AM/Prabhupada 0204 - እኔ የማገኘው የመንፈሳዊ አባቴን በረከት ነው፡፡ ይህም ቫኒ ይባላል፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0204 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1975 Category:AM-Quotes - M...")
 
m (Text replacement - "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->" to "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->")
 
Line 7: Line 7:
[[Category:AM-Quotes - in USA, San Francisco]]
[[Category:AM-Quotes - in USA, San Francisco]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0202 - ከመንፈሳዊ ሰባኪ በላይ ማን ፍቅርን ለመስጠት ይችላል|0202|AM/Prabhupada 0205 - እነዚህ ሰዎች ይህንን ያህል የክርሽና ንቃትን ይቀበሉታል ብዬ አልገመትኩም ነበረ፡፡|0205}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 19: Line 22:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/750721MW.SF_clip.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/750721MW.SF_clip.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->



Latest revision as of 06:05, 29 November 2017



Morning Walk -- July 21, 1975, San Francisco

ፕራብሁፓድ:ከሁለቱም ጋር መተባበር እና መጎዳኘት አለባችሁ: “ጉሩ ክርሽና ክርፓያ ፓያ ብሃክቲ ላታ ቢጅ” (ቼቻ ማድህያ 19 151) ሁለቱም:“ጉሩ ክሪፓ” እና “ክርሽና ክሪፓ” በአንድነት መሆን አለባቸው: እንደዚህም በረከቱን ታገኛላችሁ: ጃይአድዌይታ:ጉሩ ክሪፓን ለማግኘት እኛም:በጣም እንመኛለን:

ፕራብሁፓድ:ማን? ጃይአድዌይታ:እኛ:ሁላችንም:

ፕራብሁፓድ: አዎን:“ያስያ ፕራሳዶ ብሃጋቫት ፕራሳዳህ” ጉሩ ክሪፓ ካገኛችሁ:ክርሽና ክሪፓን አውቶማቲካሊ ታገኛላችሁ: ናራያና:ጉሩ ክሪፓ ሊመጣ የሚችለው:መንፈሳዊ አባትን በማስደሰት ብቻ ነውን ፕራብሁፓድ?

ፕራብሁፓድ:አለበለዛ እንዴት ሊሆን ይችላል?ናራያን:ምን አልከኝ?

ፕራብሁፓድ:አለበለዛ እንዴት በረከቱ ሊመጣ ይችላል? ናራያና:እነዛስ ተማሪዎችህ አንተን ለማየት እድል የሌላቸው:ወይንም አንተን ለማናገር እድል የሌላቸውስ:እንዴት ምርቃትህን ማግኘት ይችላሉ?

ፕራብሁፓድ:አንተ የምትለው ቫኒ እና ቫፑ ነው:በውን ባትገናኘው እንኳን:ትእዛዙን እና ቃሉን ተቀበል:ይህም ቫኒ ይባላል: ናራያና:ታድያ አንተን እንደአስደሰቱ እንዴት ያውቃሉ ሽሪላ ፕራብሁፓድ?

ፕራብሁፓድ:ቃሎቹን እና ትእዛዙን የምትከተሉ ከሆነ:እርሱም ተደስቷል ማለት ነው: የማትከተሉ ከሆነ ግን እንዴት ሊደሰት ይችላል? ሱዳማ:ያም ብቻ ሳይሆን:የአንተ በረከት:በአለም ላይ እየተሰራጨ ነው:አንድ ግዜ የነገርከንንም ብንጠቀምበት:ውጤቱ ሊታወቀን ይችላል:

ፕራብሁፓድ: አዎን: ጃይ አድዌይታ:ጉሩ በሚለውም እምነት ካለን:ወዲያውኑ ትእዛዙን እንፈጽማለን:

ፕራብሁፓድ:አዎን: የእኔ ጉሩ ማሃራጅ ከዚህ አለም ያለፈው:በ1936 ነው:እኔ ደግሞ ይህንን የአለም አቀፍ እንቅስቃሴ የጀመርኩት:በ1965 ነው:ይህም ከ30 አመት በኋላ ነው: ታድያ?አሁኑም የጉሩዬን ምርቃት እያገኘሁኝ ነው: ይህ ቫኒ ይባላል:ጉሩ በውን ባይኖርም:ቫኒ ወይንም ትእዛዙን ብትከተሉ:ምርቃቱን ሁሌ ታገኛላችሁ: ሱዳማ:ይህም ማለት:ከጉሩ ምንም ግዜ መለያየት አይኖርም ማለት ነው:ይህም ትእዛዙን እስከተከተሉ ድረስ ማለት ነው:

ፕራብሁፓድ:መለያየት የለም “ቻክሁ ዳን ዲሎ ጄይ” የሚቀጥለው ምንድን ነው? ሱዳማ:”ቻክሁ ዳን ዲሎ ጄይ ጃንሜ ጃንሜ ፕራብሁ ሴይ“

ፕራብሁፓድ:ጃንሜ ጃንሜ ፕራብሁ ሴይ:ታድያ መለያየቱ የት አለ? መንፈሳዊ አይንህን የከፈተው ጉሩ:ከትውልድ ትውልድ ጌታህ ነው: ፓራማሃምሳ:ከመንፈሳዊ አባትህ ጋር ጠንካራ መለያየት አይሰማህንምን?

ፕራብሁፓድ:ያን መጠየቅ አያሰፈልግህም: