AM/Prabhupada 0131 - ለአባት ልቦናን መስጠት በተፈጥሮ ያለ ነገር ነው፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0131 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1966 Category:AM-Quotes - L...")
 
(Vanibot #0019: LinkReviser - Revised links and redirected them to the de facto address when redirect exists)
 
Line 7: Line 7:
[[Category:AM-Quotes - in USA, New York]]
[[Category:AM-Quotes - in USA, New York]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0129 - በክርሽና መተማመን ያስፈልጋችኋል፡፡ ምንም ዓይነት እጥረት የለም፡፡|0129|AM/Prabhupada 0135 - የቬዳን እድሜ ለመገመት አይቻልም፡፡|0135}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 19: Line 22:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/661007BG.NY_clip.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/661007BG.NY_clip.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->


Line 27: Line 30:


<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
በዚህ አለም ላይ ያለውን:ይህን እብደት:ይህን ቅዥት:ይህን ምትሃት:ትቶት ለመሄድ በጣም አሰቸጋሪ ነው: በጣም አስቸጋሪ ነው: ክርሽና ግን እንዲህ ይለናል:”ማም ኤቫ ዬ ፕራፓድያንቴ ማያም ኤታም ታራንቲቴ“ ([[Vanisource:BG 7.14|ብጊ 7 14]])  አንድ ሰው በፍቃዱ ወይንም:የአለምን ስቃይ አይቶ:ወደ ክርሽና ልቦናውን ቢሰጥ: ”ውድ ክርሽና ሆይ:በብዙ በሚቆጠሩ ህይወቶች:ረስቼሃለሁ“ ”አሁን ግን:አባቴ እና ጠባቂዬ እንደሆንክ ተረድቼአለሁ:ልቦናዬንም ሰጥቼሃለሁ“ ብለን ብንፀልይ: ልክ የጠፋ ልጅ ወደ አባቱ እንደተመለሰ: ”አባቴ ሆይ:በድንቁርናዬ:ከአንተ ጥበቃ:ትቼህ ጠፋሁ:ስለዚህም ብዙ ተሰቃየሁ“ ”አሁን ግን ወደ አንተ መጥቼአለሁ“ ብንል:አባት እቅፍ አድርጎ ይቀበለናል:”ውድ ልጄ: እንኳን ተመለስክ:ለዚህም ግዜ ሁሉ እኔ በጣም ሃሳብ ላይ ነበርኩኝ“ “ያንተ መምጣት ደስታችን ነው” እንደዚሁም ሁሉ:አባት ርሁሩህ ነው:እኛም በዚህ ሁኔታ ላይ ነው ያለነው: ልክ ልቦናችንን ለፈጣሪ ጌታ እንደሰጠን: ይህ አስቸጋሪ አይደለም: የልጅ ለአባቱ ልቦናውን መስጠት:ይህ አስቸጋሪ ነውን? አስቸጋሪ ይመስላችኋል? ልጅ ለአባቱ ልቦናውን መስጠት:በተፈጥሮ ያለ ነው: ምንም ዝቅተኛነት የሚሰማ ነገር የለም:ምክንያቱም አባት ሁልግዜ የበላይ ነው: የአባቴን እግር ብነካ:ለአባቴ ብሰግድለት:ይህ የሚመሰገን ነው: ይህም ለእኔ የሚያስመሰግን ነው:ውርደት የለውም:የሚያስቸግር ነገርም የለውም: ለምንድነው ለክርሽና ታድያ መሉ ልቦናችንን የማንሰጠው? ይህ ነው ስርአቱም:”ማም ኤቫ ዬ ፕራፓድያንቴ“ ”እነዚህ ሁሉ ግራ የተጋቡ ነፍሳት:ሙሉ ልቦናቸውን ሲሰጡኝ“ ”ማያም ኤታም ታራንቲቴ“ ([[Vanisource:BG 7.14|ብጊ 7 14]]) ”በዚህም ግዜ ምንም አይነት መሰቃየት ሊኖርባቸው አይችልም“ በአባቱ ጠለላ ስር ይሆናል ማለት ነው: በብሃገቨድ ጊታም መጨረሻ ላይ:እንዲህ ተጠቅሷል:”አሃም ትቫም ሳርቫ ፓፔብህዮ ሞክሻዪስያሚ ማ ሱቻሃ“ ([[Vanisource:BG 18.66|ብጊ 18 66]]) ህፃን ወደ እናቱ ጡት ሲጠጋ: እናትም ትጠብቀዋለች: አደጋ ቢኖርም:እናት ህይወቷን ከመስጠት አትቆጠብም: እንደዚሁም ሁሉ:በፈጣሪ ጌታ ጠለላ ስር ካለን:ምንም አየት ፍርሃት አይኖረንም:
በዚህ አለም ላይ ያለውን:ይህን እብደት:ይህን ቅዥት:ይህን ምትሃት:ትቶት ለመሄድ በጣም አሰቸጋሪ ነው: በጣም አስቸጋሪ ነው: ክርሽና ግን እንዲህ ይለናል:”ማም ኤቫ ዬ ፕራፓድያንቴ ማያም ኤታም ታራንቲቴ“ ([[Vanisource:BG 7.14 (1972)|ብጊ 7 14]])  አንድ ሰው በፍቃዱ ወይንም:የአለምን ስቃይ አይቶ:ወደ ክርሽና ልቦናውን ቢሰጥ: ”ውድ ክርሽና ሆይ:በብዙ በሚቆጠሩ ህይወቶች:ረስቼሃለሁ“ ”አሁን ግን:አባቴ እና ጠባቂዬ እንደሆንክ ተረድቼአለሁ:ልቦናዬንም ሰጥቼሃለሁ“ ብለን ብንፀልይ: ልክ የጠፋ ልጅ ወደ አባቱ እንደተመለሰ: ”አባቴ ሆይ:በድንቁርናዬ:ከአንተ ጥበቃ:ትቼህ ጠፋሁ:ስለዚህም ብዙ ተሰቃየሁ“ ”አሁን ግን ወደ አንተ መጥቼአለሁ“ ብንል:አባት እቅፍ አድርጎ ይቀበለናል:”ውድ ልጄ: እንኳን ተመለስክ:ለዚህም ግዜ ሁሉ እኔ በጣም ሃሳብ ላይ ነበርኩኝ“ “ያንተ መምጣት ደስታችን ነው” እንደዚሁም ሁሉ:አባት ርሁሩህ ነው:እኛም በዚህ ሁኔታ ላይ ነው ያለነው: ልክ ልቦናችንን ለፈጣሪ ጌታ እንደሰጠን: ይህ አስቸጋሪ አይደለም: የልጅ ለአባቱ ልቦናውን መስጠት:ይህ አስቸጋሪ ነውን? አስቸጋሪ ይመስላችኋል? ልጅ ለአባቱ ልቦናውን መስጠት:በተፈጥሮ ያለ ነው: ምንም ዝቅተኛነት የሚሰማ ነገር የለም:ምክንያቱም አባት ሁልግዜ የበላይ ነው: የአባቴን እግር ብነካ:ለአባቴ ብሰግድለት:ይህ የሚመሰገን ነው: ይህም ለእኔ የሚያስመሰግን ነው:ውርደት የለውም:የሚያስቸግር ነገርም የለውም: ለምንድነው ለክርሽና ታድያ መሉ ልቦናችንን የማንሰጠው? ይህ ነው ስርአቱም:”ማም ኤቫ ዬ ፕራፓድያንቴ“ ”እነዚህ ሁሉ ግራ የተጋቡ ነፍሳት:ሙሉ ልቦናቸውን ሲሰጡኝ“ ”ማያም ኤታም ታራንቲቴ“ ([[Vanisource:BG 7.14 (1972)|ብጊ 7 14]]) ”በዚህም ግዜ ምንም አይነት መሰቃየት ሊኖርባቸው አይችልም“ በአባቱ ጠለላ ስር ይሆናል ማለት ነው: በብሃገቨድ ጊታም መጨረሻ ላይ:እንዲህ ተጠቅሷል:”አሃም ትቫም ሳርቫ ፓፔብህዮ ሞክሻዪስያሚ ማ ሱቻሃ“ ([[Vanisource:BG 18.66 (1972)|ብጊ 18 66]]) ህፃን ወደ እናቱ ጡት ሲጠጋ: እናትም ትጠብቀዋለች: አደጋ ቢኖርም:እናት ህይወቷን ከመስጠት አትቆጠብም: እንደዚሁም ሁሉ:በፈጣሪ ጌታ ጠለላ ስር ካለን:ምንም አየት ፍርሃት አይኖረንም:
<!-- END TRANSLATED TEXT -->
<!-- END TRANSLATED TEXT -->

Latest revision as of 12:58, 8 June 2018



Lecture on BG 7.11-16 -- New York, October 7, 1966

በዚህ አለም ላይ ያለውን:ይህን እብደት:ይህን ቅዥት:ይህን ምትሃት:ትቶት ለመሄድ በጣም አሰቸጋሪ ነው: በጣም አስቸጋሪ ነው: ክርሽና ግን እንዲህ ይለናል:”ማም ኤቫ ዬ ፕራፓድያንቴ ማያም ኤታም ታራንቲቴ“ (ብጊ 7 14) አንድ ሰው በፍቃዱ ወይንም:የአለምን ስቃይ አይቶ:ወደ ክርሽና ልቦናውን ቢሰጥ: ”ውድ ክርሽና ሆይ:በብዙ በሚቆጠሩ ህይወቶች:ረስቼሃለሁ“ ”አሁን ግን:አባቴ እና ጠባቂዬ እንደሆንክ ተረድቼአለሁ:ልቦናዬንም ሰጥቼሃለሁ“ ብለን ብንፀልይ: ልክ የጠፋ ልጅ ወደ አባቱ እንደተመለሰ: ”አባቴ ሆይ:በድንቁርናዬ:ከአንተ ጥበቃ:ትቼህ ጠፋሁ:ስለዚህም ብዙ ተሰቃየሁ“ ”አሁን ግን ወደ አንተ መጥቼአለሁ“ ብንል:አባት እቅፍ አድርጎ ይቀበለናል:”ውድ ልጄ: እንኳን ተመለስክ:ለዚህም ግዜ ሁሉ እኔ በጣም ሃሳብ ላይ ነበርኩኝ“ “ያንተ መምጣት ደስታችን ነው” እንደዚሁም ሁሉ:አባት ርሁሩህ ነው:እኛም በዚህ ሁኔታ ላይ ነው ያለነው: ልክ ልቦናችንን ለፈጣሪ ጌታ እንደሰጠን: ይህ አስቸጋሪ አይደለም: የልጅ ለአባቱ ልቦናውን መስጠት:ይህ አስቸጋሪ ነውን? አስቸጋሪ ይመስላችኋል? ልጅ ለአባቱ ልቦናውን መስጠት:በተፈጥሮ ያለ ነው: ምንም ዝቅተኛነት የሚሰማ ነገር የለም:ምክንያቱም አባት ሁልግዜ የበላይ ነው: የአባቴን እግር ብነካ:ለአባቴ ብሰግድለት:ይህ የሚመሰገን ነው: ይህም ለእኔ የሚያስመሰግን ነው:ውርደት የለውም:የሚያስቸግር ነገርም የለውም: ለምንድነው ለክርሽና ታድያ መሉ ልቦናችንን የማንሰጠው? ይህ ነው ስርአቱም:”ማም ኤቫ ዬ ፕራፓድያንቴ“ ”እነዚህ ሁሉ ግራ የተጋቡ ነፍሳት:ሙሉ ልቦናቸውን ሲሰጡኝ“ ”ማያም ኤታም ታራንቲቴ“ (ብጊ 7 14) ”በዚህም ግዜ ምንም አይነት መሰቃየት ሊኖርባቸው አይችልም“ በአባቱ ጠለላ ስር ይሆናል ማለት ነው: በብሃገቨድ ጊታም መጨረሻ ላይ:እንዲህ ተጠቅሷል:”አሃም ትቫም ሳርቫ ፓፔብህዮ ሞክሻዪስያሚ ማ ሱቻሃ“ (ብጊ 18 66) ህፃን ወደ እናቱ ጡት ሲጠጋ: እናትም ትጠብቀዋለች: አደጋ ቢኖርም:እናት ህይወቷን ከመስጠት አትቆጠብም: እንደዚሁም ሁሉ:በፈጣሪ ጌታ ጠለላ ስር ካለን:ምንም አየት ፍርሃት አይኖረንም: