[Vanisource:BG 18.66 (1972)|ብጊ፡ 18.66]]) እኛ የምናስተምረው ይህንኑ ፍልስፍና ነው፡፡ ክርሽና አብዩ የመላእክት ጌታ እዚህ አለ፡፡ አብዩ የመላእክት ጌታን እየፈለግህ ነው፡፡ አብዩ አምላክም ምን እንደሆነ ለመረዳት አልቻልክም፡፡ እኛም ይህንኑ አብይ አምላክ ክርሽናን እያቀረብን እንገኛለን፡፡ ይህም ቅዱስ ስሙን እንቅስቃሴዎቹን፡፡ እነዚህም ሁሉ በብሀገቨድ ጊታ ውስጥ ተጠቅሰው ይገኛሉ፡፡ እርሱንም ተቀብለህ ሙሉ ልቦናህን ስጥ፡፡ ክርሽናም እንዲህ ብሏል፡፡ “ማን ማና ብሀቫ ማድ ብሀክቶ ማድ ያጂ ማም ናማስጁሩ” ([[Vanisource:BG 18.65 (1972)|ብጊ፡ 18.65]]) እኛም የምናስተምረው ይህንኑ ነው፡፡ ይህም በብሀቨገድ ጊታ ውስት የተገለፀውን ነው፡፡ መልእክቱን አንቀይረውም፡፡ የብሀገቨድ ጊታን መልእክትም አበላሽተን አናቀርብም፡፡ ይህንን ዓይነት ቀጣፊነት አናደርግም፡፡ አንዳንድ ግዜ ሰዎች እንዲህ ይሉኛል፡፡ “ስዋሚጂ የሰራኅው ስራ በጣም ጥሩ ነው፡፡” ነገር ግን ምን ተአምር ሰርቻለሁ? እኔ ማጂሻን አይደለሁም፡፡ የእኔ ጥሩ ስራ ግን ብሀገቫድ ጊታን አለመበረዜ ነው፡፡ ይህንንም ብሀገቨድ ጊታ ልክ በክርሽና እንደተዘመረው አድርጌ አቅርቤዋለሁ፡፡ ሰለዚህም በጣም የተሳካ እንቅስቃሴ ይዘን እንገኛለን፡፡ እናመሰግናለን፡፡
<!-- END TRANSLATED TEXT -->
<!-- END TRANSLATED TEXT -->

Latest revision as of 13:07, 8 June 2018



Lecture on BG 2.23 -- Hyderabad, November 27, 1972

ሰዎች ክርሽናን ስላልተረዱ ቼታንያ መሀፕራብሁ መጥቷል፡፡ ክርሽናም በብሀገቨድ ጊታ ”ለእኔ ሙሉ ልቦናህን ስጥ“ ብሎ ጠይቆናል፡፡ እርሱስ ምን ማድረግ ይችላል፡፡ እርሱ አብዩ አምላክ ነው፡፡ እርሱ ክርሽና ነው፡፡ በዚህም ጥቅስ እንደተጠቀሰው ”ሙሉ ልቦናህን ሰጠኝ እና እኔ ሙሉ ለሙሉ እንከባከብሀለሁ፡፡“ ”አሀም ትቫም ሳርቫ ፓፔ“ ነገር ግን እንዲህም ተገልጾ ሰዎች ይህንንም ሊረዱት አልቻሉም፡፡ ”ኦ ለምን ብዬ ለክርሽና ሙሉ ልቦናዬን እሰጣለሁ፡፡ እርሱም እንደ እኔ ሰው ነው፡፡“ ”ምናልባት ከእኔ ትንሽ አስፈላጊ ደረጃ ላይ ያለ ነው፡፡ ቢሆንም ግን ለምን ብዬ ሙሉ ልቦናዬን እሰጣለሁ?“ ምክንያቱም በዚህ ቁሳዊ ዓለም ላይ ያለን በሽታ ልቦናችንን ለማንም ያለመስጠት ነው፡፡ ሁላችንም በትእቢት ላይ እንገኛለን፡፡ ”እኔ እንዲህ ነኝ“ ይህም የቁሳዊ ዓለም በሽታ ነው፡፡ ከዚህም በሽታ ለመዳን ካስፈለገን ለአብዩ የመላእክት ጌታ ሙሉ ልባናችንን መስጠት ይገባናል። ታድ ቪድሂ ፕራኒፓቴና ፓሪፕራሽኔና ሴቫያ ኡፓዴክስያንቲ ቴ ግያናም ግያኒናስ ታትቫ ዳርሺናሀ :(ብጊ፡ 4.34)

ስለዚህ አንድ ሰው ሙሉ ልቦናውን ከትእቢት ወጥቶ ለመስጠት ዝግጁ ካልሆነ ወደፊት መራመድ አይችልም ይህም ለዓለማዊ ሰው በጣም አስቸጋሪ ሆኖ ይገኛል፡፡ ማንም ሰው ሙሉ ልቦናውን ለመስጠት አይፈልግም፡፡ መወዳደርን ግን ይፈልጋል፡፡ ይህም ውድድር በግል የተመሰረተ በሰው ለሰው የተመሰረተ በቤተሰብ ለቤተሰብ የተመሰረተ እንዲሁም በአገር ለአገር የተመሰረተ ነው፡፡ ሁሉም የበላይ ለመሆን ይፈልጋል፡፡ ይህ በእንዲህ እያለ ሙሉ ልቦና ሰጥቶ መቀመጥን ማን ይፈልጋል? ሙሉ ልቦናን ለመስጠት በጣም አዳጋች ሆኗል፡፡ በሽታችንም ይህ ነው፡፡ ሰለዚህ ይህንን ተንኮለኝነትን ለማቆም እና ይህንን ስር ሰደድ በሽታን ለማዳን ክርሽና ሙሉ ልቦናህን ስጠኝ ብሎ ጠይቋል፡፡ ሳርቫ ድሃርማን ፓሪትያጅያ ማም ኤካም ሻራናም ቭራጃ (ብጊ፡ 18.66) ከዚያስ እኔ ሙሉ ልቦናዬን ከሰጠሁ ሁሉም ነገር አይወድቅምን? ይህም ንግዴ ፕላኔ ብዙ ያቀድኳቸው ነገሮች ሁሉ ሊወድቁ አይችሉምን? አይደለም፡፡ ክርሽናም እንዲህ ብሎናል፡፡ ”እኔ ሀላፊነትህን ሁሉ እወስዳለሁ፡፡ እኔ ሀላፊነትህ ሁሉ እወስዳለሁ፡፡“ አሀም ትቫም ሳርቫ ፓፔብህዮ ሞክሻዪምስያሚ ማ ሱቻሀ፡፡ "አታስብ አትጨነቅ” ብዙ ማረጋገጫ ቃላቶችን ሰጥቶናል፡፡ እንዲህም ሁሉ ሆኖ ሙሉ ልቦናችንን ለመስጠት ዝግጁ አይደለንም፡፡ በሽታችንም ይህ ነው፡፡ ስለዚህም ክርሽና እንደገና እንደ ትሁት አገልጋይ ሆኖ መጥቷል፡፡ ይህም እንዴት አድረገን ሙሉ ልቦናችንን ለመስጠት እንደምንችል ነው፡፡ ቼይታንያ መሀፕራብሁ፡፡ “ክርሽና ቫርናም ትቪሳክርሽናም ሳንጎፓንጋስትራ ፓርሳዳም” (ሽብ፡ 11.5.32)

ይህ የክርሽና ንቃት እንቅስቃሴ ሳይንቲፊክ እና ስልጣን ያለው ነው፡፡ ይህም ስልጣን የሌለው በግምታዊ አእምሮ የተመሰረተ እንቅስቃሴ አይደለም፡፡ ስልጣን ያለው ነው፡፡ ይህም ክርሽና በቬዲክ ትእዛዞች ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ ክርሽናም እንዲህ ገልጾታል፡፡ “ሳርቫ ድሀርማ ፓሪትያጅያ ማም ኤካም ሻራናም ቭራጃ” (ብጊ፡ 18.66) እኛ የምናስተምረው ይህንኑ ፍልስፍና ነው፡፡ ክርሽና አብዩ የመላእክት ጌታ እዚህ አለ፡፡ አብዩ የመላእክት ጌታን እየፈለግህ ነው፡፡ አብዩ አምላክም ምን እንደሆነ ለመረዳት አልቻልክም፡፡ እኛም ይህንኑ አብይ አምላክ ክርሽናን እያቀረብን እንገኛለን፡፡ ይህም ቅዱስ ስሙን እንቅስቃሴዎቹን፡፡ እነዚህም ሁሉ በብሀገቨድ ጊታ ውስጥ ተጠቅሰው ይገኛሉ፡፡ እርሱንም ተቀብለህ ሙሉ ልቦናህን ስጥ፡፡ ክርሽናም እንዲህ ብሏል፡፡ “ማን ማና ብሀቫ ማድ ብሀክቶ ማድ ያጂ ማም ናማስጁሩ” (ብጊ፡ 18.65) እኛም የምናስተምረው ይህንኑ ነው፡፡ ይህም በብሀቨገድ ጊታ ውስት የተገለፀውን ነው፡፡ መልእክቱን አንቀይረውም፡፡ የብሀገቨድ ጊታን መልእክትም አበላሽተን አናቀርብም፡፡ ይህንን ዓይነት ቀጣፊነት አናደርግም፡፡ አንዳንድ ግዜ ሰዎች እንዲህ ይሉኛል፡፡ “ስዋሚጂ የሰራኅው ስራ በጣም ጥሩ ነው፡፡” ነገር ግን ምን ተአምር ሰርቻለሁ? እኔ ማጂሻን አይደለሁም፡፡ የእኔ ጥሩ ስራ ግን ብሀገቫድ ጊታን አለመበረዜ ነው፡፡ ይህንንም ብሀገቨድ ጊታ ልክ በክርሽና እንደተዘመረው አድርጌ አቅርቤዋለሁ፡፡ ሰለዚህም በጣም የተሳካ እንቅስቃሴ ይዘን እንገኛለን፡፡ እናመሰግናለን፡፡