AM/Prabhupada 0163 - ሀይማኖት ማለት በአብዩ ጌታ የተሰጠ ሕግጋት እና መመሪያ ማለት ነው፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0163 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1974 Category:AM-Quotes - L...")
 
(Vanibot #0019: LinkReviser - Revised links and redirected them to the de facto address when redirect exists)
 
Line 7: Line 7:
[[Category:AM-Quotes - in India, Bombay]]
[[Category:AM-Quotes - in India, Bombay]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0162 - የብሀገቨድ ጊታን መልእክት በልቦናችሁ አሳድሩ፡፡|0162|AM/Prabhupada 0167 - በአብዩ ጌታ በተፈጠሩት ሕግጋቶች ውስጥ ምንም ዓይነት እንከን ሊገኝ አይችልም፡፡|0167}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 15: Line 18:


<!-- BEGIN VIDEO LINK -->
<!-- BEGIN VIDEO LINK -->
{{youtube_right|Lcnd4Vz4wCo|Religion Means the Codes and the Laws Given by God - Prabhupāda 0163}}
{{youtube_right|Lcnd4Vz4wCo|ሀይማኖት ማለት በአብዩ ጌታ የተሰጠ ሕግጋት እና መመሪያ ማለት ነው፡፡ - Prabhupāda 0163}}
<!-- END VIDEO LINK -->
<!-- END VIDEO LINK -->


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/740323BG.BOM_clip.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/740323BG.BOM_clip.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->


Line 27: Line 30:


<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
የህይወታችን አላማ:ወደ መጣንበት ቤት ወደ አምላካችን ቤት መመለስ ነው: አሁን በእዚህ በአለማዊ ወሳኝ ምድር ላይ ወድቀናል: እየተሰቃየን ነው:ነገርግን አናውቀውም: ሞኞች ነን:ልክ እንደ እንስሳ: የህይወታችንም አላማ ምን እንደሆነ አናውቀውም: የህይወታችን አላማ:በብሃገቨድ ጊታም ተጠቅሷል:“ጃንማ ምርትዩ ጃራ ቭያድሂ ዱክሃ ዶሳኑዳርሻናም” ([[Vanisource:BG 13.9|ብጊ 13 9]]) ይህንንም ስንረዳ:“ይህ የተደጋገመ መወለድ:መሞት:ማርጀት:መታመም:ይህንን ሁሉ አልፈልግም” ስንል: ማንም ለመሞት አይፈልግም ነገር ግን:ሞት መምጣቱ ግድ ነው: እንዲህም አያስብም:“ይህ የእኔ ችግር ነው:መሞት አልፈልግም:ሞት ግን በእርግጥ ይመጣል” ይህ ነው ችግሩ:ማንም ሰው እነዚህን ችግሮች ለመፍታት አይጠነቀቅም: የተሰማሩትም በግዜያዊ ችግሮች ላይ ብቻ ሁኖ ይገኛል:እነዚህ ጊዝያዊ ችግሮች ግን ችግሮቻችን አይደሉም: ትክክለኛው ችግር ግን እንዴት ሞትን እንደምናቆም ነው:እንዴት መወለድን እንደምናቆም:እንዴት እርጅናን እንደምናቆም:እንዲሁም እንዴት በሽታን እንደምናቆም ነው:ይህ ነው ትክክለኛው ችግራችን: ይህ ሊሰራ የሚችለው ደግሞ ከዚህ አለማዊ ኑሮ ነፃ ስንሆን ነው:ይህ ነው ችግራችን: ስለዚህ ክርሽና እዚህ እንደገና ይመጣል: “ያዳ ያዳ ሂ ድሃርማስያ ግላኒር ብሃቨቲ ብሃረታ” ([[Vanisource:BG 4.7|ብጊ 4 7]]) ድሃርማስያ ግላኒር ግላኒር ማለት ሲበላሽ ወይንም መንገድ ሲስት ማለት ነው:ሰዎች በሃይማኖት ስም የራሳቸውን ሃሳብ እየፈጠሩ ይገኛሉ: ”ይህ የእኛ ሃይማኖት ነው“ “ይህ የሂንዱ ሃይማኖት ነው” “ይህ የእስላም ሃይማኖት ነው” “ይህ የቡድሃ ሃይማኖት ነው” “ይህ የሲክ ሃይማኖት ነው” እንደዚህም እያደረጉ ብዙ ሃይማኖቶች ፈጥረዋል: ነገር ግን ትክክለኛ ሃይማኖት ”ድሃርማ ሳክሳድ ብሃጋቨት ፕራኒታም“ ([[Vanisource:SB 6.3.19|ሽብ 6 3 19]]) ሃይማኖት ማለት በአማላክ የተሰጠ መመሪያ እና ህግ ማለት ነው:ይህ ሃይማኖት ነው: ቀላሉም የሃይማኖት ትርጉም:”ድሃርማ ቱ ሳክሳድ ብሃገቫት ፕራኒታም“ ([[Vanisource:SB 6.3.19|ሽብ 6 3 19]]). ልክ ህግ በመንግስት እንደሚደነገገው: ህግን እራሳችሁ መፍጠር አትችሉም:ከዚህ በፊት እንደገለፅኩት: ህግ በመንግስት እንደሚፈጠረው:ሃይማኖት ደግሞ በአምላክ ይፈጠራል: የአምላክን ሃይማኖት ከተቀበላችሁ:ይህ ሃይማኖት ማለት ነው: የአምላክ ሃይማኖት ምንድን ነው? እዚህ ጋ ቁም:ሌሎች እያዩ ነው: የአምላክ ሃይማኖት:ይህንን በብሃገቨድ ጊታ ታገኙታላችሁ: ”ሳርቫ ድሃርማ ፓሪትያጅያ ማም ኤካም ሻራናም ቭራጃ“ ([[Vanisource:BG 18.66|ብጊ 18 66]]) ይህ የአምላክ ሃይማኖት ነው: ሌሎቹን ሰሜት የማይሰጡ ሃይማኖቶች ተውት: ክርሽና እንዲህ ብሏል “የእኔ ድቮቲ ሁኑ:ሙሉ ልቦናችሁን ስጡኝ” ይህ ሃይማኖት ነው:
የህይወታችን አላማ:ወደ መጣንበት ቤት ወደ አምላካችን ቤት መመለስ ነው: አሁን በእዚህ በአለማዊ ወሳኝ ምድር ላይ ወድቀናል: እየተሰቃየን ነው:ነገርግን አናውቀውም: ሞኞች ነን:ልክ እንደ እንስሳ: የህይወታችንም አላማ ምን እንደሆነ አናውቀውም: የህይወታችን አላማ:በብሃገቨድ ጊታም ተጠቅሷል:“ጃንማ ምርትዩ ጃራ ቭያድሂ ዱክሃ ዶሳኑዳርሻናም” ([[Vanisource:BG 13.8-12 (1972)|ብጊ 13 9]]) ይህንንም ስንረዳ:“ይህ የተደጋገመ መወለድ:መሞት:ማርጀት:መታመም:ይህንን ሁሉ አልፈልግም” ስንል: ማንም ለመሞት አይፈልግም ነገር ግን:ሞት መምጣቱ ግድ ነው: እንዲህም አያስብም:“ይህ የእኔ ችግር ነው:መሞት አልፈልግም:ሞት ግን በእርግጥ ይመጣል” ይህ ነው ችግሩ:ማንም ሰው እነዚህን ችግሮች ለመፍታት አይጠነቀቅም: የተሰማሩትም በግዜያዊ ችግሮች ላይ ብቻ ሁኖ ይገኛል:እነዚህ ጊዝያዊ ችግሮች ግን ችግሮቻችን አይደሉም: ትክክለኛው ችግር ግን እንዴት ሞትን እንደምናቆም ነው:እንዴት መወለድን እንደምናቆም:እንዴት እርጅናን እንደምናቆም:እንዲሁም እንዴት በሽታን እንደምናቆም ነው:ይህ ነው ትክክለኛው ችግራችን: ይህ ሊሰራ የሚችለው ደግሞ ከዚህ አለማዊ ኑሮ ነፃ ስንሆን ነው:ይህ ነው ችግራችን: ስለዚህ ክርሽና እዚህ እንደገና ይመጣል: “ያዳ ያዳ ሂ ድሃርማስያ ግላኒር ብሃቨቲ ብሃረታ” ([[Vanisource:BG 4.7 (1972)|ብጊ 4 7]]) ድሃርማስያ ግላኒር ግላኒር ማለት ሲበላሽ ወይንም መንገድ ሲስት ማለት ነው:ሰዎች በሃይማኖት ስም የራሳቸውን ሃሳብ እየፈጠሩ ይገኛሉ: ”ይህ የእኛ ሃይማኖት ነው“ “ይህ የሂንዱ ሃይማኖት ነው” “ይህ የእስላም ሃይማኖት ነው” “ይህ የቡድሃ ሃይማኖት ነው” “ይህ የሲክ ሃይማኖት ነው” እንደዚህም እያደረጉ ብዙ ሃይማኖቶች ፈጥረዋል: ነገር ግን ትክክለኛ ሃይማኖት ”ድሃርማ ሳክሳድ ብሃጋቨት ፕራኒታም“ ([[Vanisource:SB 6.3.19|ሽብ 6 3 19]]) ሃይማኖት ማለት በአማላክ የተሰጠ መመሪያ እና ህግ ማለት ነው:ይህ ሃይማኖት ነው: ቀላሉም የሃይማኖት ትርጉም:”ድሃርማ ቱ ሳክሳድ ብሃገቫት ፕራኒታም“ ([[Vanisource:SB 6.3.19|ሽብ 6 3 19]]). ልክ ህግ በመንግስት እንደሚደነገገው: ህግን እራሳችሁ መፍጠር አትችሉም:ከዚህ በፊት እንደገለፅኩት: ህግ በመንግስት እንደሚፈጠረው:ሃይማኖት ደግሞ በአምላክ ይፈጠራል: የአምላክን ሃይማኖት ከተቀበላችሁ:ይህ ሃይማኖት ማለት ነው: የአምላክ ሃይማኖት ምንድን ነው? እዚህ ጋ ቁም:ሌሎች እያዩ ነው: የአምላክ ሃይማኖት:ይህንን በብሃገቨድ ጊታ ታገኙታላችሁ: ”ሳርቫ ድሃርማ ፓሪትያጅያ ማም ኤካም ሻራናም ቭራጃ“ ([[Vanisource:BG 18.66 (1972)|ብጊ 18 66]]) ይህ የአምላክ ሃይማኖት ነው: ሌሎቹን ሰሜት የማይሰጡ ሃይማኖቶች ተውት: ክርሽና እንዲህ ብሏል “የእኔ ድቮቲ ሁኑ:ሙሉ ልቦናችሁን ስጡኝ” ይህ ሃይማኖት ነው:
<!-- END TRANSLATED TEXT -->
<!-- END TRANSLATED TEXT -->

Latest revision as of 12:58, 8 June 2018



Lecture on BG 4.3 -- Bombay, March 23, 1974

የህይወታችን አላማ:ወደ መጣንበት ቤት ወደ አምላካችን ቤት መመለስ ነው: አሁን በእዚህ በአለማዊ ወሳኝ ምድር ላይ ወድቀናል: እየተሰቃየን ነው:ነገርግን አናውቀውም: ሞኞች ነን:ልክ እንደ እንስሳ: የህይወታችንም አላማ ምን እንደሆነ አናውቀውም: የህይወታችን አላማ:በብሃገቨድ ጊታም ተጠቅሷል:“ጃንማ ምርትዩ ጃራ ቭያድሂ ዱክሃ ዶሳኑዳርሻናም” (ብጊ 13 9) ይህንንም ስንረዳ:“ይህ የተደጋገመ መወለድ:መሞት:ማርጀት:መታመም:ይህንን ሁሉ አልፈልግም” ስንል: ማንም ለመሞት አይፈልግም ነገር ግን:ሞት መምጣቱ ግድ ነው: እንዲህም አያስብም:“ይህ የእኔ ችግር ነው:መሞት አልፈልግም:ሞት ግን በእርግጥ ይመጣል” ይህ ነው ችግሩ:ማንም ሰው እነዚህን ችግሮች ለመፍታት አይጠነቀቅም: የተሰማሩትም በግዜያዊ ችግሮች ላይ ብቻ ሁኖ ይገኛል:እነዚህ ጊዝያዊ ችግሮች ግን ችግሮቻችን አይደሉም: ትክክለኛው ችግር ግን እንዴት ሞትን እንደምናቆም ነው:እንዴት መወለድን እንደምናቆም:እንዴት እርጅናን እንደምናቆም:እንዲሁም እንዴት በሽታን እንደምናቆም ነው:ይህ ነው ትክክለኛው ችግራችን: ይህ ሊሰራ የሚችለው ደግሞ ከዚህ አለማዊ ኑሮ ነፃ ስንሆን ነው:ይህ ነው ችግራችን: ስለዚህ ክርሽና እዚህ እንደገና ይመጣል: “ያዳ ያዳ ሂ ድሃርማስያ ግላኒር ብሃቨቲ ብሃረታ” (ብጊ 4 7) ድሃርማስያ ግላኒር ግላኒር ማለት ሲበላሽ ወይንም መንገድ ሲስት ማለት ነው:ሰዎች በሃይማኖት ስም የራሳቸውን ሃሳብ እየፈጠሩ ይገኛሉ: ”ይህ የእኛ ሃይማኖት ነው“ “ይህ የሂንዱ ሃይማኖት ነው” “ይህ የእስላም ሃይማኖት ነው” “ይህ የቡድሃ ሃይማኖት ነው” “ይህ የሲክ ሃይማኖት ነው” እንደዚህም እያደረጉ ብዙ ሃይማኖቶች ፈጥረዋል: ነገር ግን ትክክለኛ ሃይማኖት ”ድሃርማ ሳክሳድ ብሃጋቨት ፕራኒታም“ (ሽብ 6 3 19) ሃይማኖት ማለት በአማላክ የተሰጠ መመሪያ እና ህግ ማለት ነው:ይህ ሃይማኖት ነው: ቀላሉም የሃይማኖት ትርጉም:”ድሃርማ ቱ ሳክሳድ ብሃገቫት ፕራኒታም“ (ሽብ 6 3 19). ልክ ህግ በመንግስት እንደሚደነገገው: ህግን እራሳችሁ መፍጠር አትችሉም:ከዚህ በፊት እንደገለፅኩት: ህግ በመንግስት እንደሚፈጠረው:ሃይማኖት ደግሞ በአምላክ ይፈጠራል: የአምላክን ሃይማኖት ከተቀበላችሁ:ይህ ሃይማኖት ማለት ነው: የአምላክ ሃይማኖት ምንድን ነው? እዚህ ጋ ቁም:ሌሎች እያዩ ነው: የአምላክ ሃይማኖት:ይህንን በብሃገቨድ ጊታ ታገኙታላችሁ: ”ሳርቫ ድሃርማ ፓሪትያጅያ ማም ኤካም ሻራናም ቭራጃ“ (ብጊ 18 66) ይህ የአምላክ ሃይማኖት ነው: ሌሎቹን ሰሜት የማይሰጡ ሃይማኖቶች ተውት: ክርሽና እንዲህ ብሏል “የእኔ ድቮቲ ሁኑ:ሙሉ ልቦናችሁን ስጡኝ” ይህ ሃይማኖት ነው: