AM/Prabhupada 0150 - መዘመርን ማቆም አይገባንም፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0150 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1975 Category:AM-Quotes - L...")
 
(Vanibot #0019: LinkReviser - Revised links and redirected them to the de facto address when redirect exists)
 
Line 7: Line 7:
[[Category:AM-Quotes - in USA, Denver]]
[[Category:AM-Quotes - in USA, Denver]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0147 - ተራ የሆነ ሩዝ ታላቁ ወይንም አብዩ ሩዝ ተብሎ ሊጠራ አይችልም፡፡|0147|AM/Prabhupada 0156 - ላስተምራችሁ ጥረት የማደርገው የረሳችሁትን ነው፡፡|0156}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 15: Line 18:


<!-- BEGIN VIDEO LINK -->
<!-- BEGIN VIDEO LINK -->
{{youtube_right|2xrodki-N-Y|We Should Not Give Up Chanting - Prabhupāda 0150}}
{{youtube_right|2xrodki-N-Y|መዘመርን ማቆም አይገባንም፡ - Prabhupāda 0150}}
<!-- END VIDEO LINK -->
<!-- END VIDEO LINK -->


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/750628SB.DEN_clip2.mp3</mp3player>  
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/750628SB.DEN_clip2.mp3</mp3player>  
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->


Line 27: Line 30:


<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
“አትሃፒ ቴ ዴቫ ፓዳምፑጃ ድቫያም ፕራሳዳ ሌሻኑግርሂታ ኤቫ ሂ ጃናቲ ታትቫም ና ቻንያ ኤኮ ፒ ቪቺቫን” ([[Vanisource:SB 10.14.29|ሽብ 10 14 29]]) እነዚያ በክርሽና በረከት የተመረቁ:ክርሽናን ለማወቅ ይችላሉ: ሌሎች ግን:“ና ቻንያ ኤኮ ፒ ቺራም ቪቺንቫን” ቺራም ማለት ለረጅም ግዜ ማለት ነው:ክርሽና ማን እንደሆነ ግምት ውስጥ ቢገቡ ብዙ አመትም አይበቃቸውም: ይህም ክርሽናን ለመረዳት ነው:የግምት ሂደት አይጠቅመንም: እንደዚህም ብዙ የቬዲክ ጥቅሶች አሉ: “አታህ ሽሪ ክርሽና ናማዲ ና ብሃቬድ ግራሃያም ኢንድሪያኒ ሴቮን ሙክሄ ሂ ጂቫዶ ስቫያም ኤቫ ስፑራትሂ አዳሃ” :([[Vanisource:CC Madhya 17.136|ቼቻ ማድህያ 17 136]]) ክርሽና:ስሙ:ዝናው:አንደበቱ:ስራው: “ሽሪ ክርሽና ናማዲ ና ብሃቬድ” ናማዲ ማለት:“ከቅዱስ ስሙ ጀምሮ ማለት ነው” ምንድን ነው የማይቻለው?“እራሳችንን በአለማዊ መድረክ ካስቀመጥን” ለአንድ ሺህ አመት ያህልም ብንዘምር:ለመራመድ አስቸጋሪ ይሆናል:ይህም “ናማ አፐራድ” ይባላል: ቢሆንም ግን:ቅዱስ ስም ሃይል ስለ አለው:በመዘመር ብቻ:ቀስ በቀስ አንድ ሰው ንጹህ ሊሆን ይችላል: ስለዚህም መዘመርን ማቆም የለብንም:በተገኘንበት ሁኔታ:ሀሬ ክርሽና መዘመር አለብን: ነገር ግን እራሳችንን በአለማዊ መድረክ ላይ ካስቀመጥን:ክርሽናን ሙሉ በሙሉ ለማወቅ እና መረዳት ያዳግተናል: ቅዱስ ስሙን:አንደበቱን:ፎርሙን:ስራውን:መረዳት አዳጋች ይሆናል: ለዚህም ስርአቱ ብሃክቲ ነው: ክርሽናን ደግሞ ለመራዳት ስትበቁ: ወዲያውኑ ወደ መንፈሳዊ አለም ለመሄድ:ብቁ ትሆናላችሁ: ክርሽናም ይህንን በብሃገቨድ ጊታ ጠቅሶታል: “ትያክትቫ ዴሀም ፑናር ጃንማ ናይቲ ማም ኢቲ”([[Vanisource:BG 4.9|ብጊ 4 9]]).
“አትሃፒ ቴ ዴቫ ፓዳምፑጃ ድቫያም ፕራሳዳ ሌሻኑግርሂታ ኤቫ ሂ ጃናቲ ታትቫም ና ቻንያ ኤኮ ፒ ቪቺቫን” ([[Vanisource:SB 10.14.29|ሽብ 10 14 29]]) እነዚያ በክርሽና በረከት የተመረቁ:ክርሽናን ለማወቅ ይችላሉ: ሌሎች ግን:“ና ቻንያ ኤኮ ፒ ቺራም ቪቺንቫን” ቺራም ማለት ለረጅም ግዜ ማለት ነው:ክርሽና ማን እንደሆነ ግምት ውስጥ ቢገቡ ብዙ አመትም አይበቃቸውም: ይህም ክርሽናን ለመረዳት ነው:የግምት ሂደት አይጠቅመንም: እንደዚህም ብዙ የቬዲክ ጥቅሶች አሉ: “አታህ ሽሪ ክርሽና ናማዲ ና ብሃቬድ ግራሃያም ኢንድሪያኒ ሴቮን ሙክሄ ሂ ጂቫዶ ስቫያም ኤቫ ስፑራትሂ አዳሃ” :([[Vanisource:CC Madhya 17.136|ቼቻ ማድህያ 17 136]]) ክርሽና:ስሙ:ዝናው:አንደበቱ:ስራው: “ሽሪ ክርሽና ናማዲ ና ብሃቬድ” ናማዲ ማለት:“ከቅዱስ ስሙ ጀምሮ ማለት ነው” ምንድን ነው የማይቻለው?“እራሳችንን በአለማዊ መድረክ ካስቀመጥን” ለአንድ ሺህ አመት ያህልም ብንዘምር:ለመራመድ አስቸጋሪ ይሆናል:ይህም “ናማ አፐራድ” ይባላል: ቢሆንም ግን:ቅዱስ ስም ሃይል ስለ አለው:በመዘመር ብቻ:ቀስ በቀስ አንድ ሰው ንጹህ ሊሆን ይችላል: ስለዚህም መዘመርን ማቆም የለብንም:በተገኘንበት ሁኔታ:ሀሬ ክርሽና መዘመር አለብን: ነገር ግን እራሳችንን በአለማዊ መድረክ ላይ ካስቀመጥን:ክርሽናን ሙሉ በሙሉ ለማወቅ እና መረዳት ያዳግተናል: ቅዱስ ስሙን:አንደበቱን:ፎርሙን:ስራውን:መረዳት አዳጋች ይሆናል: ለዚህም ስርአቱ ብሃክቲ ነው: ክርሽናን ደግሞ ለመራዳት ስትበቁ: ወዲያውኑ ወደ መንፈሳዊ አለም ለመሄድ:ብቁ ትሆናላችሁ: ክርሽናም ይህንን በብሃገቨድ ጊታ ጠቅሶታል: “ትያክትቫ ዴሀም ፑናር ጃንማ ናይቲ ማም ኢቲ”([[Vanisource:BG 4.9 (1972)|ብጊ 4 9]]).
<!-- END TRANSLATED TEXT -->
<!-- END TRANSLATED TEXT -->

Latest revision as of 12:58, 8 June 2018



Lecture on SB 6.1.15 -- Denver, June 28, 1975

“አትሃፒ ቴ ዴቫ ፓዳምፑጃ ድቫያም ፕራሳዳ ሌሻኑግርሂታ ኤቫ ሂ ጃናቲ ታትቫም ና ቻንያ ኤኮ ፒ ቪቺቫን” (ሽብ 10 14 29) እነዚያ በክርሽና በረከት የተመረቁ:ክርሽናን ለማወቅ ይችላሉ: ሌሎች ግን:“ና ቻንያ ኤኮ ፒ ቺራም ቪቺንቫን” ቺራም ማለት ለረጅም ግዜ ማለት ነው:ክርሽና ማን እንደሆነ ግምት ውስጥ ቢገቡ ብዙ አመትም አይበቃቸውም: ይህም ክርሽናን ለመረዳት ነው:የግምት ሂደት አይጠቅመንም: እንደዚህም ብዙ የቬዲክ ጥቅሶች አሉ: “አታህ ሽሪ ክርሽና ናማዲ ና ብሃቬድ ግራሃያም ኢንድሪያኒ ሴቮን ሙክሄ ሂ ጂቫዶ ስቫያም ኤቫ ስፑራትሂ አዳሃ” :(ቼቻ ማድህያ 17 136) ክርሽና:ስሙ:ዝናው:አንደበቱ:ስራው: “ሽሪ ክርሽና ናማዲ ና ብሃቬድ” ናማዲ ማለት:“ከቅዱስ ስሙ ጀምሮ ማለት ነው” ምንድን ነው የማይቻለው?“እራሳችንን በአለማዊ መድረክ ካስቀመጥን” ለአንድ ሺህ አመት ያህልም ብንዘምር:ለመራመድ አስቸጋሪ ይሆናል:ይህም “ናማ አፐራድ” ይባላል: ቢሆንም ግን:ቅዱስ ስም ሃይል ስለ አለው:በመዘመር ብቻ:ቀስ በቀስ አንድ ሰው ንጹህ ሊሆን ይችላል: ስለዚህም መዘመርን ማቆም የለብንም:በተገኘንበት ሁኔታ:ሀሬ ክርሽና መዘመር አለብን: ነገር ግን እራሳችንን በአለማዊ መድረክ ላይ ካስቀመጥን:ክርሽናን ሙሉ በሙሉ ለማወቅ እና መረዳት ያዳግተናል: ቅዱስ ስሙን:አንደበቱን:ፎርሙን:ስራውን:መረዳት አዳጋች ይሆናል: ለዚህም ስርአቱ ብሃክቲ ነው: ክርሽናን ደግሞ ለመራዳት ስትበቁ: ወዲያውኑ ወደ መንፈሳዊ አለም ለመሄድ:ብቁ ትሆናላችሁ: ክርሽናም ይህንን በብሃገቨድ ጊታ ጠቅሶታል: “ትያክትቫ ዴሀም ፑናር ጃንማ ናይቲ ማም ኢቲ”(ብጊ 4 9).