AM/Prabhupada 0162 - የብሀገቨድ ጊታን መልእክት በልቦናችሁ አሳድሩ፡፡: Difference between revisions
Visnu Murti (talk | contribs) (Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0162 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1976 Category:AM-Quotes - C...") |
m (Text replacement - "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->" to "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->") |
||
Line 7: | Line 7: | ||
[[Category:AM-Quotes - in India, Chandigarh]] | [[Category:AM-Quotes - in India, Chandigarh]] | ||
<!-- END CATEGORY LIST --> | <!-- END CATEGORY LIST --> | ||
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE --> | |||
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0156 - ላስተምራችሁ ጥረት የማደርገው የረሳችሁትን ነው፡፡|0156|AM/Prabhupada 0163 - ሀይማኖት ማለት በአብዩ ጌታ የተሰጠ ሕግጋት እና መመሪያ ማለት ነው፡፡|0163}} | |||
<!-- END NAVIGATION BAR --> | |||
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK--> | <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK--> | ||
<div class="center"> | <div class="center"> | ||
Line 19: | Line 22: | ||
<!-- BEGIN AUDIO LINK --> | <!-- BEGIN AUDIO LINK --> | ||
<mp3player> | <mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/761016IV.CHA_clip.mp3</mp3player> | ||
<!-- END AUDIO LINK --> | <!-- END AUDIO LINK --> | ||
Latest revision as of 06:05, 29 November 2017
Press Interview -- October 16, 1976, Chandigarh
በህንድ አገር ውስጥ:ብዙ ስለ ነፍስ ስራ የሚያስተምሩ የቬዲክ መፃህፍቶች አሉ: በሰው ልጅ ትውልድ ደግሞ:ስለ መንፈሳዊ ህይወታችን ፍላጎት ካላደረብን:ልክ ራስን እንደመግደል ይቆጠራል: በህንድ አገርም ተወልደው የነበሩ ታላላቅ አስተማሪዎችም መልእክት ይኅው ነበር: በቅርብ የነበሩ አቻርያዎች (በአርአያ የሚያስተምሩ) ከዚህ ቀደም:ብዙ ታላላቅ አቻርያዎች ነበሩ:እንደ እነ ቭያሳዴቭ እና ሌሎች: ዴቫላ እና ሌላ ብዙ አቻርያዎች: ባለፉት 1500 አመታትም ብዙ አቻርያዎች ነበሩ: እንደነ ራማኑጃ:ማድሃቨ አቻርያ:ቪሽኑስዋሚ: በ500 አመታት ውስጥ ደግሞ:እንደ ጌታ ቼይታንያ ማሃፕራብሁ: እነዚህ ሁሉ ብዙ መንፈሳዊ መጻህፍትን ትተውልን ሂደዋል: በአሁኑ ግዜ ግን ይህ መንፈሳዊ እውቀት ተዘንግቷል: ስለዚህም ጌታ ቼይታንያ ማሃ ፕራብሁ:መልእክቱን ለመላው አለም አስተላልፏል: ሁላችሁም ጉሩ ወይንም መንፈሳዊ መምህር ሁኑ: ታድያ እንዴት ነው ሁሉም መንፈሳዊ መምህር ለመሆን የሚችለው? የመንፈሳዊ አባት መሆን ቀላል ስራ አይደለም: አንድ ሰው የተማረ ወይንም ስለመንፈሳዊ እውቀት ምሁር መሆን አለበት:ሰለ ነፍስ እና ሁሉ የተያያዘውን ነገር መረዳት አለበት ነገርግን ቼይታንያ ማሃፕራብሁ ትንሽ ፎርሙላ ሰጥቶናል: ብሃገቨድ ጊታን በትክክል ከተከተልን:መልእክቱንም ከሰበክን:ያኔ ጉሩ ሆንን ማለት ነው: በቤንጋል ለዚህ የተሰጠው ቃል:“ያሬ ዴክሃ:ታሬ ካሃ: ክርሽና ኡፓዴሽ” (ቼቻ 7 128) ጉሩ መሆን አስቸጋሪ ነው:ነገር ግን የብሃገቨድ ጊታን መልእክት ከሰበካችሁ: እና ያገኛችሁትን ሰው ለማስረዳት ከቻላችሁ: ጉሩ ሆናችሁ ማለት ነው: ስለዚህ ይህ የክርሽና ንቃት ማህበር:የተቋቋመው ለዚሁ አላማ ነው: እኛም ብሃገቨድ ጊታን ሳንቀይር እንደ አለ:እያቀረብን ነው: