AM/Prabhupada 0135 - የቬዳን እድሜ ለመገመት አይቻልም፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0135 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1975 Category:AM-Quotes - M...")
 
m (Text replacement - "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->" to "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->")
 
Line 6: Line 6:
[[Category:AM-Quotes - in Mauritius]]
[[Category:AM-Quotes - in Mauritius]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0131 - ለአባት ልቦናን መስጠት በተፈጥሮ ያለ ነገር ነው፡|0131|AM/Prabhupada 0139 - ይህም መንፈሳዊ ግኑኝነት ነው፡፡|0139}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 18: Line 21:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/751005mw.mau_clip2.mp3</mp3player>  
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/751005mw.mau_clip2.mp3</mp3player>  
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->



Latest revision as of 06:05, 29 November 2017



Morning Walk -- October 5, 1975, Mauritius

ህንዳዊ ሰው:ስዋሚጂ:በባይብል ላይ የተጠቀሰው አደም:ብራህማ ነው ብለህ ታስባለህን? ይህም ከህንድ ፍልስፍና ተቀድቶ:ባይብል ውስጥ በሌላ ስም የተጻፈ ይመስላል:

ፕራብሁፓድ: ከታሪክ አንጻር የተቀዳ እንደሆነ እንረዳለን: ምክንያቱም:ቬዳዎች የተፈጠሩት በብራህማ: ከበጣም ረጅም እና ከብዙ ሚልዮን አመታት በፊት ነው: ባይብልም የተፈጠረው:ከ2000 አመት በፊት ነው: ስለዚህ እኛ የምንወስደው ዋናውን ወይንም ኦሪጂናሉን ነው: ሁሉም የአለም ሃይማኖቶች:የተወሰዱት ከቬዳዎች ነው:ይህም ከተለያየ ወገኖች ነው: ስለዚህ የተሟሉ አየደሉም: የባይብል እድሜ ከ2000 አመታት አይበልጥም: የቬዳዎች እድሜ ግን ሊተመን አይችልም:ምክንያቱም ከሚልዮን እና ሚሊዮን አመታት በላይ ስለሆነ ነው: