AM/Prabhupada 0115 - የእኔ ስራ የክርሽናን መልእክት ማስተላለፍ ብቻ ነው፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0115 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1971 Category:AM-Quotes - L...")
 
m (Text replacement - "(<!-- (BEGIN|END) NAVIGATION (.*?) -->\s*){2,15}" to "<!-- $2 NAVIGATION $3 -->")
 
Line 7: Line 7:
[[Category:AM-Quotes - in USA]]
[[Category:AM-Quotes - in USA]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0114 - ክርሽና ተብሎ የሚጠራው አዋቂ ሁሉንም ነገር ሲቆጣጠር ይገኛል፡፡|0114|AM/Prabhupada 0116 - ይህንን ብርቅ እና አስፈላጊ ሕይወታችሁን አታባክኑ፡፡|0116}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 19: Line 22:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/710711LE-LA_clip.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/710711LE-LA_clip.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->



Latest revision as of 17:37, 1 October 2020



Lecture -- Los Angeles, July 11, 1971

እነዚህ ልጆች እኔን በማገዝ ላይ በመሆናቸው በጣም ተደስቼአለሁ: ይህም የክርሽናን ንቃት በማስፋፋታቸው ነው:ክርሽናም ምርቃቱን ያወርድላቸዋል: እኔ ያልገነንኩኝ እና ሃይል የሌለኝ ሰው ነኝ: የኔ ሃላፊነት: የክርሽናን መልእክት ማስተላለፍ ብቻ ነው: ልክ እንደ ደብዳቤ አቅራቢ እርግብ:ሃላፊነቱ ደብዳቤውን ማቅረብ ብቻ ነው: ስለ ደብዳቤው ሃላፊነት የለውም: ደብዳቤ ተቀባዩም ደብዳቤውን አንብቦ:የሚሰማው ነገር ሊኖር ይችላል: ነገር ግን የህ ሃላፊነት የእርግቡ አይደለም: እንደዚሁም ሁሉ:የእኔ ሃላፊነት:ሲወርድ ሲዋረድ የመጣውን የመንፈሳዊ አባቶች ትምህርት: ምንም ሳልቀይረው:እንዳለ ማቅረብ ብቻ ነው: ይህ ነው የእኔ ሰራ:ይህ ነው የእኔ ሃላፊነት: ማቅረብ ያለብኝ:ልክ ክርሽና እንደ አቀረበልን ነው: ልክ አርጁና እንደአቀረበው:ልክ የእኛ አርአያዊ መምህራን እንደ አቀረቡት እና ልክ ጌታ ቼይታንያ እንደአቀረበው መሆን አለበት: በመጨረሻም:ልክ የእኔ መንፈሳዊ መምህር “ብሃክቲሲድሃንታ ሳራስቨቲ ጎስዋሚ ማሃራጅ” እንደአቀረበው መሆን አለበት: እንደዚሁም ሁሉ የክርሽና ንቃትን እንቅስቃሴ በዚሁ መንፈስ ከተቀበላችሁት: ለአገራችሁም ህዝብ የምታከፋፍሉት ከሆነ: ምንም ስለአልተበረዘ:ውጤታማ ይሆናል: ጉራ የለውም:የማታለል መልእክትም የለውም: ንጹህ የመንፈሳዊ ንቃት ይሆናል: የእናንተም ሃላፊነት መከተሉን እና ማከፋፈሉን ነው:ህይወታችሁም የተሳካ ይሆናል: