AM/Prabhupada 0156 - ላስተምራችሁ ጥረት የማደርገው የረሳችሁትን ነው፡፡: Difference between revisions
Visnu Murti (talk | contribs) (Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0156 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1969 Category:AM-Quotes - A...") |
m (Text replacement - "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->" to "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->") |
||
Line 6: | Line 6: | ||
[[Category:AM-Quotes - in United Kingdom]] | [[Category:AM-Quotes - in United Kingdom]] | ||
<!-- END CATEGORY LIST --> | <!-- END CATEGORY LIST --> | ||
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE --> | |||
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0150 - መዘመርን ማቆም አይገባንም፡|0150|AM/Prabhupada 0162 - የብሀገቨድ ጊታን መልእክት በልቦናችሁ አሳድሩ፡፡|0162}} | |||
<!-- END NAVIGATION BAR --> | |||
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK--> | <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK--> | ||
<div class="center"> | <div class="center"> | ||
Line 14: | Line 17: | ||
<!-- BEGIN VIDEO LINK --> | <!-- BEGIN VIDEO LINK --> | ||
{{youtube_right|ax_x-xdudMs| | {{youtube_right|ax_x-xdudMs|ላስተምራችሁ ጥረት የማደርገው የረሳችሁትን ነው፡፡ - Prabhupāda 0156}} | ||
<!-- END VIDEO LINK --> | <!-- END VIDEO LINK --> | ||
<!-- BEGIN AUDIO LINK --> | <!-- BEGIN AUDIO LINK --> | ||
<mp3player> | <mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/690911AR.LON_clip.mp3</mp3player> | ||
<!-- END AUDIO LINK --> | <!-- END AUDIO LINK --> | ||
Latest revision as of 06:07, 29 November 2017
Arrival Address -- London, September 11, 1969
ጋዜጠኛ:ለማስተማር የምትሞክረው ትምህርት ምንድን ነው?
ፕራብሁፓዳ:እኔ ለማስተማር የምሞክረው:እናንተ የረሳችሁትን ትምህርት ነው:
ድቮቲዎች:ሀሪ ቦል!ሀሬ ክርሽና!(ሳቅ)
ጋዜጠኛ:የትኛውን:ማለትህ ነው?
ፕራብሁፓድ:ይህም ፈጣሪን ነው: አንዳንዶቻችሁ ፈጣሪ የለም ትላላችሁ:አንዳንዶቻችሁ ደግሞ ፈጣሪ ሞቷል ትላላችሁ: አንዳንዶቻችሁ ደግሞ ፈጣሪ ሰብአዊ ባህርይ የለውም ትላላችሁ:ወይንም ባዶ ነው ትላላችሁ: ይህ ሁሉ ስሜት የማይሰጥ ነው: ስለዚህ እነዚህን ስሜት የማይሰጡ ሰዎች ሁሉ:ፈጣሪ እንደ አለ:ለማስተማር ነው የመጣሁት:ይህ ነው የእኔ ሚሽን: ማንም ስሜት የማይሰጥ ሰው ወደ እኔ መምጣት ይችላል:እኔም ፈጣሪ እንደ አለ ማስረጃ አቀርብለታለሁ: ይህ ነው የእኛ የክርሽና ንቃት እንቅስቃሴ: ይህም ፈጣሪ የማያምኑ:ህብረተሰቦችን መቋቋም ነው: ፈጣሪ አለ:እዚህ ፊት ለፊት እንደምንትየያይም ሁሉ:ከፈጣሪ ጋር ፊት ለፊት ለመተያየት እንችላለን: ታታሪ እና ኮስተር ብላችሁ መንፈሳዊ ኑሮ የምትከታተሉ ከሆነ:ፈጣሪን ማየት ይቻላል: ነገር ግን:ፈጣሪን ለመርሳት እየሞከርን ነው:ስለዚህም ብዙ ስቃይ ላይ እየወደቅን እንገኛለን: ስለዚህ እኔም የማስተምረው:ክርሽና ንቃትን ወስዳችሁ:ደስተኛ እንድትሆኑ ብቻ ነው: በዚህ ስሜት በማይሰጥ:የማያ ማእበል:ወይንም ምትሃት:ተጎትትችሁ አትወሰዱ: ይህ ነው የእኔ መጠይቅ:
ድቮቲዎች:ሀሪ ቦል!