AM/Prabhupada 0106 - የትሁት አገልግሎትን ሊፍት በመጠቀም ወደ ክርሽና በቀጥታ ሂዱ፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0106 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1972 Category:AM-Quotes - L...")
 
m (Text replacement - "(<!-- (BEGIN|END) NAVIGATION (.*?) -->\s*){2,15}" to "<!-- $2 NAVIGATION $3 -->")
 
Line 7: Line 7:
[[Category:AM-Quotes - in India]]
[[Category:AM-Quotes - in India]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0105 - ይህንን ሳይንስ ለመረዳት የሚቻለው የፓራምፓራ የድቁና ስርዓትን በመከተል ነው፡፡|0105|AM/Prabhupada 0107 - የቁሳዊ ገላን እንደገና ለመውሰድ እንዳትበቁ፡፡|0107}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 19: Line 22:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/721210BG.AHM_clip2.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/721210BG.AHM_clip2.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->



Latest revision as of 17:32, 1 October 2020



Lecture on BG 18.67 -- Ahmedabad, December 10, 1972

“ማማ ቫርትማኑ ቫርታንቴ” ማለት: ለምሳሌ:በአሜሪካ ውስጥ ብዙ ረጃጅም ህንፃዎች ይገኛሉ: በቅርብ ግዜ የሰማነውም:105 ፎቅ ነው: ወደ ከፍተኛው ፎቅ ለመሄድም ደረጃ ይኖራል: ለምሳሌ ሁሉም ሰው ደረጃ ለመውጣት እየሞከረ ነው እንበል:አንዳንዶቹ 10 ደረጃ አልፈዋል እንበል: ሌሎች 50 ደረጃ እንዲሁም ሌሎች 100 ደረጃ:አልፈዋል እንበል: 200 ደረጃም መጨረስ አለባቸው እንበል: ደረጃዎቹ ተመሳሳይ ናቸው:“ማማ ቫርትማኑ ቫርታንቴ” አላማውም ወደ ከፍተኛው ፎቅ ለመድረስ ነው: እንዲሁም 10 ደረጃ የወጣው ሰው:50 ደረጃ ከወጣው ዝቅተኛ ነው: 50 ደረጃ የወጣው ደግሞ:100 ደረጃ ከወጣው ዝቅተኛ ነው: ቢሆንም እንኳን:የተለያዩ የዓላማ ሥርአቶች አሉ:ሁሉም የዓላማ ሥርአቶች አንድ አይደሉም: መንፈሰ ንቁ የሆኑ ሁሉ:አምላክን ለመቅረብ አላማቸው አንድ ነው:ይህም በሥርአተ ካርማ:ግናና:ዮጋ:ብሃክቲ:ለመቅረብ ነው:ነገር ግን ከፍተኛው ሥርአት “ብሃክቲ” ነው:(አምላክን በፍቅር ማገልገል) የብሃክቲም መድረክ ላይ ስትወጡ:ክርሽናን ለመረዳት ትችላላችሁ: በካርማ:በግያና:በዮጋ ሳይሆን: ትሞክራላችሁ:ወደ መድረሻችሁም ለመድረስ ትሞክራላችሁ: ክርሽና ግን እንዲህ አለ:“ብሃክትያ ማም አብሂጃናቲ (ብጊ18 55)(በብሃክቲ ብቻ) በግያና:በካርማ:በዮጋ:አይለንም: በዚህ መንገድ ወይንም ሥርአት ክርሽናን ልትረዱት አትችሉም ወይንም ወደ ፊት ልትራመዱ አትችሉም: ክርሽናን ለመረዳት ከፈለጋችሁ ግን:በብሃክቲ ነው: ”ብሃክትያ ማም አብሂጃናቲ ያቫን ያሽ ቻስሚ ታትቫታሃ“ (ብጊ18 55) ይህ ነው ስርአቱ:ስለዚህ እንዲህ ተብሏል:”ማማ ቫርትማኑ ቫርታንቴ“ ክርሽናም እንዲህ አለ: "ሁሉም ወደ እኔ:እንደ አቅሙ እና እንደ ችሎታው ለመምጣት ይሞክራል“ ”ነገርግን እኔን በትክክል ሊረዳኝ የሚፈልግ:የቀላሉን የብሃክቲን ሥርአት ይከተላል“ ልክ እንደ ደረጃው:በአሜሪካ እና በዩሮፕ: በጎን እና በጎን ሊፍት እና ደረጃዎችን እናገኛለን: ደረጃውንም ላይ ድረስ ከመውሰድ:ሊፍቱን መውሰድ ትችላላችሁ: እንደዚሁም በቶሎ መድረስ ትችላላችሁ: እንደዚሁም የብሃክቲን ሊፍት ብትወስዱ:ወዲያውኑ ከክርሽና ጋር መገናኘት ትችላላችሁ: ደረጃ በደረጃ ከመሄድ ማለት ነው:ለምን ብላችሁ? ስለዚህ ክርሽና እንዲህ ይላል:”ሳርቫ ድሃርማን ፓሪትያጅያ ማም ኤካም ሻራናም ቭራጃ“ (ብጊ18 66) ”ለእኔ ብቻ ሙሉ ልቦናችሁን ስጡኝ እና ሌላውን ሃላፊነታችሁን እኔ እጨርስላችኋለሁ“ ለምን ብላችሁ ደረጃ በደረጃ መታገል አለባችሁ?