AM/Prabhupada 0119 - መንፈሳዊው ነፍስ ሁሌ እንደ አረንጓዴ ነው፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0119 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1968 Category:AM-Quotes - L...")
 
m (Text replacement - "(<!-- (BEGIN|END) NAVIGATION (.*?) -->\s*){2,15}" to "<!-- $2 NAVIGATION $3 -->")
 
Line 7: Line 7:
[[Category:AM-Quotes - in USA, Los Angeles]]
[[Category:AM-Quotes - in USA, Los Angeles]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0118 - መስበክ አስቸጋሪ ስራ አይደለም፡፡|0118|AM/Prabhupada 0120 - ለመረዳት የማይቻል ሚስጢራዊ ሀይል፡፡|0120}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 19: Line 22:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/681125BG.LA_clip.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/681125BG.LA_clip.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->


Line 31: Line 34:
ሽሪማቲ:እድሜ ማለት እርሱ ይሆን?ነፍስ ከገላ ስትወጣ ይህስ እርጅና ማለት ነውን?  
ሽሪማቲ:እድሜ ማለት እርሱ ይሆን?ነፍስ ከገላ ስትወጣ ይህስ እርጅና ማለት ነውን?  


ፕራብሁፓድ:አይደለም:ነፍስ አረጀች ማለት አይደለም:ገላችን እየተቀያየረ ነው:ያ ነው ሂደቱ: ይህም ተገልጿል: “ዴሂኖ ስሚን ያትሃ ዴሄ:ኮማራም ዮቫናም ጃራ:ታትሃ ደሃንታራ ፕራፕቲር ድሂራስ ታትራ ና ሙህያቲ” ([[Vanisource:BG 2.13|ብጊ 2 13]]) ነፍስ ሁልግዜ ለዘለአለም የማታረጅ ለምለም ናት:ገላ ግን ሁልግዜ ይቀያየራል: ይህን መገንዘብ አለባችሁ:ገላ ሁልግዜ እንደተቀያየረ ነው:ይህን ሁሉም ይረዳል: በልጅነታችሁ እንደምታውቁት ገላችሁ ልዩ ነበር: ልክ እንደ እዚች ህጻን:የተለየ ገላ ነበር: ይህች ህጻን ደግሞ:ወጣት ልጅአገረድ ስትሆን የተለየ ገላ ትይዛለች: ነገር ግን:ነፍስ በዚህኛውም ሆነ በዚያኛውም ገላ ነበረች: ይህ ነው ማስረጃው:ነፍስ አትቀያየርም:ነገር ግን ገላችን ሁሌ እንደተቀያየረ ነው: ይህ ነው መረጃው:እኔ ስለ ልጅነቴ አስብ ይሆናል: ይህም ማለት ያ ስለልጅነት የማስበው ገላ:የእኔው የእራሴ ገላ ነበር: በልጅነቴ የማደርገውን ነገር ሁሉ አስታውሳለሁ:ይህንንም ያንንም ሳደርግ: ነገር ግን ያ የልጅነት ገላ ሂዷል: ይህም ማለት የልጅነት ገላዬ ተቀይሯል: እኔ ግን እስከ አሁን አለሁ አልተቀየርኩም:ይህ ነው መደምደሚያው: ይህ አይደለምን? ይህ ቀላል እውነት ነው: ገላው በተቀየረ ግዜ ሁሉ እኔ አልቀየርም: ሌላ ገላ ውስጥም እገባ ይሆናል:ይህ እኔን ሊለውጠኝም አይችልም: “ታትሃ ዴሃንታራ ፕራፕቲር ድሂራስ ታትራ ና ሙህያቲ” ([[Vanisource:BG 2.13|ብጊ 2 13]]) ልክ ገላዬን አሁን እንደምቀያይረው ሁሉ: እንደዚሁም ሁሉ በመጨረሻ በሞት ግዜም ሲቀየር:እኔ ሞትኩኝ ማለት አይደለም: ሌላ ገላ ውስጥ እገባለሁ እንጂ:ይህም ተገልጿል:“ቫሳምሲ ጂርናኒ ያትሃ ([[Vanisource:BG 2.22|ብጊ 2 22]]) ለምሳሌ ሳንያሲ (ባህታዊ)ከመሆኔ በፊት:እንደ ጀንትል ሰው ልብስ እለብስ ነበረ: አሁን ግን ልብሴ የተለየ ነው:ይህም ማለት ሞትኩኝ ማለት አይደለም: አይደለም:ገላዬን መቀየር:ልብሴን እንደቀየርኩት ማለት ነው:
ፕራብሁፓድ:አይደለም:ነፍስ አረጀች ማለት አይደለም:ገላችን እየተቀያየረ ነው:ያ ነው ሂደቱ: ይህም ተገልጿል: “ዴሂኖ ስሚን ያትሃ ዴሄ:ኮማራም ዮቫናም ጃራ:ታትሃ ደሃንታራ ፕራፕቲር ድሂራስ ታትራ ና ሙህያቲ” ([[Vanisource:BG 2.13 (1972)|ብጊ 2 13]]) ነፍስ ሁልግዜ ለዘለአለም የማታረጅ ለምለም ናት:ገላ ግን ሁልግዜ ይቀያየራል: ይህን መገንዘብ አለባችሁ:ገላ ሁልግዜ እንደተቀያየረ ነው:ይህን ሁሉም ይረዳል: በልጅነታችሁ እንደምታውቁት ገላችሁ ልዩ ነበር: ልክ እንደ እዚች ህጻን:የተለየ ገላ ነበር: ይህች ህጻን ደግሞ:ወጣት ልጅአገረድ ስትሆን የተለየ ገላ ትይዛለች: ነገር ግን:ነፍስ በዚህኛውም ሆነ በዚያኛውም ገላ ነበረች: ይህ ነው ማስረጃው:ነፍስ አትቀያየርም:ነገር ግን ገላችን ሁሌ እንደተቀያየረ ነው: ይህ ነው መረጃው:እኔ ስለ ልጅነቴ አስብ ይሆናል: ይህም ማለት ያ ስለልጅነት የማስበው ገላ:የእኔው የእራሴ ገላ ነበር: በልጅነቴ የማደርገውን ነገር ሁሉ አስታውሳለሁ:ይህንንም ያንንም ሳደርግ: ነገር ግን ያ የልጅነት ገላ ሂዷል: ይህም ማለት የልጅነት ገላዬ ተቀይሯል: እኔ ግን እስከ አሁን አለሁ አልተቀየርኩም:ይህ ነው መደምደሚያው: ይህ አይደለምን? ይህ ቀላል እውነት ነው: ገላው በተቀየረ ግዜ ሁሉ እኔ አልቀየርም: ሌላ ገላ ውስጥም እገባ ይሆናል:ይህ እኔን ሊለውጠኝም አይችልም: “ታትሃ ዴሃንታራ ፕራፕቲር ድሂራስ ታትራ ና ሙህያቲ” ([[Vanisource:BG 2.13 (1972)|ብጊ 2 13]]) ልክ ገላዬን አሁን እንደምቀያይረው ሁሉ: እንደዚሁም ሁሉ በመጨረሻ በሞት ግዜም ሲቀየር:እኔ ሞትኩኝ ማለት አይደለም: ሌላ ገላ ውስጥ እገባለሁ እንጂ:ይህም ተገልጿል:“ቫሳምሲ ጂርናኒ ያትሃ ([[Vanisource:BG 2.22 (1972)|ብጊ 2 22]]) ለምሳሌ ሳንያሲ (ባህታዊ)ከመሆኔ በፊት:እንደ ጀንትል ሰው ልብስ እለብስ ነበረ: አሁን ግን ልብሴ የተለየ ነው:ይህም ማለት ሞትኩኝ ማለት አይደለም: አይደለም:ገላዬን መቀየር:ልብሴን እንደቀየርኩት ማለት ነው:
<!-- END TRANSLATED TEXT -->
<!-- END TRANSLATED TEXT -->

Latest revision as of 17:32, 1 October 2020



Lecture on BG 2.1-10 and Talk -- Los Angeles, November 25, 1968

ፕራብሁፓድ:አዎን:

ሽሪማቲ:እድሜ ማለት እርሱ ይሆን?ነፍስ ከገላ ስትወጣ ይህስ እርጅና ማለት ነውን?

ፕራብሁፓድ:አይደለም:ነፍስ አረጀች ማለት አይደለም:ገላችን እየተቀያየረ ነው:ያ ነው ሂደቱ: ይህም ተገልጿል: “ዴሂኖ ስሚን ያትሃ ዴሄ:ኮማራም ዮቫናም ጃራ:ታትሃ ደሃንታራ ፕራፕቲር ድሂራስ ታትራ ና ሙህያቲ” (ብጊ 2 13) ነፍስ ሁልግዜ ለዘለአለም የማታረጅ ለምለም ናት:ገላ ግን ሁልግዜ ይቀያየራል: ይህን መገንዘብ አለባችሁ:ገላ ሁልግዜ እንደተቀያየረ ነው:ይህን ሁሉም ይረዳል: በልጅነታችሁ እንደምታውቁት ገላችሁ ልዩ ነበር: ልክ እንደ እዚች ህጻን:የተለየ ገላ ነበር: ይህች ህጻን ደግሞ:ወጣት ልጅአገረድ ስትሆን የተለየ ገላ ትይዛለች: ነገር ግን:ነፍስ በዚህኛውም ሆነ በዚያኛውም ገላ ነበረች: ይህ ነው ማስረጃው:ነፍስ አትቀያየርም:ነገር ግን ገላችን ሁሌ እንደተቀያየረ ነው: ይህ ነው መረጃው:እኔ ስለ ልጅነቴ አስብ ይሆናል: ይህም ማለት ያ ስለልጅነት የማስበው ገላ:የእኔው የእራሴ ገላ ነበር: በልጅነቴ የማደርገውን ነገር ሁሉ አስታውሳለሁ:ይህንንም ያንንም ሳደርግ: ነገር ግን ያ የልጅነት ገላ ሂዷል: ይህም ማለት የልጅነት ገላዬ ተቀይሯል: እኔ ግን እስከ አሁን አለሁ አልተቀየርኩም:ይህ ነው መደምደሚያው: ይህ አይደለምን? ይህ ቀላል እውነት ነው: ገላው በተቀየረ ግዜ ሁሉ እኔ አልቀየርም: ሌላ ገላ ውስጥም እገባ ይሆናል:ይህ እኔን ሊለውጠኝም አይችልም: “ታትሃ ዴሃንታራ ፕራፕቲር ድሂራስ ታትራ ና ሙህያቲ” (ብጊ 2 13) ልክ ገላዬን አሁን እንደምቀያይረው ሁሉ: እንደዚሁም ሁሉ በመጨረሻ በሞት ግዜም ሲቀየር:እኔ ሞትኩኝ ማለት አይደለም: ሌላ ገላ ውስጥ እገባለሁ እንጂ:ይህም ተገልጿል:“ቫሳምሲ ጂርናኒ ያትሃ (ብጊ 2 22) ለምሳሌ ሳንያሲ (ባህታዊ)ከመሆኔ በፊት:እንደ ጀንትል ሰው ልብስ እለብስ ነበረ: አሁን ግን ልብሴ የተለየ ነው:ይህም ማለት ሞትኩኝ ማለት አይደለም: አይደለም:ገላዬን መቀየር:ልብሴን እንደቀየርኩት ማለት ነው: