AM/Prabhupada 0082 - ክርሽና በሁሉም ቦታ ይገኛል፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0082 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1976 Category:AM-Quotes - L...")
 
(Vanibot #0019: LinkReviser - Revised links and redirected them to the de facto address when redirect exists)
 
Line 6: Line 6:
[[Category:AM-Quotes - in France]]
[[Category:AM-Quotes - in France]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0081 - በፀሀይ ፕላኔት ውስጥ የሚገኙት ነዋሪዎች ገላቸውእሳት የተሞላበት ነው፡፡|0081|AM/Prabhupada 0083 - የሀሬ ክርሽናን ቅዱስ ስም በመዘመር ብቻሁሉም ነገር ሊመጣ ይችላል፡፡|0083}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 18: Line 21:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/760804BG.NMR_clip3.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/760804BG.NMR_clip3.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->


Line 26: Line 29:


<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
ዲቮቲ:ክርሽና በመንፈሳዊ አለም እና በእያንዳንዱ ህይወት ያለው ፍጡር ልብ ውስጥ ይገኛል ብለናል: ፕራብሁፓዳ:ክርሽና ሁሉም ቦታ ይገኛል:ድቮቲ:እንደ ሰው ወይንስ እንደ ሃይል? ፕራብሁፓዳ:በሃይሉ:በተጨማሪም እንደ ሰው:ነገር ግን በዚህ አለማዊ አይናችን ልናየው አንችልም: ሃይሉ ግን ሊታወቀን ይችላል:ይህንን ነጥብም አስረዳልን: በደንብም ስንረዳ:ይህ ጥቅስ እንደሚለው ሁሉም ነገር ”ብራህማ ሳርቫም ክሃልቭ ኢዳም ብራምማ“ ወደፊት የተራመደ ድቮቲ:ከክርሽና በቀር ሌላ ምንም ነገር አያይም: ድቮቲ:ሽሪላ ፕራብሁፓድ:በአለማዊ ሃይል እና በመንፈሳዊ ሃይል ያለው ልዩነት ምንድን ነው? ፕራብሁፓዳ:አዎን የተለያዩ ልዩነቶች አሉ:ልክ እንደ ኤሌትሪክ ምሳሌ: ብዙ የተለያዩ ነገሮች በአንድ በኤሌክትሪች ሃይል ይሰራሉ: ዲክታፎኑ እንኳን በዚሁ ሃይል ይሰራል: ክርሽናም እንዲህ ይላል:”አሃም ሳርቫስያ ፕራብሃቮ ([[Vanisource:BG 10.8|ብጊ 10.8]]) ክርሽና የሁሉም ነገር ሁሉ መነሻ ነው: ድቮቲ:በብሃገቨድ ጊታ እንደተገለፀው:አንድ ሰው በህይውቱ ላይ እያለ ገላውን እየቀየረ ነው: ነገር ግን ጥቁር ሰው ነጭ ሲሆን አይታይም:ወይንስ አንድ አንድ የማይቀየሩ ነገሮች አሉ? ገላችን ይቀያየር እንጂ:አንድ የማይቀየር ነገር በገላችን አለ: ይህ ምንድን ነው? ይህ እንዴት እየሆነ ነው?የሰው ልጅ ገላ ይቀያየራል ነገር ግን ከልጅነት ጀምሮ እስከ እርጅና ድረስ ሰዎችን እናውቃለን: ፕራብሁፓዳ: በመንፈሳዊ እውቀት እየዳበርክ ስትመጣ:በጥቁር እና በነጭ ምንም ልዩነት እንደሌለ ለመረዳት ትበቃለህ: ልክ እንደ አበባ:ሲያድግ ብዙ አበባ ይወጣዋል: የሚያፈራውም ከአንድ ስር ነው: እንደዚሁም ምንም ልዩነት የለም:ነገር ግን ቆንጆ ለማድረግ አበባው የተለያዩ ቀለሞች አሉት: ፀሃይ ስታንፀባርቅ 7 ቀለሞች አሏት:ከእነዚህም ቀለሞች: የተለያዩ ቀለሞች ይወጣሉ:መነሻው አንድ ነጭ ከለር ሁኖ የተለያዩ ቀለሞች ይወጣሉ: ይህ ግልፅ ነውን? ድቮቲ:ሽሪላ ፕራብሁፓዳ ክርሽና ሁሉን ነገር ከፈጠረ እና ሁሉም ነገር የክርሽናን ምኞት ለሟሟላት ከቀረበ: ጥሩ እና መጥፎ በምድር ላይ አለ ለማለት እንችላለን? ፕርብሁፓዳ:ጥሩ እና መጥፎ ብሎ የለም:ይህ የአእምሮአችን ግምት ነው: ነገር ግን አለማዊ በጠቅላላ መለት መጥፎ ማለት ነው:
ዲቮቲ:ክርሽና በመንፈሳዊ አለም እና በእያንዳንዱ ህይወት ያለው ፍጡር ልብ ውስጥ ይገኛል ብለናል: ፕራብሁፓዳ:ክርሽና ሁሉም ቦታ ይገኛል:ድቮቲ:እንደ ሰው ወይንስ እንደ ሃይል? ፕራብሁፓዳ:በሃይሉ:በተጨማሪም እንደ ሰው:ነገር ግን በዚህ አለማዊ አይናችን ልናየው አንችልም: ሃይሉ ግን ሊታወቀን ይችላል:ይህንን ነጥብም አስረዳልን: በደንብም ስንረዳ:ይህ ጥቅስ እንደሚለው ሁሉም ነገር ”ብራህማ ሳርቫም ክሃልቭ ኢዳም ብራምማ“ ወደፊት የተራመደ ድቮቲ:ከክርሽና በቀር ሌላ ምንም ነገር አያይም: ድቮቲ:ሽሪላ ፕራብሁፓድ:በአለማዊ ሃይል እና በመንፈሳዊ ሃይል ያለው ልዩነት ምንድን ነው? ፕራብሁፓዳ:አዎን የተለያዩ ልዩነቶች አሉ:ልክ እንደ ኤሌትሪክ ምሳሌ: ብዙ የተለያዩ ነገሮች በአንድ በኤሌክትሪች ሃይል ይሰራሉ: ዲክታፎኑ እንኳን በዚሁ ሃይል ይሰራል: ክርሽናም እንዲህ ይላል:”አሃም ሳርቫስያ ፕራብሃቮ ([[Vanisource:BG 10.8 (1972)|ብጊ 10.8]]) ክርሽና የሁሉም ነገር ሁሉ መነሻ ነው: ድቮቲ:በብሃገቨድ ጊታ እንደተገለፀው:አንድ ሰው በህይውቱ ላይ እያለ ገላውን እየቀየረ ነው: ነገር ግን ጥቁር ሰው ነጭ ሲሆን አይታይም:ወይንስ አንድ አንድ የማይቀየሩ ነገሮች አሉ? ገላችን ይቀያየር እንጂ:አንድ የማይቀየር ነገር በገላችን አለ: ይህ ምንድን ነው? ይህ እንዴት እየሆነ ነው?የሰው ልጅ ገላ ይቀያየራል ነገር ግን ከልጅነት ጀምሮ እስከ እርጅና ድረስ ሰዎችን እናውቃለን: ፕራብሁፓዳ: በመንፈሳዊ እውቀት እየዳበርክ ስትመጣ:በጥቁር እና በነጭ ምንም ልዩነት እንደሌለ ለመረዳት ትበቃለህ: ልክ እንደ አበባ:ሲያድግ ብዙ አበባ ይወጣዋል: የሚያፈራውም ከአንድ ስር ነው: እንደዚሁም ምንም ልዩነት የለም:ነገር ግን ቆንጆ ለማድረግ አበባው የተለያዩ ቀለሞች አሉት: ፀሃይ ስታንፀባርቅ 7 ቀለሞች አሏት:ከእነዚህም ቀለሞች: የተለያዩ ቀለሞች ይወጣሉ:መነሻው አንድ ነጭ ከለር ሁኖ የተለያዩ ቀለሞች ይወጣሉ: ይህ ግልፅ ነውን? ድቮቲ:ሽሪላ ፕራብሁፓዳ ክርሽና ሁሉን ነገር ከፈጠረ እና ሁሉም ነገር የክርሽናን ምኞት ለሟሟላት ከቀረበ: ጥሩ እና መጥፎ በምድር ላይ አለ ለማለት እንችላለን? ፕርብሁፓዳ:ጥሩ እና መጥፎ ብሎ የለም:ይህ የአእምሮአችን ግምት ነው: ነገር ግን አለማዊ በጠቅላላ መለት መጥፎ ማለት ነው:
<!-- END TRANSLATED TEXT -->
<!-- END TRANSLATED TEXT -->

Latest revision as of 12:55, 8 June 2018



Lecture on BG 4.24 -- August 4, 1976, New Mayapur (French farm)

ዲቮቲ:ክርሽና በመንፈሳዊ አለም እና በእያንዳንዱ ህይወት ያለው ፍጡር ልብ ውስጥ ይገኛል ብለናል: ፕራብሁፓዳ:ክርሽና ሁሉም ቦታ ይገኛል:ድቮቲ:እንደ ሰው ወይንስ እንደ ሃይል? ፕራብሁፓዳ:በሃይሉ:በተጨማሪም እንደ ሰው:ነገር ግን በዚህ አለማዊ አይናችን ልናየው አንችልም: ሃይሉ ግን ሊታወቀን ይችላል:ይህንን ነጥብም አስረዳልን: በደንብም ስንረዳ:ይህ ጥቅስ እንደሚለው ሁሉም ነገር ”ብራህማ ሳርቫም ክሃልቭ ኢዳም ብራምማ“ ወደፊት የተራመደ ድቮቲ:ከክርሽና በቀር ሌላ ምንም ነገር አያይም: ድቮቲ:ሽሪላ ፕራብሁፓድ:በአለማዊ ሃይል እና በመንፈሳዊ ሃይል ያለው ልዩነት ምንድን ነው? ፕራብሁፓዳ:አዎን የተለያዩ ልዩነቶች አሉ:ልክ እንደ ኤሌትሪክ ምሳሌ: ብዙ የተለያዩ ነገሮች በአንድ በኤሌክትሪች ሃይል ይሰራሉ: ዲክታፎኑ እንኳን በዚሁ ሃይል ይሰራል: ክርሽናም እንዲህ ይላል:”አሃም ሳርቫስያ ፕራብሃቮ (ብጊ 10.8) ክርሽና የሁሉም ነገር ሁሉ መነሻ ነው: ድቮቲ:በብሃገቨድ ጊታ እንደተገለፀው:አንድ ሰው በህይውቱ ላይ እያለ ገላውን እየቀየረ ነው: ነገር ግን ጥቁር ሰው ነጭ ሲሆን አይታይም:ወይንስ አንድ አንድ የማይቀየሩ ነገሮች አሉ? ገላችን ይቀያየር እንጂ:አንድ የማይቀየር ነገር በገላችን አለ: ይህ ምንድን ነው? ይህ እንዴት እየሆነ ነው?የሰው ልጅ ገላ ይቀያየራል ነገር ግን ከልጅነት ጀምሮ እስከ እርጅና ድረስ ሰዎችን እናውቃለን: ፕራብሁፓዳ: በመንፈሳዊ እውቀት እየዳበርክ ስትመጣ:በጥቁር እና በነጭ ምንም ልዩነት እንደሌለ ለመረዳት ትበቃለህ: ልክ እንደ አበባ:ሲያድግ ብዙ አበባ ይወጣዋል: የሚያፈራውም ከአንድ ስር ነው: እንደዚሁም ምንም ልዩነት የለም:ነገር ግን ቆንጆ ለማድረግ አበባው የተለያዩ ቀለሞች አሉት: ፀሃይ ስታንፀባርቅ 7 ቀለሞች አሏት:ከእነዚህም ቀለሞች: የተለያዩ ቀለሞች ይወጣሉ:መነሻው አንድ ነጭ ከለር ሁኖ የተለያዩ ቀለሞች ይወጣሉ: ይህ ግልፅ ነውን? ድቮቲ:ሽሪላ ፕራብሁፓዳ ክርሽና ሁሉን ነገር ከፈጠረ እና ሁሉም ነገር የክርሽናን ምኞት ለሟሟላት ከቀረበ: ጥሩ እና መጥፎ በምድር ላይ አለ ለማለት እንችላለን? ፕርብሁፓዳ:ጥሩ እና መጥፎ ብሎ የለም:ይህ የአእምሮአችን ግምት ነው: ነገር ግን አለማዊ በጠቅላላ መለት መጥፎ ማለት ነው: