AM/Prabhupada 0121 - ከሁሉም በላይ ሆኖ ክርሽና በመስራት ላይ ይገኛል፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0121 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1973 Category:AM-Quotes - M...")
 
m (Text replacement - "(<!-- (BEGIN|END) NAVIGATION (.*?) -->\s*){2,15}" to "<!-- $2 NAVIGATION $3 -->")
 
Line 7: Line 7:
[[Category:AM-Quotes - in USA, Los Angeles]]
[[Category:AM-Quotes - in USA, Los Angeles]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0120 - ለመረዳት የማይቻል ሚስጢራዊ ሀይል፡፡|0120|AM/Prabhupada 0123 - በግድ ለአብዩ ጌታ ልቦና መስጠት ትልቅ በረከት ነው፡፡|0123}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 19: Line 22:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/730517MW.LA_clip2.mp3</mp3player>  
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/730517MW.LA_clip2.mp3</mp3player>  
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->


Line 33: Line 36:
ክርሽና ካንቲ፡ ”በጣምም በአእምሮ ፍጥረት በጣም ተደንቀዋል“  
ክርሽና ካንቲ፡ ”በጣምም በአእምሮ ፍጥረት በጣም ተደንቀዋል“  


ፕራብሁፓዳ፡ ”እነዚህ ተንኮለኞች ናቸው፡፡ አእምሮው አይደለም የሚሰራው“ በገላችን ውስጥ ያለው መንፈሳዊ ነፍሳችን ነው እንዲሰራ ያሚያደርገው፡፡ ተመሳሳዩም ነገር ኮምፕዩተር ነው፡፡ ተንኮለኞቹ ኮምፕዩተሩ ነው የሚያሰበው ብለው ሊያሰላስሉ ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ይህ አይደለም፡፡ የሰው ልጅ ነው የሚያሰራው፡፡ ማብሪያውን ሲጫን መሰራት ይጀምራል፡፡ ካልበራ ግን ኮምፒተሩ ምንም ፋይዳ አይኖረውም፡፡ ኮምፒተሩን ለ 1000 ዓመት ልታስቀምጡት ትችላላችሁ፡፡ ነገር ግን ካልበራ ሊሰራላችሁ አይችልም፡፡ ሌላ ሰው መጥቶ ግን ሲያበራው ሊሰራ ይችላል፡፡ ስለዚህ ማነው የሚሰራው? ማሽኑ ነው ወይንስ ሰው ነው የሚሰራው? ቢሆንም ግን ሰውም እሱ እንደ ማሽን ነው፡፡ ይህም የሰው ማሽን የሚሰራው በ ”ፓራማትማ“ ከልባችን ውሰጥ በሚገኘው አምላካችን ነው፡፡ ሰለዚህ ከሁሉም በላይ ሁኖ የሚሰራው፡ አምላካችን ብቻ ነው፡፡ የሞተ ሰው ሊሰራ አይችልም፡፡ የሰው ልጅስ ገላ ለምን ያህል ግዜ ነው የሚያገለግለው? ይህም ፓራማትማ የአምላክ ነፍስ እና የእራሱ ነፍስ፡ በገላው ውስጥ እሰከ አሉ ግዜ ብቻ ነው፡፡ ”አትማ“ የራሳችን ነፍስ እንኳን እያለ፡ ፓራፓትማ የአማላክ ነፍስ፡ አዋቂነት እሰከአልሰጠው ድረስ ስራውን ሊሰራ አይችልም፡፡ ”ማታህ ስምርቲር ግያነም አፖሃናም ቻ“ ([[Vanisource:BG 15.15|ብጊ 15 15]]) አምላክ ፈጣሪያችን ነው እውቀቱን የሚሰጠን፡፡ ይህንን ማብሪያ ተጫነው ሲለን፡ ማብሪያውን እንጫናለን፡፡ ስለዚህ ከሁሉም በላይ ሁኖ ክርሽና አምላክ ነው ሁሉን ነገር የሚያከናውነው፡፡ ሌላ ያልተለማመደ ሰው መጥቶ ማሽኑን ሊያንቀሳቅሰው አይችልም፡፡ ምክንያቱም እውቀቱ አልተሰጠውምና፡፡ የተለማመደ ሰው ደግሞ መጥቶ፡ ሊሰራ ይችላል፡፡ እነዚህ ሂደቶች ሁሉ የሚከናወኑት እና የሚመጡት ከአማላካችን ከክርሽና ነው፡፡ ምርምርስ የምታደርጉት ምንድን ነው? ንግግርስ የምታደርጉት ምንድን ነው? ይህ ሁሉ የሚመጣው ከአምላካችን ከክርሽና ነው፡፡ ክርሽና ሁሌ እያቀረበልን ነው፡፡ እኛ ምኞታችንን እንገልጻለን፡ ፀሎታችንን እናቀርባለን፡ አምላክ ደግሞ ይፈጽመዋል፡፡ አንዳንድ ግዜም ይህንን ስንሞክር፡ ሙከራችን እና ፀሎታችን ተሰምቶ እናገኘዋለን፡፡ ክርሽና የእኛ በሙከራ ትግል ላይ መሆናችንን አይቶ፡ በመጨረሻው፡ አድርጉት ብሎ ይፈቅድልናል፡፡ እናት ያሾዳ ልጇን ክርሽናን ለማሰር ፈልጋ ነበር፡፡ ነገር ግን ሙከራዋ ሁሉ ከንቱ ሁኖ አገኘችው፡፡ ነገር ግን ክርሽና ለመታሰር እንደፈቀደ፡ ወዲያውኑ ልታስረው በቅታለች፡፡ እንደዚሁም ሁሉ፡ እድሉ ገጠመን ማለት፡ ክርሽና ሊረዳን ፈቀደ ማለት ነው፡፡ ”ብዙ ትግል አድረገሀል፡ አሁን ውጤቱን ውሰድ“ ይለናል፡፡ ሁሉም ነገር የሚፈጸመው በክርሽና ፈቃድ ብቻ ነው፡፡ ”ማታህ ሳርቫም ፕራቫርታ“ ([[Vanisource:BG 10.8|ብጊ 10 8]]) ይህ ተተንትኖ በጊታ መጽሃፈ ቅዱስ ተደንግጓል፡፡ ”ማታህ ስምርቲር ግያነም አፖሃናም ቻ ([[Vanisource:BG 15.15|ብጊ 15 15]]) ሁሉም ነገር የሚመጣው ከክርሽና ነው፡፡  
ፕራብሁፓዳ፡ ”እነዚህ ተንኮለኞች ናቸው፡፡ አእምሮው አይደለም የሚሰራው“ በገላችን ውስጥ ያለው መንፈሳዊ ነፍሳችን ነው እንዲሰራ ያሚያደርገው፡፡ ተመሳሳዩም ነገር ኮምፕዩተር ነው፡፡ ተንኮለኞቹ ኮምፕዩተሩ ነው የሚያሰበው ብለው ሊያሰላስሉ ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ይህ አይደለም፡፡ የሰው ልጅ ነው የሚያሰራው፡፡ ማብሪያውን ሲጫን መሰራት ይጀምራል፡፡ ካልበራ ግን