AM/Prabhupada 0079 - ምንም አይነት ክፍያ ለእኔ አያስፈልግም፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0079 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1976 Category:AM-Quotes - L...")
 
m (Text replacement - "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->" to "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->")
 
Line 7: Line 7:
[[Category:AM-Quotes - in India]]
[[Category:AM-Quotes - in India]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0078 - እምነት በተሞላበት መንገድ ለማዳመጥ ሞክሩ፡፡|0078|AM/Prabhupada 0080 - ክርሽና ከልጅ ጓደኞቹ ጋር መጫወትን በጣም ይወዳል፡፡|0080}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 19: Line 22:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/760818SB.HYD_clip.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/760818SB.HYD_clip.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->



Latest revision as of 06:06, 29 November 2017



Lecture on SB 1.7.6 -- Hyderabad, August 18, 1976

እነዚህ የውጭ አገር ሰዎች:ሂንዱ አይደሉም:ወይንም ህንዳውያን አይደሉም ወይንም ብራህማናዎች አይደሉም: እንዴት ነው ይህንን መንፈሳዊ ንቃት የወሰዱት?ሞኞች እና ተንኮለኞችም አይደሉም: የመጡትም ከተከበረ እና ከተማሩ ቤተሰቦች ነው: አሁን ኢራን ውስጥም ቅርንጫፎች አቋቋቁመናል:በቴህራን ውስጥ:ከዚያ ነው አሁንም የመጣሁት: ከሞሃመዳን ቤተሰቦችም የመጡ ብዙ ተማሪዎች አሉን:እነርሱም እየተከተሉ ነው: አፍሪካዊያንም እየተከተሉ ነው:አውስትራሊያዎችም እየተከተሉ ነው: በአለም ዙርያ ሁሉ:ይህ ነው የጌታ ቼይታንያ ሚሽን: “ፕሪትሂቪቴ አቼ ያታ ናጋራዲ ግራም ሳርቫትራ ፕራቻራ ሃይቤ ሞራ ናም” ይህ ይጌታ ቼይታንያ ትንቢት ነው: በአለም ላይ በሚገኙ:በእያንዳንዱ ከተማ እና መንደር: ይህ የክርሽና ንቃት እንቅስቃሴ:ይሰራጫል: ስለዚህ ለእኔ ነጥብ የለኝም:ይህ የእኔ ትንሿ መዋጮ እና በትህትና የቀረበች ናት: ስለዚህ አንድ ሰው ይህን የሚያስፈፅም ከሆነ:ለምን ሁላችንም እንዲህ አናደርግም? ቼይታንያ ማሃፕራብሁ:ስልጣን እና ሃይል ለሁሉም ህንዳውያን ሰጥቷል: ብሃረታ ብሁሚቴ ሆይላ ማኑስያ ጃንማ ያራ (ቼቻ አዲ 9.41) እርሱም የተናገረው ለሰው ዘር እንጂ ለድመቶች እና ለውሾች አይደለም: “ማኑሻ ጃንማ ያራ ጃንማ ሳርትሃካ ካሪ” በመጀመሪያ:የህይወታችን አላማ ምን እንደሆነ መረዳት ያስፈልጋል: ይህም እንዲህ ይባላል “ጃንማ ሳርትሃካ:ጃናማ ሳርትሃካ ካሪ ካራ ፓራ ኡፓካራ” ስለዚህ ሁሉም ቦታ ሂዱ: ይህም የክርሽና ንቃት በጣም የሚፈለግበት ደረጃ ላይ ነው ያለው: