AM/Prabhupada 0341 - አንድ አዋቂ የሆነ ሰው ይህንን የክርሽናን ንቃት ይከታተላል፡፡
Lecture on BG 9.1 -- Melbourne, June 29, 1974
ፕራብሁፓድ:“ህምምም” ማድሁድቪሳ:ክርሽና ለአርጁና የገለጸለት እውቀት ምንድን ነው? አዎን:ክርሽና እንዲህ ጠየቀ:“አንተ ተንኮለኛ:ሙሉ ልቦናህን ለእኔ ስጥ” እናንተ ሁሉ ተንኮለኞች ናችሁ:ለክርሽናም ልቦናችሁን ሁሉ መስጠት አለባችሁ:እንደዚሁም ሁሉ ህይዋታችሁ ይተሳካ ይሆናል: የክርሽና :የነጠረው ትእዛዙ ይኅው ነው: “ሳርቫ ድሀርማ ፓሪትያጃ ማም ኤካም ሻራናም ቭራጃ”(ብጊ18 66) ክርሽና የሰጠውም ትእዛዝ ለአርጁና ብቻ አይደለም:የሰጠው ትእዛዝ ለሁላችንም:ተንኮለኞች ነው: እንዲህም ይላል:“እናንተ እራሳችሁን ለማስደሰት:ብዙ ነገር እየፈጠራችሁ ነው:በዚህም ልትደሰቱ አትችሉም:ይህ የተረጋገጠ ነው:” ”ነገር ግን ለእኔ ሙሉ ልቦናችሁን ከሰጣችሁ:እኔ ላስደስታችሁ እችላለሁ“:ይህ የክርሽና ንቃት ነው:አንድ መስመር: ስለዚህም:አዋቂ የሆነ ሰው ሁሉ:ይህንን መመሪያ ይከተላል: እንዲህም ይላል:“እራሴን ለማስደሰት በጣም ጥሬ ነበር:ነገር ግን ሁሉም ወድቋል” “አሁን ለክርሽና ሙሉ ልቦናዬን መስጠት አለብኝ” ይህ ነው የሚፈለገው: