AM/Prabhupada 0678 - በክርሽና ንቃት በማዳበር ላይ የሚገኝ ሁሉ በዮጋ ትኩረት የተሰማራ ነው፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0678 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1969 Category:AM-Quotes - L...")
 
(Vanibot #0019: LinkReviser - Revised links and redirected them to the de facto address when redirect exists)
 
Line 8: Line 8:
[[Category:Amharic Pages - Yoga System]]
[[Category:Amharic Pages - Yoga System]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0674 - ምን ያህል መብላት እንደሚያስፈልጋችሁ አዋቂ ሁኑ፡፡ ይህም በጤንነት ብቁ ለመሆን የሚያስፈልጋችሁን ያህል ብቻ ነው፡፡|0674|AM/Prabhupada 0703 - እራሳችሁ በክርሽና ንቃት ላይ የመሰጣችሁ ከሆነ ይህም “ሰማድሂ” ይባላል፡፡|0703}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 20: Line 23:

<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/690218BG-LA_Clip4.MP3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/690218BG-LA_Clip4.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->

Line 28: Line 31:

<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
ቪሽኑጃን፡ ጥቅስ 27 ”መላ ሀሳቡ በእኔ ላይ የሚያተኩረው ዮጊ ከፍተኛውን ደስታ ሊያገኝ ይችላል፡፡“ ”ከብራህማን (ከአብዩ) ጋር ባለው ግኑኝነት ነፃነቱን አግኝቷል፡፡ በሀሳቡም ሰላምተኛ ነው፡፡“ ረጋ ካላለም መንፈስ ነፃ ወጥቷል፡፡ ከሀጥያትም ነፃ ነው፡፡ ([[Vanisource:BG 6.27|ብጊ፡ 6.27]])  
ቪሽኑጃን፡ ጥቅስ 27 ”መላ ሀሳቡ በእኔ ላይ የሚያተኩረው ዮጊ ከፍተኛውን ደስታ ሊያገኝ ይችላል፡፡“ ”ከብራህማን (ከአብዩ) ጋር ባለው ግኑኝነት ነፃነቱን አግኝቷል፡፡ በሀሳቡም ሰላምተኛ ነው፡፡“ ረጋ ካላለም መንፈስ ነፃ ወጥቷል፡፡ ከሀጥያትም ነፃ ነው፡፡ ([[Vanisource:BG 6.27 (1972)|ብጊ፡ 6.27]])  

ጥቅስ 28 ”በራስን በማወቅ ደረጃም ተረጋግቶ እና ከቁሳዊ ዓለም መበከልም ነፃ በመውጣት“ ”ይኅው ዮጊ ከፍተኛውን የትክክለኛ የደስታ ደረጃ አግኝቶ እና ከአብዩ ጌታ ጋር ቀርቦ ይታያል፡፡“ ([[Vanisource:BG 6.28|ብጊ፡ 6.28]])  
ጥቅስ 28 ”በራስን በማወቅ ደረጃም ተረጋግቶ እና ከቁሳዊ ዓለም መበከልም ነፃ በመውጣት“ ”ይኅው ዮጊ ከፍተኛውን የትክክለኛ የደስታ ደረጃ አግኝቶ እና ከአብዩ ጌታ ጋር ቀርቦ ይታያል፡፡“ ([[Vanisource:BG 6.28 (1972)|ብጊ፡ 6.28]])  

ፕራብሁፓድ፡ ይህ ነው ትክክለኛ ደረጃ ላይ መሆን ማለት፡፡ ”ሀሳቡ ሁሉ በእኔ ላይ ያተኮረ፡፡“ እኔ ማለት ክርሽና ማለት ነው፡፡ ክርሽና እየተናገረ ነው፡፡ እኔ እንዲህ ብዬ የምጠይቅህ ከሆነ ”የሚጠጣ ውሀ ስጠኝ“ ውሀውን ለሌላ ሰው ለመስጠት አይገባህም፡፡ እንደዚሁም ሁሉ የብሀገቨድ ጊታ የተነገረው በክርሽና ነው፡፡ እርሱም ”እኔ“ ብሎ ይናገራል፡፡ ”እኔ“ ማለት ክርሽና ማለት ነው፡፡ ይህ ግልፅ መሆን አለበት፡፡ ነገር ግን ብዙ ሰለ ብሀገቨድ ጊታ ገለፃ የሚሰጡ አሉ፡፡ እነዚህም ክርሽና ከሚናገረው ውጪ እየወጡ ይገኛሉ፡፡ ለምን እንደሆነ ላውቀው አልችልም፡፡ ይህ ግን ይህ አታላይ ይዘት እንዳለው ግልጽ ነው፡፡ ሰለዚህ “እኔ” ሲባል ክርሽና ማለት ነው፡፡ እንደዚህም የክርሽና ንቃት ያለው ሰው በዮጋ ተመስጦ የሚገኝ ነው፡፡ ቀጥል

<!-- END TRANSLATED TEXT -->
<!-- END TRANSLATED TEXT -->

Latest revision as of 13:08, 8 June 2018

Lecture on BG 6.25-29 -- Los Angeles, February 18, 1969

ቪሽኑጃን፡ ጥቅስ 27 ”መላ ሀሳቡ በእኔ ላይ የሚያተኩረው ዮጊ ከፍተኛውን ደስታ ሊያገኝ ይችላል፡፡“ ”ከብራህማን (ከአብዩ) ጋር ባለው ግኑኝነት ነፃነቱን አግኝቷል፡፡ በሀሳቡም ሰላምተኛ ነው፡፡“ ረጋ ካላለም መንፈስ ነፃ ወጥቷል፡፡ ከሀጥያትም ነፃ ነው፡፡ (ብጊ፡ 6.27)

ጥቅስ 28 ”በራስን በማወቅ ደረጃም ተረጋግቶ እና ከቁሳዊ ዓለም መበከልም ነፃ በመውጣት“ ”ይኅው ዮጊ ከፍተኛውን የትክክለኛ የደስታ ደረጃ አግኝቶ እና ከአብዩ ጌታ ጋር ቀርቦ ይታያል፡፡“ (ብጊ፡ 6.28)