AM/Prabhupada 0085 - የእውቀት ባህል ማለት መንፈሳዊ እወቀት ነው፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0085 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1970 Category:AM-Quotes - L...")
 
(Vanibot #0019: LinkReviser - Revised links and redirected them to the de facto address when redirect exists)
 
Line 7: Line 7:
[[Category:AM-Quotes - in USA]]
[[Category:AM-Quotes - in USA]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0084 - የክርሽና ትሁት አገልጋይ ሁኑ፡፡|0084|AM/Prabhupada 0086 - ለምንድነው የተለያዩ ነገሮች የሚታዩት|0086}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 19: Line 22:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/700514IP.LA_clip.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/700514IP.LA_clip.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->


Line 27: Line 30:


<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
"አዋቂዎች እንደገለጹልን፡ ውጤት የሚገኘው፡ ከጥሩ ባህል እና እውቀት ነው፡፡" እንደተገለጸውም፡ ድንቁርና ከተሞላበት ባህል ደግሞ፡ የተሳሳተ ውጤት ይገኛል፡፡ ትላንትና እንደአስረዳነው፡ ይህ የድንቁርና ባህል ምን እንደሆነ ገልጸናል፡፡ ታድያ ይህ ትክክለኛው እውቀት የተሞላበት ባህል ምንድን ነው፡፡ ይህ እውቀት የተሞላበት ባህል፡ በመንፈሳዊ እውቀት የተመረኮዘ ነው፡፡ ይህ ትክክለኛው እውቀት ነው፡፡ ነገር ግን የዓለማዊ ኑሮ ምቾትን ለማዳበር የሚገፋ እውቀት፡ ወይንም ይህንን ዓለማዊ ገላ ለመንከባከብ ብቻ የሚያተኩር ባህል፡ የድንቁርና ባህል ነው፡፡ ምክንያቱም ምንም እንኳን ለዚህ ገላ ብዙ እንክብካቤ ብናደርግለትም፡ የተፈጥሮ ሂደቱን መከተሉ አይቀርም፡፡ ይህስ ሂደት ምንድን ነው? "ጃንማ ምርትዩ ጃራ ቭያድሂ" ([[Vanisource:BG 13.9|ብጊ 13.9]]) ይህንን ዓለማዊ ገላ፡ ከተደጋጋሚ ትውልድ እና ሞት ልትቆጣጠሩት አትችሉም፡፡ አንዴም ከተወለደ በኋላ፡ ከበሽታ እና ከእርጅና ለመቆጠብ አትችሉም። ቢሆንም ግን፡ የሰው ልጆች፡ ለዚህ ገላ እንክብካቤ፡ በከፍተኛ ጥረት እውቀትን በመገንባት ላይ ተሰማርተው እናያለን፡፡ ምንም እንኳን ይህ ገላ በየወቅቱ፡ እየፈረከሰ መሄዱን፡ ቢያዩም እንኳን፡ የዚህ ዓላማዊ ገላ ሞት የተመዘገበው፡ ገና እንደተወለደ ነው፡፡ ይህም የተረጋገጠ ነው፡፡ ይህንንም የተፈጥሮ ሂደት ለማቆም ማንም ሰው አይችልም፡፡ የዚህ ገላ፡ ሂደቱን በግድ መቀበል አለብን፡፡ ይህም ሂደት፡ መወለድ፡ መሞት፡ እርጅና እና ህመም ናቸው፡፡ ስለዚህም ብሃገቫታ ቅዱስ መጽሀፍ እንዲህ ይላል፡ ”ያስያትማ ቡድሂህ ኩናፔ ትሪ ድሃቱኬ“ ([[Vanisource:SB 10.84.13|ሽብ 10.84.13]]) ይህ ገላ በሶስት መሰረታዊ ንጥረ ነገሮች ተመስርቷል፡፡ እነዚህም ንፍጥ፡ ሃሞት፡ እና አየር ናቸው፡፡ እነዚህም በ“አዩር ቬዲክ” የህክምና ገላጻ ውሰጥ ተተንትነዋል፡፡ ስለዚህም ይህ ገላችን በንፍጥ፡ በሃሞት እና በአየር የተሞላ ከረጢት ነው፡፡ በእርጅናም ግዜ፡ የአየር በገላ መዘዋወሩ ይረበሻል፡፡ ስለዚህም እርጅና ያለው ሰው፡ በሪህማቲክ በመሰቃየት፡ የገላ መናጋት ይከሰትበታል፡፡ ስለዚህም ብሃገቨድ ጊታ እንዲህ ይላል፡ “ይህንን በንፍጥ፡ በሀሞት እና በአየር የተሞላበትን ገላ እንደ ራስ አድርጎ የቆጠረ ሰው” ”ልክ እንደ አህያ ሁኖ ይቆጠራል፡፡“ ይህም የተረጋገጠ ነው፡፡ ይህንንም በንፍጥ፡ በሃሞት እና በአየር የተሞላን ዓለማዊ ገላ፡ እንደ ራስ አድርጎ መቁጠር፡ ወይንም፡ አዋቂ ሰው፡ ታላቅ ፈላስፋ እና ታላቅ ሳይንቲስት፡ እነዚህ ሁሉ፡ የዓለማዊው ገላ፡ ወይም የሀሞት፡ የንፍጥ እና የአየር ከረጢት ናቸው ማለት ነውን? አይደለም፡፡ ይህን ማሰብ ስህተት ነው፡፡ ነገር ግን ነዋሪው ሰው፡ ከዚህ የሃሞት፡ ንፍጥ እና የአየር ከረጢት ዓለማዊ ገላ የተለየ ነው፡፡ እርሱም ነዋሪው የነፍስ አካል ነው፡፡ በትውልድ በተሰጠውም “ካርማ” የተለያየ ሙያውን እያሳየ ይገኛል፡፡ ነገር ግን ይህንን የካርማን ህግ ጠንቅቀው አልተረዱትም፡፡ ለምንስ የተለያዩ ባህሪዎች የሰው ልጅ እንደያዘ ሊረዱት አልቻሉም፡፡
"አዋቂዎች እንደገለጹልን፡ ውጤት የሚገኘው፡ ከጥሩ ባህል እና እውቀት ነው፡፡" እንደተገለጸውም፡ ድንቁርና ከተሞላበት ባህል ደግሞ፡ የተሳሳተ ውጤት ይገኛል፡፡ ትላንትና እንደአስረዳነው፡ ይህ የድንቁርና ባህል ምን እንደሆነ ገልጸናል፡፡ ታድያ ይህ ትክክለኛው እውቀት የተሞላበት ባህል ምንድን ነው፡፡ ይህ እውቀት የተሞላበት ባህል፡ በመንፈሳዊ እውቀት የተመረኮዘ ነው፡፡ ይህ ትክክለኛው እውቀት ነው፡፡ ነገር ግን የዓለማዊ ኑሮ ምቾትን ለማዳበር የሚገፋ እውቀት፡ ወይንም ይህንን ዓለማዊ ገላ ለመንከባከብ ብቻ የሚያተኩር ባህል፡ የድንቁርና ባህል ነው፡፡ ምክንያቱም ምንም እንኳን ለዚህ ገላ ብዙ እንክብካቤ ብናደርግለትም፡ የተፈጥሮ ሂደቱን መከተሉ አይቀርም፡፡ ይህስ ሂደት ምንድን ነው? "ጃንማ ምርትዩ ጃራ ቭያድሂ" ([[Vanisource:BG 13.8-12 (1972)|ብጊ 13.9]]) ይህንን ዓለማዊ ገላ፡ ከተደጋጋሚ ትውልድ እና ሞት ልትቆጣጠሩት አትችሉም፡፡ አንዴም ከተወለደ በኋላ፡ ከበሽታ እና ከእርጅና ለመቆጠብ አትችሉም። ቢሆንም ግን፡ የሰው ልጆች፡ ለዚህ ገላ እንክብካቤ፡ በከፍተኛ ጥረት እውቀትን በመገንባት ላይ ተሰማርተው እናያለን፡፡ ምንም እንኳን ይህ ገላ በየወቅቱ፡ እየፈረከሰ መሄዱን፡ ቢያዩም እንኳን፡ የዚህ ዓላማዊ ገላ ሞት የተመዘገበው፡ ገና እንደተወለደ ነው፡፡ ይህም የተረጋገጠ ነው፡፡ ይህንንም የተፈጥሮ ሂደት ለማቆም ማንም ሰው አይችልም፡፡ የዚህ ገላ፡ ሂደቱን በግድ መቀበል አለብን፡፡ ይህም ሂደት፡ መወለድ፡ መሞት፡ እርጅና እና ህመም ናቸው፡፡ ስለዚህም ብሃገቫታ ቅዱስ መጽሀፍ እንዲህ ይላል፡ ”ያስያትማ ቡድሂህ ኩናፔ ትሪ ድሃቱኬ“ ([[Vanisource:SB 10.84.13|ሽብ 10.84.13]]) ይህ ገላ በሶስት መሰረታዊ ንጥረ ነገሮች ተመስርቷል፡፡ እነዚህም ንፍጥ፡ ሃሞት፡ እና አየር ናቸው፡፡ እነዚህም በ“አዩር ቬዲክ” የህክምና ገላጻ ውሰጥ ተተንትነዋል፡፡ ስለዚህም ይህ ገላችን በንፍጥ፡ በሃሞት እና በአየር የተሞላ ከረጢት ነው፡፡ በእርጅናም ግዜ፡ የአየር በገላ መዘዋወሩ ይረበሻል፡፡ ስለዚህም እርጅና ያለው ሰው፡ በሪህማቲክ በመሰቃየት፡ የገላ መናጋት ይከሰትበታል፡፡ ስለዚህም ብሃገቨድ ጊታ እንዲህ ይላል፡ “ይህንን በንፍጥ፡ በሀሞት እና በአየር የተሞላበትን ገላ እንደ ራስ አድርጎ የቆጠረ ሰው” ”ልክ እንደ አህያ ሁኖ ይቆጠራል፡፡“ ይህም የተረጋገጠ ነው፡፡ ይህንንም በንፍጥ፡ በሃሞት እና በአየር የተሞላን ዓለማዊ ገላ፡ እንደ ራስ አድርጎ መቁጠር፡ ወይንም፡ አዋቂ ሰው፡ ታላቅ ፈላስፋ እና ታላቅ ሳይንቲስት፡ እነዚህ ሁሉ፡ የዓለማዊው ገላ፡ ወይም የሀሞት፡ የንፍጥ እና የአየር ከረጢት ናቸው ማለት ነውን? አይደለም፡፡ ይህን ማሰብ ስህተት ነው፡፡ ነገር ግን ነዋሪው ሰው፡ ከዚህ የሃሞት፡ ንፍጥ እና የአየር ከረጢት ዓለማዊ ገላ የተለየ ነው፡፡ እርሱም ነዋሪው የነፍስ አካል ነው፡፡ በትውልድ በተሰጠውም “ካርማ” የተለያየ ሙያውን እያሳየ ይገኛል፡፡ ነገር ግን ይህንን የካርማን ህግ ጠንቅቀው አልተረዱትም፡፡ ለምንስ የተለያዩ ባህሪዎች የሰው ልጅ እንደያዘ ሊረዱት አልቻሉም፡፡
<!-- END TRANSLATED TEXT -->
<!-- END TRANSLATED TEXT -->

Latest revision as of 12:55, 8 June 2018



Lecture on Sri Isopanisad, Mantra 9-10 -- Los Angeles, May 14, 1970

"አዋቂዎች እንደገለጹልን፡ ውጤት የሚገኘው፡ ከጥሩ ባህል እና እውቀት ነው፡፡" እንደተገለጸውም፡ ድንቁርና ከተሞላበት ባህል ደግሞ፡ የተሳሳተ ውጤት ይገኛል፡፡ ትላንትና እንደአስረዳነው፡ ይህ የድንቁርና ባህል ምን እንደሆነ ገልጸናል፡፡ ታድያ ይህ ትክክለኛው እውቀት የተሞላበት ባህል ምንድን ነው፡፡ ይህ እውቀት የተሞላበት ባህል፡ በመንፈሳዊ እውቀት የተመረኮዘ ነው፡፡ ይህ ትክክለኛው እውቀት ነው፡፡ ነገር ግን የዓለማዊ ኑሮ ምቾትን ለማዳበር የሚገፋ እውቀት፡ ወይንም ይህንን ዓለማዊ ገላ ለመንከባከብ ብቻ የሚያተኩር ባህል፡ የድንቁርና ባህል ነው፡፡ ምክንያቱም ምንም እንኳን ለዚህ ገላ ብዙ እንክብካቤ ብናደርግለትም፡ የተፈጥሮ ሂደቱን መከተሉ አይቀርም፡፡ ይህስ ሂደት ምንድን ነው? "ጃንማ ምርትዩ ጃራ ቭያድሂ" (ብጊ 13.9) ይህንን ዓለማዊ ገላ፡ ከተደጋጋሚ ትውልድ እና ሞት ልትቆጣጠሩት አትችሉም፡፡ አንዴም ከተወለደ በኋላ፡ ከበሽታ እና ከእርጅና ለመቆጠብ አትችሉም። ቢሆንም ግን፡ የሰው ልጆች፡ ለዚህ ገላ እንክብካቤ፡ በከፍተኛ ጥረት እውቀትን በመገንባት ላይ ተሰማርተው እናያለን፡፡ ምንም እንኳን ይህ ገላ በየወቅቱ፡ እየፈረከሰ መሄዱን፡ ቢያዩም እንኳን፡ የዚህ ዓላማዊ ገላ ሞት የተመዘገበው፡ ገና እንደተወለደ ነው፡፡ ይህም የተረጋገጠ ነው፡፡ ይህንንም የተፈጥሮ ሂደት ለማቆም ማንም ሰው አይችልም፡፡ የዚህ ገላ፡ ሂደቱን በግድ መቀበል አለብን፡፡ ይህም ሂደት፡ መወለድ፡ መሞት፡ እርጅና እና ህመም ናቸው፡፡ ስለዚህም ብሃገቫታ ቅዱስ መጽሀፍ እንዲህ ይላል፡ ”ያስያትማ ቡድሂህ ኩናፔ ትሪ ድሃቱኬ“ (ሽብ 10.84.13) ይህ ገላ በሶስት መሰረታዊ ንጥረ ነገሮች ተመስርቷል፡፡ እነዚህም ንፍጥ፡ ሃሞት፡ እና አየር ናቸው፡፡ እነዚህም በ“አዩር ቬዲክ” የህክምና ገላጻ ውሰጥ ተተንትነዋል፡፡ ስለዚህም ይህ ገላችን በንፍጥ፡ በሃሞት እና በአየር የተሞላ ከረጢት ነው፡፡ በእርጅናም ግዜ፡ የአየር በገላ መዘዋወሩ ይረበሻል፡፡ ስለዚህም እርጅና ያለው ሰው፡ በሪህማቲክ በመሰቃየት፡ የገላ መናጋት ይከሰትበታል፡፡ ስለዚህም ብሃገቨድ ጊታ እንዲህ ይላል፡ “ይህንን በንፍጥ፡ በሀሞት እና በአየር የተሞላበትን ገላ እንደ ራስ አድርጎ የቆጠረ ሰው” ”ልክ እንደ አህያ ሁኖ ይቆጠራል፡፡“ ይህም የተረጋገጠ ነው፡፡ ይህንንም በንፍጥ፡ በሃሞት እና በአየር የተሞላን ዓለማዊ ገላ፡ እንደ ራስ አድርጎ መቁጠር፡ ወይንም፡ አዋቂ ሰው፡ ታላቅ ፈላስፋ እና ታላቅ ሳይንቲስት፡ እነዚህ ሁሉ፡ የዓለማዊው ገላ፡ ወይም የሀሞት፡ የንፍጥ እና የአየር ከረጢት ናቸው ማለት ነውን? አይደለም፡፡ ይህን ማሰብ ስህተት ነው፡፡ ነገር ግን ነዋሪው ሰው፡ ከዚህ የሃሞት፡ ንፍጥ እና የአየር ከረጢት ዓለማዊ ገላ የተለየ ነው፡፡ እርሱም ነዋሪው የነፍስ አካል ነው፡፡ በትውልድ በተሰጠውም “ካርማ” የተለያየ ሙያውን እያሳየ ይገኛል፡፡ ነገር ግን ይህንን የካርማን ህግ ጠንቅቀው አልተረዱትም፡፡ ለምንስ የተለያዩ ባህሪዎች የሰው ልጅ እንደያዘ ሊረዱት አልቻሉም፡፡