AM/Prabhupada 0664 - ባዶ የሆነ ፍልስፍና ሌላ ምትሀት ነው፡፡ ባዶ የሆነ የገር ሊኖር አይችልም፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0664 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1969 Category:AM-Quotes - L...")
 
(Vanibot #0019: LinkReviser - Revised links and redirected them to the de facto address when redirect exists)
 
Line 8: Line 8:
[[Category:Amharic Pages - Yoga System]]
[[Category:Amharic Pages - Yoga System]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0661 - ከእነዚህ ልጆች በላይ የሚሆን ለክርሽና ትኩረት ያለው የለም፡፡ ምክንያቱም ሁሌ ክርሽናን በማስታወው የተሰማሩ ናቸው፡፡|0661|AM/Prabhupada 0666 - ፀሀይ ክፍላችሁ ድረስ ገብታ የምታንፀባርቅ ከሆነ ክርሽና ላባችሁ ውስጥ መግባት ያዳግተዋልን|0666}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 20: Line 23:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/690216BG-LA_Clip7.MP3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/690216BG-LA_Clip7.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->


Line 30: Line 33:
ታማላ ክርሽና፡ ብሀገቨድ ጊታ እንዲህ ይላል፡፡ ”የቁሳዊ ዓለም በትእይንት አለመኖር ማለት“ ”ወደ ባዶነት መግባት ማለት አይደለም፡፡ ይህም በሰፊው የታመነበት ሆኖ ስህተተኛ ሀሳብ ነው፡፡“  
ታማላ ክርሽና፡ ብሀገቨድ ጊታ እንዲህ ይላል፡፡ ”የቁሳዊ ዓለም በትእይንት አለመኖር ማለት“ ”ወደ ባዶነት መግባት ማለት አይደለም፡፡ ይህም በሰፊው የታመነበት ሆኖ ስህተተኛ ሀሳብ ነው፡፡“  


ፕራብሁፓድ፡ አዎን ስለዚህ የቁሳዊ ዓለም ከትእይንት መጥፋት እንዲህ ማለት አይደለም፡፡ ምክንያቱም እኔ ባዶ ባለመሆኔ መንፈስ ወይንም ነፍስ ሆኜ እገኛለሁ፡፡ እኔ ባዶ ብሆን ኖሮ እንዴት ይህን ገላ እንዲዳብር እና እንዲያድግ ምክንያት ለመሆን በቃሁ? እኔ ባዶ አይደለሁም፡፡ እኔ ዘር ነኝ፡፡ ልክ ዘር በመሬት ላይ እንደምትዘሩት፡፡ ይህም ዘር ወደ ትልቅ ዛፍ ወይንም ተክል ይቀየራል፡፡ እንደዚሁም ሁሉ ይህ ዘር ወደ እናት ማህፀን በአባት ተሰጥቶ ልክ እንደ ዛፉ ገላው ሲያድግ ይገኛል፡፡ ይህም ገላ በትእይንት አለ፡፡ ባዶነቱ የታለ? ”አሀም ቢጃ ፕራዳህ ፒታ“ ([[Vanisource:BG 14.4|ብጊ፡ 14.4]]) በ14ኛው ምእራፍም ይህንን ታዩታላችሁ፡፡ ይህም የመጀመሪያው ዘር የተሰጠው በክርሽና ነው፡፡ ይህም ዘር በቁሳዊ ዓለም ማህፀን ውስጥ ይቀመጣል፡፡ ከዚያም በኋላ ብዙ ህያው ነዋሪዎች በትእይንት ሲቀርቡ እናያለን፡፡ ይህንንም መቀናቀን አይቻልም፡፡ ምክንያቱም ፍጥረት በተግባራዊ ህይወታችን እንደምናየው የመፈጠር ስርዓቱ በዚሁ ሂደት ነው፡፡ አባት ወደ እናት ማህፀን ውስጥ ዘሩን እንደሚያስቀምጥ እንረዳለን፡፡ እናትም ሕፃኑ እንዲያድግ የሚያስፈልገውን ሁሉ ፕሮቲን ትሰጣለች፡፡ ስለዚህ ባዶ የሚባል ነገር የለም፡፡ ይህም ዘር ባዶ ቢሆን ኖሮ ሕፃኑ እንዴት ሊያድግ ይችል ነበረ፡፡ ስለዚህ “ኒርቫና” ማለት ቁሳዊ አካል ደግሞ አለመያዝ ማለት ነው፡፡ ነገር ግን ነፍስን ባዶ ለማድረግ አታሰላስሉ፡፡ ይህ ስሜት ሊሰጥ የማይችል ነው፡፡ ባዶ እናንተ ባዶ አይደላችሁም፡፡ ባዶ መሆን ያለበትም ይህንን ቁሳዊ አካላችንን ከነፍስ ባዶ ማድረግ ነው፡፡ ይህንን መከራ የሞላበትን ገላ ከነፍስ ባዶ ማድረግ አለብን፡፡ የመንፈሳዊ ገላችሁንም ለማሳደግ ሞክሩ፡፡ ይህም የሚቻል ነገር ነው፡፡ “ያድ ጋትቫ ና ኒቫርታንቴ ታድ ድሀማ ፓራማም ማማ” ([[Vanisource:BG 15.6|ብጊ፡ 15.6]]) እነዚህ ነገሮች ያሉ ናቸው፡፡ እኛም ይህንን ለመረዳት አእምሮዋችንን በጣም ማዳበር ይገባናል፡፡ የሕይወታችን ችግር ምንድን ነው? ይህንንስ አስፈላጊ የሰው ልጅ ህይወት እንዴት አድረገን ነው በትክክል መጠቀም ይምንችለው? የሚያሳዝነው ነገር ግን ይህ እውቀት በዓለም ላይ ብዙ የማይታይ ነው፡፡ ይህም እንቅስቃሴያችን ብቻ ነው ምናልባት በዓለም ላይ ይህንን የሚያስተምረው፡፡ ይህም ሰለ ትክክለኛው የሕይወታችን ችግሮች፡፡ ስለ የሰው ልጅ ሕይወታችን በጣም አስፈላጊነት፡፡ የክርሽና ንቃት እንቅስቃሴያችን የተመሰረተው በዚሁ ነው፡፡ ቀጥል፡፡  
ፕራብሁፓድ፡ አዎን ስለዚህ የቁሳዊ ዓለም ከትእይንት መጥፋት እንዲህ ማለት አይደለም፡፡ ምክንያቱም እኔ ባዶ ባለመሆኔ መንፈስ ወይንም ነፍስ ሆኜ እገኛለሁ፡፡ እኔ ባዶ ብሆን ኖሮ እንዴት ይህን ገላ እንዲዳብር እና እንዲያድግ ምክንያት ለመሆን በቃሁ? እኔ ባዶ አይደለሁም፡፡ እኔ ዘር ነኝ፡፡ ልክ ዘር በመሬት ላይ እንደምትዘሩት፡፡ ይህም ዘር ወደ ትልቅ ዛፍ ወይንም ተክል ይቀየራል፡፡ እንደዚሁም ሁሉ ይህ ዘር ወደ እናት ማህፀን በአባት ተሰጥቶ ልክ እንደ ዛፉ ገላው ሲያድግ ይገኛል፡፡ ይህም ገላ በትእይንት አለ፡፡ ባዶነቱ የታለ? ”አሀም ቢጃ ፕራዳህ ፒታ“ ([[Vanisource:BG 14.4 (1972)|ብጊ፡ 14.4]]) በ14ኛው ምእራፍም ይህንን ታዩታላችሁ፡፡ ይህም የመጀመሪያው ዘር የተሰጠው በክርሽና ነው፡፡ ይህም ዘር በቁሳዊ ዓለም ማህፀን ውስጥ ይቀመጣል፡፡ ከዚያም በኋላ ብዙ ህያው ነዋሪዎች በትእይንት ሲቀርቡ እናያለን፡፡ ይህንንም መቀናቀን አይቻልም፡፡ ምክንያቱም ፍጥረት በተግባራዊ ህይወታችን እንደምናየው የመፈጠር ስርዓቱ በዚሁ ሂደት ነው፡፡ አባት ወደ እናት ማህፀን ውስጥ ዘሩን እንደሚያስቀምጥ እንረዳለን፡፡ እናትም ሕፃኑ እንዲያድግ የሚያስፈልገውን ሁሉ ፕሮቲን ትሰጣለች፡፡ ስለዚህ ባዶ የሚባል ነገር የለም፡፡ ይህም ዘር ባዶ ቢሆን ኖሮ ሕፃኑ እንዴት ሊያድግ ይችል ነበረ፡፡ ስለዚህ “ኒርቫና” ማለት ቁሳዊ አካል ደግሞ አለመያዝ ማለት ነው፡፡ ነገር ግን ነፍስን ባዶ ለማድረግ አታሰላስሉ፡፡ ይህ ስሜት ሊሰጥ የማይችል ነው፡፡ ባዶ እናንተ ባዶ አይደላችሁም፡፡ ባዶ መሆን ያለበትም ይህንን ቁሳዊ አካላችንን ከነፍስ ባዶ ማድረግ ነው፡፡ ይህንን መከራ የሞላበትን ገላ ከነፍስ ባዶ ማድረግ አለብን፡፡ የመንፈሳዊ ገላችሁንም ለማሳደግ ሞክሩ፡፡ ይህም የሚቻል ነገር ነው፡፡ “ያድ ጋትቫ ና ኒቫርታንቴ ታድ ድሀማ ፓራማም ማማ” ([[Vanisource:BG 15.6 (1972)|ብጊ፡ 15.6]]) እነዚህ ነገሮች ያሉ ናቸው፡፡ እኛም ይህንን ለመረዳት አእምሮዋችንን በጣም ማዳበር ይገባናል፡፡ የሕይወታችን ችግር ምንድን ነው? ይህንንስ አስፈላጊ የሰው ልጅ ህይወት እንዴት አድረገን ነው በትክክል መጠቀም ይምንችለው? የሚያሳዝነው ነገር ግን ይህ እውቀት በዓለም ላይ ብዙ የማይታይ ነው፡፡ ይህም እንቅስቃሴያችን ብቻ ነው ምናልባት በዓለም ላይ ይህንን የሚያስተምረው፡፡ ይህም ሰለ ትክክለኛው የሕይወታችን ችግሮች፡፡ ስለ የሰው ልጅ ሕይወታችን በጣም አስፈላጊነት፡፡ የክርሽና ንቃት እንቅስቃሴያችን የተመሰረተው በዚሁ ነው፡፡ ቀጥል፡፡  


ታማላ ክርሽና፡ “በአብዩ አምላክ የቁሳዊ ዓለማት ፍጥረት ባዶ የሚባል ነገር የለም፡፡ የሚኖረውም ከትእይንት መሰወር ብቻ ነው፡፡”  
ታማላ ክርሽና፡ “በአብዩ አምላክ የቁሳዊ ዓለማት ፍጥረት ባዶ የሚባል ነገር የለም፡፡ የሚኖረውም ከትእይንት መሰወር ብቻ ነው፡፡”  

Latest revision as of 13:08, 8 June 2018



Lecture on BG 6.13-15 -- Los Angeles, February 16, 1969

ታማላ ክርሽና፡ ብሀገቨድ ጊታ እንዲህ ይላል፡፡ ”የቁሳዊ ዓለም በትእይንት አለመኖር ማለት“ ”ወደ ባዶነት መግባት ማለት አይደለም፡፡ ይህም በሰፊው የታመነበት ሆኖ ስህተተኛ ሀሳብ ነው፡፡“

ፕራብሁፓድ፡ አዎን ስለዚህ የቁሳዊ ዓለም ከትእይንት መጥፋት እንዲህ ማለት አይደለም፡፡ ምክንያቱም እኔ ባዶ ባለመሆኔ መንፈስ ወይንም ነፍስ ሆኜ እገኛለሁ፡፡ እኔ ባዶ ብሆን ኖሮ እንዴት ይህን ገላ እንዲዳብር እና እንዲያድግ ምክንያት ለመሆን በቃሁ? እኔ ባዶ አይደለሁም፡፡ እኔ ዘር ነኝ፡፡ ልክ ዘር በመሬት ላይ እንደምትዘሩት፡፡ ይህም ዘር ወደ ትልቅ ዛፍ ወይንም ተክል ይቀየራል፡፡ እንደዚሁም ሁሉ ይህ ዘር ወደ እናት ማህፀን በአባት ተሰጥቶ ልክ እንደ ዛፉ ገላው ሲያድግ ይገኛል፡፡ ይህም ገላ በትእይንት አለ፡፡ ባዶነቱ የታለ? ”አሀም ቢጃ ፕራዳህ ፒታ“ (ብጊ፡ 14.4) በ14ኛው ምእራፍም ይህንን ታዩታላችሁ፡፡ ይህም የመጀመሪያው ዘር የተሰጠው በክርሽና ነው፡፡ ይህም ዘር በቁሳዊ ዓለም ማህፀን ውስጥ ይቀመጣል፡፡ ከዚያም በኋላ ብዙ ህያው ነዋሪዎች በትእይንት ሲቀርቡ እናያለን፡፡ ይህንንም መቀናቀን አይቻልም፡፡ ምክንያቱም ፍጥረት በተግባራዊ ህይወታችን እንደምናየው የመፈጠር ስርዓቱ በዚሁ ሂደት ነው፡፡ አባት ወደ እናት ማህፀን ውስጥ ዘሩን እንደሚያስቀምጥ እንረዳለን፡፡ እናትም ሕፃኑ እንዲያድግ የሚያስፈልገውን ሁሉ ፕሮቲን ትሰጣለች፡፡ ስለዚህ ባዶ የሚባል ነገር የለም፡፡ ይህም ዘር ባዶ ቢሆን ኖሮ ሕፃኑ እንዴት ሊያድግ ይችል ነበረ፡፡ ስለዚህ “ኒርቫና” ማለት ቁሳዊ አካል ደግሞ አለመያዝ ማለት ነው፡፡ ነገር ግን ነፍስን ባዶ ለማድረግ አታሰላስሉ፡፡ ይህ ስሜት ሊሰጥ የማይችል ነው፡፡ ባዶ እናንተ ባዶ አይደላችሁም፡፡ ባዶ መሆን ያለበትም ይህንን ቁሳዊ አካላችንን ከነፍስ ባዶ ማድረግ ነው፡፡ ይህንን መከራ የሞላበትን ገላ ከነፍስ ባዶ ማድረግ አለብን፡፡ የመንፈሳዊ ገላችሁንም ለማሳደግ ሞክሩ፡፡ ይህም የሚቻል ነገር ነው፡፡ “ያድ ጋትቫ ና ኒቫርታንቴ ታድ ድሀማ ፓራማም ማማ” (ብጊ፡ 15.6) እነዚህ ነገሮች ያሉ ናቸው፡፡ እኛም ይህንን ለመረዳት አእምሮዋችንን በጣም ማዳበር ይገባናል፡፡ የሕይወታችን ችግር ምንድን ነው? ይህንንስ አስፈላጊ የሰው ልጅ ህይወት እንዴት አድረገን ነው በትክክል መጠቀም ይምንችለው? የሚያሳዝነው ነገር ግን ይህ እውቀት በዓለም ላይ ብዙ የማይታይ ነው፡፡ ይህም እንቅስቃሴያችን ብቻ ነው ምናልባት በዓለም ላይ ይህንን የሚያስተምረው፡፡ ይህም ሰለ ትክክለኛው የሕይወታችን ችግሮች፡፡ ስለ የሰው ልጅ ሕይወታችን በጣም አስፈላጊነት፡፡ የክርሽና ንቃት እንቅስቃሴያችን የተመሰረተው በዚሁ ነው፡፡ ቀጥል፡፡

ታማላ ክርሽና፡ “በአብዩ አምላክ የቁሳዊ ዓለማት ፍጥረት ባዶ የሚባል ነገር የለም፡፡ የሚኖረውም ከትእይንት መሰወር ብቻ ነው፡፡”

ፕራብሁፓድ፡ ባዶ ምንድነው? በሁሉም ቦታ እያያችሁ ነው፡፡ በመሬት ውስጥ በአፈር ውስጥ እንኳን ባዶ የሚባል ነገር አታገኙም፡፡ በመሬት ባዶ ነገር የለም በሰማይም ባዶ ነገር የለም፡፡ በአየርም ባዶ ነገር የለም በውሀም ባዶ ነገር የለም፡፡ በእሳትም ባዶ ነገር የለም፡፡ ታድያ ባዶ የት ነው የምታዩት? የት ነው ባዶን የምታገኙት? ይህ የባዶ ፍልስፍና ምትሀታዊ ነው፡፡ ባዶ የሚባል ነገር የለም፡፡