AM/Prabhupada 0147 - ተራ የሆነ ሩዝ ታላቁ ወይንም አብዩ ሩዝ ተብሎ ሊጠራ አይችልም፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0147 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1975 Category:AM-Quotes - L...")
 
m (Text replacement - "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->" to "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->")
 
Line 6: Line 6:
[[Category:AM-Quotes - in Hong Kong]]
[[Category:AM-Quotes - in Hong Kong]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0144 - ይህ ማያ ተብሎ ይታወቃል፡፡|0144|AM/Prabhupada 0150 - መዘመርን ማቆም አይገባንም፡|0150}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 14: Line 17:


<!-- BEGIN VIDEO LINK -->
<!-- BEGIN VIDEO LINK -->
{{youtube_right|7u9DH21yv4U|Ordinary Rice Is Not Called Supreme Rice -<br />Prabhupāda 0147}}
{{youtube_right|7u9DH21yv4U|ተራ የሆነ ሩዝ ታላቁ ወይንም አብዩ ሩዝ ተብሎ ሊጠራ አይችልም፡፡ -<br />Prabhupāda 0147}}
<!-- END VIDEO LINK -->
<!-- END VIDEO LINK -->


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/750125BG.HK_clip6.mp3</mp3player>  
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/750125BG.HK_clip6.mp3</mp3player>  
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->



Latest revision as of 06:06, 29 November 2017



Lecture on BG 7.1 -- Hong Kong, January 25, 1975

ድቮቲዎች ፈጣሪ እንዳለ ያውቃሉ:እርሱም “ብሃገቫን” ነው: ፈጣሪ ብሃገቫን ይባላል: ብሃገቨድ ጊታ የተነገረውም በክርሽና ነው:ሁሉም ሰው ያውቃል: በብሃገቨድ ጊታም:በአንዳንድ ቦታ: "ብሃገቫን ኡቫቻ“ ተብሎ ተጠቅሷል: ብሃገቫን እና ክርሽና አንድ ሰው ነው:”ክርሽናቱ ብሃገቫን ስቫያም“ (ሽብ 1 3 28) ብሃገቫን:የዚህም የብሃገቫን ቃል ዝርዝር ተሰጥቷል:

”አይሽቫርያስያ ሳማግራስያ ቪራያስያ ያሻሳህ ሽሪያህግናና ቫይራግያዮሽ ቻይቫ ሳናም ብሃጋ ኢቲንጋና“ (ቪሽኑ ፑራና 6 5 47)

ብሃጋ:ከብሃግያቫን ቃልም ”ብሃግያን“ እንረዳለን: ብሃግያ:ብሃግያቫን:ይህ ቃል ከብሃጋ የመጣ ነው:ብሃጋ ማለትም ሀብት ማለት ነው: ሃብት ማለትም ብዙ ከፍተኛ ዋጋ ያላቸው ማለት ነው:አንድ ሰው እንዴት ነው ሀብታም ተብሎ ሊጠራው የሚችለው? ገንዘብ ካለው:አእምሮ ካለው:ቁንጅና ካለው: ዝና ካለው:እውቀት ካለው:ስግብግብነት ከሌለው:ይህ ነው ብሃገቫን የሚባለው: እዚህም ብሃገቫን ስንል:ብሃገቫን ”ፓራም ኢሽቫራ“ ነው: ሁለት ሁለት አይነት ቃላቶች አሉ:”ኢሽቫራ እና ፓራምኢሽቫራ“ ”አትማ እና ፓራምአትማ“ ”ብራህማን እና ፓራ ብራህማን“ የመጀመሪያው ተራ ሲሆን የሚቀጥለው ደግሞ አብይ ነው: ለምሳሌ:ምግብ ስናዘጋጅ:የተለያየ ሩዝ ማዘጋጀት እንችላለን: ሩዝ ይኖራል:የተለያዩ የሩዝ አይነቶችም ይኖራሉ:አና: ፓራማና:ፑሽፓና:ኪቾራና:እንደሚባሉት: አብዩ አና:ፓራማና ይባላል:ፓራማ ማለት አብይ ወይንም ታላቅ ማለት ነው: አና ሩዝ አለ:ነገር ግን አብይ ሆነ ማለት ነው: የሩዝ ብትን: አብይ አይባልም:ሩዝ ብቻ ይሆናል: ሩዝን ክሲራ ጋር ስታዘጋጁት ግን:ይህም ከወተት ጋር እና ከሌላ ጥሩ ነገሮች ጋር:ይህም “ፓራማና” ይባላል: እንደዚሁም ሁሉ:የነፍስ እና የብሃገቫን ብህርዮች አንድ ናቸው: ብሃገቫን ገላ አለው:እኛም ገላ አለን: ብሃገቫን ነዋሪ ነው እኛም ነዋሪዎች ነን: ብሃገቫን የመፍጠር ችሎታ አለው:እኛም የመፍጠር ችሎታ አለን: ልዩነታችን ግን:እርሱ በጣም አብይ ነው:”ኤኮ ባሁናም ቪዳድሃቲ ካማን“ ብሃገቫን ይህንን ሁሉ ዩኒቨርስ ለመፍጠር ሲፈልግ:ከማንም እርዳታ አይፈልግም: ሰማይን ይፈጥራል:ከሰማይም ቀጥሎ ድምጽን ይፈጥራል: ከድምጽ ቀጥሎ አየር:ከአየር ቀጥሎ እሳት: ከእሳት ቀጥሎ ውሃ:ከውሃ ቀጥሎ ደግሞ አፈር አለ: