AM/Prabhupada 0033 - የመሀ ፕራብሁ ስም ፓቲታ ፓቫና ነው፡፡: Difference between revisions
(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0033 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1975 Category:AM-Quotes - M...") |
m (Text replacement - "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->" to "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->") |
||
Line 7: | Line 7: | ||
[[Category:Amharic Language]] | [[Category:Amharic Language]] | ||
<!-- END CATEGORY LIST --> | <!-- END CATEGORY LIST --> | ||
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE --> | |||
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0032 - ለመናገር የምፈልጋቸው ነገሮች ሁሉ በመፅሀፍቶቼ ተነግረዋል፡፡|0032|AM/Prabhupada 0034 - እያንዳንዱ ሰው እውቀት የሚያገኘው ከባለሥልጣን ነው፡፡|0034}} | |||
<!-- END NAVIGATION BAR --> | |||
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK--> | <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK--> | ||
<div class="center"> | <div class="center"> | ||
Line 19: | Line 22: | ||
<!-- BEGIN AUDIO LINK --> | <!-- BEGIN AUDIO LINK --> | ||
<mp3player> | <mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/751004mw.mau_clip2.mp3</mp3player> | ||
<!-- END AUDIO LINK --> | <!-- END AUDIO LINK --> | ||
Latest revision as of 06:06, 29 November 2017
Morning Walk -- October 4, 1975, Mauritius
ፑስታ ክርሽና: “የአሁን ግዜ መንግስታት:በጣም አሰቀያሚ የሆኑትን ሃጥያታዊ ድርጊቶች እየደገፉ ይገኛሉ” እንዲህም እያለ:እንዴት ሰፊውን ህዝብ መለወጥ ይቻላል? ፕራብሁፓዳ: ታድያ መንግስት ትክክለኛ ናቸው ነው የምትለው? ፑስታ ክርሽና: አይደለም ፕራብሁፓዳ:እና? መወገድ አለባቸዋ! መንግስት በአሁን ግዜ ሁሉም ተንኮለኞች ናቸው: የተመረጡትም በተንኮለኞች ሁኖ:እራሳቸውም ተንኮለኞች ናቸው: ይህ ነው ችግሩ: በየሄድንበት ተንኮለኞችን እናገኛለን: “ማንዳ” ትንተናውም ተሰጥቷል: ማንዳ:በእኛ ካምፕ ውስጥም ብዙ ተንኮለኞች አሉ: ሪፖርቱን ማየት ትችላላችሁ:ተሻሽለው መጡ ቢባል እንኳን ተንኮላቸውን አያቆሙም: የተንኮል ፀባያቸውን ለማቆም አይችሉም: ስለዚህም በአጠቃላይ ተነግሯል:“ማንዳ” “ሁሉም መጥፎ” ልዩነቱ ግን በእኛ ካምፕ ውስጥ ተንኮለኞቹ እየተለወጡ ነው:ውጪ ያሉት ግን ምንም ለውጥ:የላቸውም በእኛ ካምፕ ውስጥ ተንኮለኞቹ ይለወጣሉ ብለን እናስባለን:ውጪ ግን ተስፋ የለም:ይህ ነው ልዩነቱ: ከዚህ ሌላ ሁሉም መጥፎ ሁኖ ይገኛል: ምንም ሳታለያይ እንዲህ ማለት ትችላለህ “ማንዳ ሱማንዳ ማታዮ” (ሽ ብ 1 1 10) ታድያ መንግስት እንዴት ጥሩ ሊሆን ይችላል? እነሱም በመጥፎ ደረጃ ናቸው: የጌታ ማሃብራብሁ ስም:“ፓቲታ ፓቫና” ነው:እርሱም ነፃነት የሚሰጠው ለመጥፎ ሰዎችም ጭምር ነው: በዚህ ካሊ ዩጋ በሚባለው ዘመን ውስጥ:ምንም ጥሩ ሰው አይገኝም:ሁሉም በመጥፎ ደረጃ ነው: እነዚህንም በጥሩ ደረጃ ያልሆኑ ሰዎችን ለመቋቋም፡ በጣም ጠናካራ መሆን ይገባችኋል፡፡