ኮምፒተሩ ምንም ፋይዳ አይኖረውም፡፡ ኮምፒተሩን ለ 1000 ዓመት ልታስቀምጡት ትችላላችሁ፡፡ ነገር ግን ካልበራ ሊሰራላችሁ አይችልም፡፡ ሌላ ሰው መጥቶ ግን ሲያበራው ሊሰራ ይችላል፡፡ ስለዚህ ማነው የሚሰራው? ማሽኑ ነው ወይንስ ሰው ነው የሚሰራው? ቢሆንም ግን ሰውም እሱ እንደ ማሽን ነው፡፡ ይህም የሰው ማሽን የሚሰራው በ ”ፓራማትማ“ ከልባችን ውሰጥ በሚገኘው አምላካችን ነው፡፡ ሰለዚህ ከሁሉም በላይ ሁኖ የሚሰራው፡ አምላካችን ብቻ ነው፡፡ የሞተ ሰው ሊሰራ አይችልም፡፡ የሰው ልጅስ ገላ ለምን ያህል ግዜ ነው የሚያገለግለው? ይህም ፓራማትማ የአምላክ ነፍስ እና የእራሱ ነፍስ፡ በገላው ውስጥ እሰከ አሉ ግዜ ብቻ ነው፡፡ ”አትማ“ የራሳችን ነፍስ እንኳን እያለ፡ ፓራፓትማ የአማላክ ነፍስ፡ አዋቂነት እሰከአልሰጠው ድረስ ስራውን ሊሰራ አይችልም፡፡ ”ማታህ ስምርቲር ግያነም አፖሃናም ቻ“ ([[Vanisource:BG 15.15 (1972)|ብጊ 15 15]]) አምላክ ፈጣሪያችን ነው እውቀቱን የሚሰጠን፡፡ ይህንን ማብሪያ ተጫነው ሲለን፡ ማብሪያውን እንጫናለን፡፡ ስለዚህ ከሁሉም በላይ ሁኖ ክርሽና አምላክ ነው ሁሉን ነገር የሚያከናውነው፡፡ ሌላ ያልተለማመደ ሰው መጥቶ ማሽኑን ሊያንቀሳቅሰው አይችልም፡፡ ምክንያቱም እውቀቱ አልተሰጠውምና፡፡ የተለማመደ ሰው ደግሞ መጥቶ፡ ሊሰራ ይችላል፡፡ እነዚህ ሂደቶች ሁሉ የሚከናወኑት እና የሚመጡት ከአማላካችን ከክርሽና ነው፡፡ ምርምርስ የምታደርጉት ምንድን ነው? ንግግርስ የምታደርጉት ምንድን ነው? ይህ ሁሉ የሚመጣው ከአምላካችን ከክርሽና ነው፡፡ ክርሽና ሁሌ እያቀረበልን ነው፡፡ እኛ ምኞታችንን እንገልጻለን፡ ፀሎታችንን እናቀርባለን፡ አምላክ ደግሞ ይፈጽመዋል፡፡ አንዳንድ ግዜም ይህንን ስንሞክር፡ ሙከራችን እና ፀሎታችን ተሰምቶ እናገኘዋለን፡፡ ክርሽና የእኛ በሙከራ ትግል ላይ መሆናችንን አይቶ፡ በመጨረሻው፡ አድርጉት ብሎ ይፈቅድልናል፡፡ እናት ያሾዳ ልጇን ክርሽናን ለማሰር ፈልጋ ነበር፡፡ ነገር ግን ሙከራዋ ሁሉ ከንቱ ሁኖ አገኘችው፡፡ ነገር ግን ክርሽና ለመታሰር እንደፈቀደ፡ ወዲያውኑ ልታስረው በቅታለች፡፡ እንደዚሁም ሁሉ፡ እድሉ ገጠመን ማለት፡ ክርሽና ሊረዳን ፈቀደ ማለት ነው፡፡ ”ብዙ ትግል አድረገሀል፡ አሁን ውጤቱን ውሰድ“ ይለናል፡፡ ሁሉም ነገር የሚፈጸመው በክርሽና ፈቃድ ብቻ ነው፡፡ ”ማታህ ሳርቫም ፕራቫርታ“ ([[Vanisource:BG 10.8 (1972)|ብጊ 10 8]]) ይህ ተተንትኖ በጊታ መጽሃፈ ቅዱስ ተደንግጓል፡፡ ”ማታህ ስምርቲር ግያነም አፖሃናም ቻ ([[Vanisource:BG 15.15 (1972)|ብጊ 15 15]]) ሁሉም ነገር የሚመጣው ከክርሽና ነው፡፡  


ስቫሩፓ ዳሞዳራ፡ እንዲህ ይላሉ፡ ”ክርሽና ለምርምሬ የሚሆን ሂደቱን በደንብ አልሰጠኝም“  
ስቫሩፓ ዳሞዳራ፡ እንዲህ ይላሉ፡ ”ክርሽና ለምርምሬ የሚሆን ሂደቱን በደንብ አልሰጠኝም“  


ፕራብሁፓዳ፡ ”አዎን ክርሽና እየሰጠን ነው፡፡ አለበለዛ እንዴት ምርምሩን ለማድረግ እንችላለን?“ የምናደርገው ነገር ሁሉ፡ በክርሽና የተባረከ ወይንም የተፈቀደ ስለሆነ ብቻ ነው፡፡ ትክክለኛ መንገድ ስትይዝ ደግሞ፡ ክርሽና ጨምሮ በርካታ መንገዶች ይከፍትልሃል፡፡ ክርሽና የሚያቀርብልህ በተመኘኅው አንፃር ነው፡፡ ”ዬያትሃ ማም ፕራፓድያንቴ ታምስ ታትሃይቫ“ የሰጣችሁትን ልቦና ያህል ሁሉ፡ በዚያው መጠን ክርሽና እውቀቱንም ይሰጣችኋል፡፡ ሙሉ ልቦና ከሰጣችሁ ደግሞ፡ ሙሉ እወቀቱ ይመጣላችኋል፡፡ ይህም በብሀገቨድ ጊታ ተጠቅሷል፡፡ “ዬያትሃ ማም ፕራፓድያንቴ ታምስ ታትሃይቫ ብሃጃሚ አሃም” ([[Vanisource:BG 4.11|ብጊ 4 11]])
ፕራብሁፓዳ፡ ”አዎን ክርሽና እየሰጠን ነው፡፡ አለበለዛ እንዴት ምርምሩን ለማድረግ እንችላለን?“ የምናደርገው ነገር ሁሉ፡ በክርሽና የተባረከ ወይንም የተፈቀደ ስለሆነ ብቻ ነው፡፡ ትክክለኛ መንገድ ስትይዝ ደግሞ፡ ክርሽና ጨምሮ በርካታ መንገዶች ይከፍትልሃል፡፡ ክርሽና የሚያቀርብልህ በተመኘኅው አንፃር ነው፡፡ ”ዬያትሃ ማም ፕራፓድያንቴ ታምስ ታትሃይቫ“ የሰጣችሁትን ልቦና ያህል ሁሉ፡ በዚያው መጠን ክርሽና እውቀቱንም ይሰጣችኋል፡፡ ሙሉ ልቦና ከሰጣችሁ ደግሞ፡ ሙሉ እወቀቱ ይመጣላችኋል፡፡ ይህም በብሀገቨድ ጊታ ተጠቅሷል፡፡ “ዬያትሃ ማም ፕራፓድያንቴ ታምስ ታትሃይቫ ብሃጃሚ አሃም” ([[Vanisource:BG 4.11 (1972)|ብጊ 4 11]])
<!-- END TRANSLATED TEXT -->
<!-- END TRANSLATED TEXT -->

Latest revision as of 17:32, 1 October 2020



Morning Walk At Cheviot Hills Golf Course -- May 17, 1973, Los Angeles

ክርሽና ካንቲ፡ ”ዶክተሮች ስለ ሰው ልጅ የተወሳሰበ አእምሮ ብዙ ጥናት እያደረጉ ነው፡፡“

ፕራብሁፓዳ፡ ”አዎን“

ክርሽና ካንቲ፡ ”በጣምም በአእምሮ ፍጥረት በጣም ተደንቀዋል“

ፕራብሁፓዳ፡ ”እነዚህ ተንኮለኞች ናቸው፡፡ አእምሮው አይደለም የሚሰራው“ በገላችን ውስጥ ያለው መንፈሳዊ ነፍሳችን ነው እንዲሰራ ያሚያደርገው፡፡ ተመሳሳዩም ነገር ኮምፕዩተር ነው፡፡ ተንኮለኞቹ ኮምፕዩተሩ ነው የሚያሰበው ብለው ሊያሰላስሉ ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ይህ አይደለም፡፡ የሰው ልጅ ነው የሚያሰራው፡፡ ማብሪያውን ሲጫን መሰራት ይጀምራል፡፡ ካልበራ ግን ኮምፒተሩ ምንም ፋይዳ አይኖረውም፡፡ ኮምፒተሩን ለ 1000 ዓመት ልታስቀምጡት ትችላላችሁ፡፡ ነገር ግን ካልበራ ሊሰራላችሁ አይችልም፡፡ ሌላ ሰው መጥቶ ግን ሲያበራው ሊሰራ ይችላል፡፡ ስለዚህ ማነው የሚሰራው? ማሽኑ ነው ወይንስ ሰው ነው የሚሰራው? ቢሆንም ግን ሰውም እሱ እንደ ማሽን ነው፡፡ ይህም የሰው ማሽን የሚሰራው በ ”ፓራማትማ“ ከልባችን ውሰጥ በሚገኘው አምላካችን ነው፡፡ ሰለዚህ ከሁሉም በላይ ሁኖ የሚሰራው፡ አምላካችን ብቻ ነው፡፡ የሞተ ሰው ሊሰራ አይችልም፡፡ የሰው ልጅስ ገላ ለምን ያህል ግዜ ነው የሚያገለግለው? ይህም ፓራማትማ የአምላክ ነፍስ እና የእራሱ ነፍስ፡ በገላው ውስጥ እሰከ አሉ ግዜ ብቻ ነው፡፡ ”አትማ“ የራሳችን ነፍስ እንኳን እያለ፡ ፓራፓትማ የአማላክ ነፍስ፡ አዋቂነት እሰከአልሰጠው ድረስ ስራውን ሊሰራ አይችልም፡፡ ”ማታህ ስምርቲር ግያነም አፖሃናም ቻ“ (ብጊ 15 15) አምላክ ፈጣሪያችን ነው እውቀቱን የሚሰጠን፡፡ ይህንን ማብሪያ ተጫነው ሲለን፡ ማብሪያውን እንጫናለን፡፡ ስለዚህ ከሁሉም በላይ ሁኖ ክርሽና አምላክ ነው ሁሉን ነገር የሚያከናውነው፡፡ ሌላ ያልተለማመደ ሰው መጥቶ ማሽኑን ሊያንቀሳቅሰው አይችልም፡፡ ምክንያቱም እውቀቱ አልተሰጠውምና፡፡ የተለማመደ ሰው ደግሞ መጥቶ፡ ሊሰራ ይችላል፡፡ እነዚህ ሂደቶች ሁሉ የሚከናወኑት እና የሚመጡት ከአማላካችን ከክርሽና ነው፡፡ ምርምርስ የምታደርጉት ምንድን ነው? ንግግርስ የምታደርጉት ምንድን ነው? ይህ ሁሉ የሚመጣው ከአምላካችን ከክርሽና ነው፡፡ ክርሽና ሁሌ እያቀረበልን ነው፡፡ እኛ ምኞታችንን እንገልጻለን፡ ፀሎታችንን እናቀርባለን፡ አምላክ ደግሞ ይፈጽመዋል፡፡ አንዳንድ ግዜም ይህንን ስንሞክር፡ ሙከራችን እና ፀሎታችን ተሰምቶ እናገኘዋለን፡፡ ክርሽና የእኛ በሙከራ ትግል ላይ መሆናችንን አይቶ፡ በመጨረሻው፡ አድርጉት ብሎ ይፈቅድልናል፡፡ እናት ያሾዳ ልጇን ክርሽናን ለማሰር ፈልጋ ነበር፡፡ ነገር ግን ሙከራዋ ሁሉ ከንቱ ሁኖ አገኘችው፡፡ ነገር ግን ክርሽና ለመታሰር እንደፈቀደ፡ ወዲያውኑ ልታስረው በቅታለች፡፡ እንደዚሁም ሁሉ፡ እድሉ ገጠመን ማለት፡ ክርሽና ሊረዳን ፈቀደ ማለት ነው፡፡ ”ብዙ ትግል አድረገሀል፡ አሁን ውጤቱን ውሰድ“ ይለናል፡፡ ሁሉም ነገር የሚፈጸመው በክርሽና ፈቃድ ብቻ ነው፡፡ ”ማታህ ሳርቫም ፕራቫርታ“ (ብጊ 10 8) ይህ ተተንትኖ በጊታ መጽሃፈ ቅዱስ ተደንግጓል፡፡ ”ማታህ ስምርቲር ግያነም አፖሃናም ቻ (ብጊ 15 15) ሁሉም ነገር የሚመጣው ከክርሽና ነው፡፡

ስቫሩፓ ዳሞዳራ፡ እንዲህ ይላሉ፡ ”ክርሽና ለምርምሬ የሚሆን ሂደቱን በደንብ አልሰጠኝም“

ፕራብሁፓዳ፡ ”አዎን ክርሽና እየሰጠን ነው፡፡ አለበለዛ እንዴት ምርምሩን ለማድረግ እንችላለን?“ የምናደርገው ነገር ሁሉ፡ በክርሽና የተባረከ ወይንም የተፈቀደ ስለሆነ ብቻ ነው፡፡ ትክክለኛ መንገድ ስትይዝ ደግሞ፡ ክርሽና ጨምሮ በርካታ መንገዶች ይከፍትልሃል፡፡ ክርሽና የሚያቀርብልህ በተመኘኅው አንፃር ነው፡፡ ”ዬያትሃ ማም ፕራፓድያንቴ ታምስ ታትሃይቫ“ የሰጣችሁትን ልቦና ያህል ሁሉ፡ በዚያው መጠን ክርሽና እውቀቱንም ይሰጣችኋል፡፡ ሙሉ ልቦና ከሰጣችሁ ደግሞ፡ ሙሉ እወቀቱ ይመጣላችኋል፡፡ ይህም በብሀገቨድ ጊታ ተጠቅሷል፡፡ “ዬያትሃ ማም ፕራፓድያንቴ ታምስ ታትሃይቫ ብሃጃሚ አሃም” (ብጊ 4 11)