AM/Prabhupada 0108 - ማተም እና መተርጎም ቀጥሉ መቆምም የለበትም፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0108 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1977 Category:AM-Quotes - C...")
 
m (Text replacement - "(<!-- (BEGIN|END) NAVIGATION (.*?) -->\s*){2,15}" to "<!-- $2 NAVIGATION $3 -->")
 
Line 7: Line 7:
[[Category:AM-Quotes - in India]]
[[Category:AM-Quotes - in India]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0107 - የቁሳዊ ገላን እንደገና ለመውሰድ እንዳትበቁ፡፡|0107|AM/Prabhupada 0109 - ሰነፍ የሆነ ሰው አንቀበልም፡፡|0109}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 19: Line 22:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/770301R1-MAY_clip.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/770301R1-MAY_clip.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->



Latest revision as of 17:34, 1 October 2020



Room Conversation "GBC Resolutions" -- March 1, 1977, Mayapura

ማተም እና መተርጎም መቀጠል አለበት ዋናው ስራችን ይህ ነው ስለዚህ መቆም አይገባውም መኪያሄድ አለበት በዚሁ ሃሳባችን ስለፀናን አሁን ብዙ የሂንዲ መፃህፍቶች አሉን እኔ በሃሳቤ ፀንቼ ነበር...."የሂንዲው የታለ" ."የሂንዲው የታለ" አሁን በእጅ የሚጨበጥበት ደረጃ ደርሷል እኔ በየግዜው እቆስቁስው ነበር ...."የሂንዲው የታለ" ."የሂንዲው የታለ" አሁን የውን ደረጃ ላይ አድርሶታል እንደዚሁም ሁሉ ወደ ፈረንሳይ ቋንቋም መተርጎም እና ብዙ መፅሃፍ ማተም ይገባናል:: ይህ በጣም አስፈላጊ ነው:: ”መፅሃፍ አትሙ“ ማለትም መፅሃፍቶቹ በእጆቻችን አሉ በተለያዩ ቋንቋዎች እየተረጎምን ማተም ብቻ ነው የሚገባን: ይኅው ነዉ ሀሳቡ አለ: አዲስ ሃሳብ መፍጠር አያስፈልግም ፈረንሳይ በጣም አስፈላጊ አገር ነው ማተም እና መተርጎም መቀጠል አለበት: ይህ የእኔ መጠይቅ ነው