AM/Prabhupada 0031 - በምናገራቸው ቃላቶቼ እና በሰጠኋችሁ ልምምድ ስር ለመኖር ሞክሩ፡

The printable version is no longer supported and may have rendering errors. Please update your browser bookmarks and please use the default browser print function instead.


Room Conversation 1 -- November 10, 1977, Vrndavana

በአለም ላይ ሁለት ነገሮች አሉ:: ህይወት እና ሞት:: እና እኔ ብሞት ምን ችግር አለው? ሞት ከመጣ: ይህም የተፈጥሮ ጉዳይ ነው:: ጃያፐታካ እንዲህ አለ:: "ሸሪላ ፕራብሁፓዳ: ለእርስዎ ሞት እና ህይወት አንድ ነው:: ይህም ምክንያቱ በመንፈሳዊ እርምጃ የገፉ ስለሆነ ነው::" ለእኛ ግን: በህይወት ከተለዩን: የእርስዎ ቅርበት: ይጎልብናል:: ይህም ለእኛ በጣም ቅር የሚያሰኝ ሁኖ ይገኛል:: ሽሪላ ፕራብሁፓድም እንዲህ አለ:: "እናንተ በእኔ ቃላቶች እና ከእኔ ትምህርት ጋራ ለመኖር ትችላላችሁ::"