AM/Prabhupada 0129 - በክርሽና መተማመን ያስፈልጋችኋል፡፡ ምንም ዓይነት እጥረት የለም፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0129 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1975 Category:AM-Quotes - L...")
 
(Vanibot #0019: LinkReviser - Revised links and redirected them to the de facto address when redirect exists)
 
Line 7: Line 7:
[[Category:AM-Quotes - in India, Vrndavana]]
[[Category:AM-Quotes - in India, Vrndavana]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0127 - ታላቅ ድርጅት የተወሰነ ስርዓት ከሌለው ሊፈርስ ይችላል፡፡|0127|AM/Prabhupada 0131 - ለአባት ልቦናን መስጠት በተፈጥሮ ያለ ነገር ነው፡|0131}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 15: Line 18:


<!-- BEGIN VIDEO LINK -->
<!-- BEGIN VIDEO LINK -->
{{youtube_right|lv-qABVaa8g|Depend on Kṛṣṇa - There Will be no Scarcity -<br />Prabhupāda 0129}}
{{youtube_right|lv-qABVaa8g|በክርሽና መተማመን ያስፈልጋችኋል፡፡ ምንም ዓይነት እጥረት የለም፡፡ -<br />Prabhupāda 0129}}
<!-- END VIDEO LINK -->
<!-- END VIDEO LINK -->


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/751202SB.VRN_clip.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/751202SB.VRN_clip.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->


Line 27: Line 30:


<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
ክርሽና እንዲህ ይላል:”ማን ማና ብሃቫ ማድ ብሃክቶ ማድ ማጂ ማም ናማስኩሩ“ ([[Vanisource:BG 9.34|ብጊ 9 34]]) ይህን እየሰበክን ነው:እዚህ በቤተ መቅደሳችን ለሁሉም እንግዳ “ክርሽና እዚህ ነው” “ሁልግዜም ክርሽናን አስታውስ:ሀሬ ክርሽናንም ዘምር” እንላለን: ከዚያም እንዲህ ማሰብ አለባችሁ:“ሀሬ ክርሽና:ሀሬ ክርሽና” ይህንም መዘመር ክርሽናን ማሰብ ነው ልክ የክርሽናን ስም እንደሰማችሁ:ይህ “ማን ማና” ይባላል: ይህንንስ ማን ያደርገዋል:“ማድ ብሃክታ” የክርሽና ድቮቲም ትሆናላችሁ:ግዜያችሁንም አታባክኑም:“ሀሬ ክርሽና:ሀሬ ክርሽና” ይህም ማለት የሀሬ ክርሽናን ማንትራ በመዘመር ብቻ የክርሽና ድቮቲ መሆን ትችላላችሁ: “ማን ማና ብሃቫ ማድ ብሃክቶ ማድ ያጂ” ድቮቲ የክርሽና ስግደት ለይ ይሰማራል: ሙሉ ቀን እያገለገለ ይገኛል:ሞንገል አራቲ ለክርሽና:ጃፓ መቁጠሪያ ለክርሽና: ምግብ ለክርሽና ማዘጋጀት:የክርሽናን ፕራሳዳም ማቅረብ:እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች ያገለግላል: ድቮቲዎች በአለም ላይ በየአገሩ አሉን:ወደ 102 ቅርንጫፎች አሉን:እነዚህም ሁሉ በክርሽና ንቃት ላይ የተሰማሩ ናቸው: ይህ ነው የእኛ ስብከት:ሌላ ስራ የለንም: ምንም ንግድ የለንም ነገር ግን እስከ 25 ላክ ሩፒስ እናጠፋለን: 25 ላክ ሩፒ በየወሩ:ይህንንም ክርሽና እያቀረበ ነው: “ቴሻም ኒትያ ብሂ ዩክታናም ዮጋ ክሼማም ቫሃሚ አሃም” ([[Vanisource:BG 9.22|ብጊ 9 22]]) በክርሽና ንቃት የዳበራችሁ እና በክርሽና የምትተማመኑ ከሆነ ምንም የሚጎል ነገር አይኖርም: እኔም ይህን የክርሽና ንቃት ማስፋፋት የጀመርኩት:በ40 ሩፒ ነበር:አሁን ግን 40 ከሮር አለን: ታድያ በዚህ አለም በ40 ሩፒ ተነስቶ:በ10 አመት 40 ከሮር የሚያተርፍ ነጋዴ አለ? ሊኖር አይችልም:በዚህም ላይ:10000 ሰው በቀን በቀን ምግብ እየበላ ይገኛል: ይህም የክርሽና ንቃት ነው:“ዮጋ ክሼማም ቫሃሚ አሃም” ([[Vanisource:BG 9.22|ብጊ 9 22]]) የክርሽና ንቃትህ እንደዳበረ:በእርሱ ተማምነህ አገልግሎትህን በትጉህነት ቀጥል: ክርሽና ታድያ የሚያስፈልግህን ሁሉ ያቀርብልሃል:ሁሉን ነገር: ይህ በተግባር የታየ ነው: ለምሳሌ:ቦምቤይ ያለው መሬቶች እስከ ከሮር ሩፒ ይጠይቃሉ: እኔ ግን ቅርንጫፋችንን ስገዛ:የነበረኝ ገንዘብ 3 ወይንም 4 ላክ ነበር ብዙ ግምትም አድረገን ነበረ:ቢሆንም ልከፍል እንደምችል እርግጠኛ ነበርኩኝ:ምክንያቱም ክርሽና እንደሚረዳኝ ተማምኜ ነበር: የሚበቃ ገንዘን አልነበረንም:ይህም ረጅም ታሪክ ነው:ለመወያየትም አልሻም: ታድያ እንደዚህም:ተግባራዊ ልምድ አለኝ:በክርሽና ከተተማመንን የሚያጥረን ነገር ሊኖር አይችልም: የተፈለገው ነገር ሊገኝ ይችላል:“ቴሻም ኒትያብሂ ዩክታናም” ስለዚህም በክርሽና ንቃት ሁልግዜ ተሰማሩ: ያላችሁም ፍላጎት ሁሉ ሊሟላላችሁ ይችላል:
ክርሽና እንዲህ ይላል:”ማን ማና ብሃቫ ማድ ብሃክቶ ማድ ማጂ ማም ናማስኩሩ“ ([[Vanisource:BG 9.34 (1972)|ብጊ 9 34]]) ይህን እየሰበክን ነው:እዚህ በቤተ መቅደሳችን ለሁሉም እንግዳ “ክርሽና እዚህ ነው” “ሁልግዜም ክርሽናን አስታውስ:ሀሬ ክርሽናንም ዘምር” እንላለን: ከዚያም እንዲህ ማሰብ አለባችሁ:“ሀሬ ክርሽና:ሀሬ ክርሽና” ይህንም መዘመር ክርሽናን ማሰብ ነው ልክ የክርሽናን ስም እንደሰማችሁ:ይህ “ማን ማና” ይባላል: ይህንንስ ማን ያደርገዋል:“ማድ ብሃክታ” የክርሽና ድቮቲም ትሆናላችሁ:ግዜያችሁንም አታባክኑም:“ሀሬ ክርሽና:ሀሬ ክርሽና” ይህም ማለት የሀሬ ክርሽናን ማንትራ በመዘመር ብቻ የክርሽና ድቮቲ መሆን ትችላላችሁ: “ማን ማና ብሃቫ ማድ ብሃክቶ ማድ ያጂ” ድቮቲ የክርሽና ስግደት ለይ ይሰማራል: ሙሉ ቀን እያገለገለ ይገኛል:ሞንገል አራቲ ለክርሽና:ጃፓ መቁጠሪያ ለክርሽና: ምግብ ለክርሽና ማዘጋጀት:የክርሽናን ፕራሳዳም ማቅረብ:እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች ያገለግላል: ድቮቲዎች በአለም ላይ በየአገሩ አሉን:ወደ 102 ቅርንጫፎች አሉን:እነዚህም ሁሉ በክርሽና ንቃት ላይ የተሰማሩ ናቸው: ይህ ነው የእኛ ስብከት:ሌላ ስራ የለንም: ምንም ንግድ የለንም ነገር ግን እስከ 25 ላክ ሩፒስ እናጠፋለን: 25 ላክ ሩፒ በየወሩ:ይህንንም ክርሽና እያቀረበ ነው: “ቴሻም ኒትያ ብሂ ዩክታናም ዮጋ ክሼማም ቫሃሚ አሃም” ([[Vanisource:BG 9.22 (1972)|ብጊ 9 22]]) በክርሽና ንቃት የዳበራችሁ እና በክርሽና የምትተማመኑ ከሆነ ምንም የሚጎል ነገር አይኖርም: እኔም ይህን የክርሽና ንቃት ማስፋፋት የጀመርኩት:በ40 ሩፒ ነበር:አሁን ግን 40 ከሮር አለን: ታድያ በዚህ አለም በ40 ሩፒ ተነስቶ:በ10 አመት 40 ከሮር የሚያተርፍ ነጋዴ አለ? ሊኖር አይችልም:በዚህም ላይ:10000 ሰው በቀን በቀን ምግብ እየበላ ይገኛል: ይህም የክርሽና ንቃት ነው:“ዮጋ ክሼማም ቫሃሚ አሃም” ([[Vanisource:BG 9.22 (1972)|ብጊ 9 22]]) የክርሽና ንቃትህ እንደዳበረ:በእርሱ ተማምነህ አገልግሎትህን በትጉህነት ቀጥል: ክርሽና ታድያ የሚያስፈልግህን ሁሉ ያቀርብልሃል:ሁሉን ነገር: ይህ በተግባር የታየ ነው: ለምሳሌ:ቦምቤይ ያለው መሬቶች እስከ ከሮር ሩፒ ይጠይቃሉ: እኔ ግን ቅርንጫፋችንን ስገዛ:የነበረኝ ገንዘብ 3 ወይንም 4 ላክ ነበር ብዙ ግምትም አድረገን ነበረ:ቢሆንም ልከፍል እንደምችል እርግጠኛ ነበርኩኝ:ምክንያቱም ክርሽና እንደሚረዳኝ ተማምኜ ነበር: የሚበቃ ገንዘን አልነበረንም:ይህም ረጅም ታሪክ ነው:ለመወያየትም አልሻም: ታድያ እንደዚህም:ተግባራዊ ልምድ አለኝ:በክርሽና ከተተማመንን የሚያጥረን ነገር ሊኖር አይችልም: የተፈለገው ነገር ሊገኝ ይችላል:“ቴሻም ኒትያብሂ ዩክታናም” ስለዚህም በክርሽና ንቃት ሁልግዜ ተሰማሩ: ያላችሁም ፍላጎት ሁሉ ሊሟላላችሁ ይችላል:
<!-- END TRANSLATED TEXT -->
<!-- END TRANSLATED TEXT -->

Latest revision as of 12:58, 8 June 2018



Lecture on SB 7.6.1 -- Vrndavana, December 2, 1975

ክርሽና እንዲህ ይላል:”ማን ማና ብሃቫ ማድ ብሃክቶ ማድ ማጂ ማም ናማስኩሩ“ (ብጊ 9 34) ይህን እየሰበክን ነው:እዚህ በቤተ መቅደሳችን ለሁሉም እንግዳ “ክርሽና እዚህ ነው” “ሁልግዜም ክርሽናን አስታውስ:ሀሬ ክርሽናንም ዘምር” እንላለን: ከዚያም እንዲህ ማሰብ አለባችሁ:“ሀሬ ክርሽና:ሀሬ ክርሽና” ይህንም መዘመር ክርሽናን ማሰብ ነው ልክ የክርሽናን ስም እንደሰማችሁ:ይህ “ማን ማና” ይባላል: ይህንንስ ማን ያደርገዋል:“ማድ ብሃክታ” የክርሽና ድቮቲም ትሆናላችሁ:ግዜያችሁንም አታባክኑም:“ሀሬ ክርሽና:ሀሬ ክርሽና” ይህም ማለት የሀሬ ክርሽናን ማንትራ በመዘመር ብቻ የክርሽና ድቮቲ መሆን ትችላላችሁ: “ማን ማና ብሃቫ ማድ ብሃክቶ ማድ ያጂ” ድቮቲ የክርሽና ስግደት ለይ ይሰማራል: ሙሉ ቀን እያገለገለ ይገኛል:ሞንገል አራቲ ለክርሽና:ጃፓ መቁጠሪያ ለክርሽና: ምግብ ለክርሽና ማዘጋጀት:የክርሽናን ፕራሳዳም ማቅረብ:እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች ያገለግላል: ድቮቲዎች በአለም ላይ በየአገሩ አሉን:ወደ 102 ቅርንጫፎች አሉን:እነዚህም ሁሉ በክርሽና ንቃት ላይ የተሰማሩ ናቸው: ይህ ነው የእኛ ስብከት:ሌላ ስራ የለንም: ምንም ንግድ የለንም ነገር ግን እስከ 25 ላክ ሩፒስ እናጠፋለን: 25 ላክ ሩፒ በየወሩ:ይህንንም ክርሽና እያቀረበ ነው: “ቴሻም ኒትያ ብሂ ዩክታናም ዮጋ ክሼማም ቫሃሚ አሃም” (ብጊ 9 22) በክርሽና ንቃት የዳበራችሁ እና በክርሽና የምትተማመኑ ከሆነ ምንም የሚጎል ነገር አይኖርም: እኔም ይህን የክርሽና ንቃት ማስፋፋት የጀመርኩት:በ40 ሩፒ ነበር:አሁን ግን 40 ከሮር አለን: ታድያ በዚህ አለም በ40 ሩፒ ተነስቶ:በ10 አመት 40 ከሮር የሚያተርፍ ነጋዴ አለ? ሊኖር አይችልም:በዚህም ላይ:10000 ሰው በቀን በቀን ምግብ እየበላ ይገኛል: ይህም የክርሽና ንቃት ነው:“ዮጋ ክሼማም ቫሃሚ አሃም” (ብጊ 9 22) የክርሽና ንቃትህ እንደዳበረ:በእርሱ ተማምነህ አገልግሎትህን በትጉህነት ቀጥል: ክርሽና ታድያ የሚያስፈልግህን ሁሉ ያቀርብልሃል:ሁሉን ነገር: ይህ በተግባር የታየ ነው: ለምሳሌ:ቦምቤይ ያለው መሬቶች እስከ ከሮር ሩፒ ይጠይቃሉ: እኔ ግን ቅርንጫፋችንን ስገዛ:የነበረኝ ገንዘብ 3 ወይንም 4 ላክ ነበር ብዙ ግምትም አድረገን ነበረ:ቢሆንም ልከፍል እንደምችል እርግጠኛ ነበርኩኝ:ምክንያቱም ክርሽና እንደሚረዳኝ ተማምኜ ነበር: የሚበቃ ገንዘን አልነበረንም:ይህም ረጅም ታሪክ ነው:ለመወያየትም አልሻም: ታድያ እንደዚህም:ተግባራዊ ልምድ አለኝ:በክርሽና ከተተማመንን የሚያጥረን ነገር ሊኖር አይችልም: የተፈለገው ነገር ሊገኝ ይችላል:“ቴሻም ኒትያብሂ ዩክታናም” ስለዚህም በክርሽና ንቃት ሁልግዜ ተሰማሩ: ያላችሁም ፍላጎት ሁሉ ሊሟላላችሁ ይችላል: