AM/Prabhupada 0272 - ብሀክቲ መንፈሳዊ ነው፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0272 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1973 Category:AM-Quotes - L...")
 
 
Line 6: Line 6:
[[Category:AM-Quotes - in United Kingdom]]
[[Category:AM-Quotes - in United Kingdom]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0271 - አንዱ የክርሽና ስም አቹታ ይባላል፡፡ ይህም ማለት ፈፅሞ ሊወድቅ የማይችል ማለት ነው፡፡|0271|AM/Prabhupada 0274 - እኛ ያለንበት በብራህማ ሳምፐረዳያ የድቁና ስርዓት ውስጥ ነው፡፡|0274}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 18: Line 21:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/wiki/File:730816BG.LON_clip3.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/730807BG.LON_clip3.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->


<!-- BEGIN VANISOURCE LINK -->
<!-- BEGIN VANISOURCE LINK -->
'''[[Vanisource:Lecture on BG 2.10 -- London, August 16, 1973|Lecture on BG 2.10 -- London, August 16, 1973]]'''
'''[[Vanisource:730807 - Lecture BG 02.07 - London|Lecture on BG 2.7 -- London, August 7, 1973]]'''
<!-- END VANISOURCE LINK -->
<!-- END VANISOURCE LINK -->


<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
እነዚህ የሞኞች ስራዎች ናቸው፡፡ ነገር ግን አንድ ሰው በጥሩ አንደበት ላይ ካለ ረጋ ያለ ሆኖ ይገኛል፡፡ የሕይወትም ጥሩ ዋጋ ምን እንደሆነ የተረዳ ነው፡፡ እንዴትስ አንድ ሰው ለመኖር እንዳለበት የተረዱ ናቸው፡፡ የሕይወት ዓላማው ምንድነው? የሕይወትስ መድረሻው ምንድን ነው? የሕይወት ዓላማ ብራህማንን መረዳት ነው፡፡ “ብራህማ ጃናቲቲ ብራህማናሀ” ሰለዚህ ጥሩ ባህርይ ያለው ብራህማና ሆኖ ይገኛል፡፡ እንደዚህም ሁሉ ክሻትርያዎች፡፡ ሰለዚህ “ጉና ካርማ ቭብሀጋሳሀ” ተብለው ይታወቃሉ፡፡ ጉና “ጉና“ የሚለውን ቃል መገንዘብ ያሰፈልገናል፡፡ ሰለዚህ ሽሪ ክርሽና እንደዚህ ብሏል፡ ”ቻቱር ቫርንያም ማያ ስሬስታም ጉና ካርማ ቪብሀጋሳሀ“ ([[Vanisource:BG 4.13|ብጊ፡ 4 13]]) በአሁኑ ግዜ የሆነ ዓይነት ጉና ወይንም ባህርይ ይዘናል፡፡ ሰለዚህ ለመቀየር አስቸጋሪ ነው፡፡ ነገር ግን ማናቸውንም አይነት የቁሳዊ ዓለም ባህርዮችን ለመሸጋገር እንችላለን፡፡ ወዲያውኑ እንዴት? ይህም የብሀክቲን ስርዓት በመከተል ነው፡፡ ሳ ጉናን ሳማቲትያይታን ብራህማ ብሁያያ ካልፓቴ ([[Vanisource:BG 14.26|ብጊ፡ 14 26]]) የብሀክቲን ስርዓት የምትከተሉ ከሆነ በቁሳዊው ወይንም ዓለማዊ ባህርዮች ልትጠቁ አትችሉም፡፡ እነዚህም ሶስቱን ባህርዮች የጥሩ የቅብዝብዝነት ወይንም የድንቁርናን ባህርዮችን ያጠቃልላል፡፡ ይህም በብሀገቨድ ጊታ ተገልጿል፡፡ “ማም ቻ አቭያብሂቻሪኒ ብሀክቲ ዮጌና ሴቫቴ” በክርሽና የትሁት አገልግሎት የተሰማራ ሁሉ “አቭያብሂቻሪኒ” ያለምንም ማወላወል አጥባቂ የሆነ በጥሞና የሚያተኩር ሰው “ማም ቻቭያብሂቻሪኒ ዮጌና ማም ቻ አቭያብሂቻሬና ዮጌና ብሀጃቴ ማም ሳ ጉናን ሳማቲትያይታን” (ብጊ፡ 14 26) ወዲያውኑ የመንፈሳዊ ጥሩ ባህርዮችን ያገኛል፡፡ ስለዚህ የትሁት መንፈሳዊ አገልግሎት ከእነዚህ ቁሳዊ ባህርዮች ጋር አብረው አይመደቡም፡፡ ለብቻቸው የሚታዩ የመንፈሳዊ ንፁህ ባህርዮች ናቸው፡፡ ብሀክቲ ንፁህ እና መንፈሳዊ አገልግሎት ነው። ሰለዚህ ያለ ብሀክቲ ክርሽናን ወይንም አብዩ ጌታን ለመረዳት አንችልም፡፡ “ብሀክትያማም አብሂጃናቲ” ([[Vanisource:BG 18.55|ብጊ፡ 18 55]]) በብሀክቲያ ማም አብሂጃናቲ ብቻ ልንረዳው እንችላለን፡፡ አለበለዛ ግን የማይቻል ይሆናል፡፡ “ብሀክትያ ማም አብሂጃናቲ ያቫን ያስ ቻስሚ ታትቫታሀ” በእርግጠኝነት ወይንም በእውነተኝነት አብዩ የመላእክት ጌታን ለመረዳት የምንሻ ከሆነ ይህንን የብሀክቲ ስርዓት መከተል ያስፈልገናል፡፡ ይህም የትሁት የፍቅር አገልግሎትን ለአብዩ ጌታ ማቅረብ ነው፡፡ በዚህም ስርዓት ዓለማዊ ኑሮን መሻገር ይቻላል፡፡ ሰለዚህም በሽሪማድ ብሀገቨታም ናራዳ እንዲህ ይላል “ትያክትቫ ስቫ ድሀርማም ቻራናምቡጃም ሀሬር” ([[Vanisource:SB 1.5.17|ሽብ፡ 1 5 17]]) ማንም ሰው በስሜታዊ መንገድ እንኳን በተፈጥሮ ባህርዩ የተመደበለትን ስራ ቢያቆም ይህ ስቫ ድሀርማ ይባላል፡፡ ስቫድሃርማ ማለት በተፈጥሮ ያገኘው የስራ ባህርዩ ነው ፡፡ ይህ ስቫ ድሀርማ ይባላል፡፡ ብራህማና ክሻትርያ ቫይሽያ ሱድራ እነዚህ በባህርይ የተከፋፈሉ ናቸው፡፡ “ጉና ካርማ ቪብሀጋሻሀ” ([[Vanisource:BG 4.13|ብጊ፡ 4 13]]) ይህም በጉና (በባህርይ) እና በካርማ (በስራቸው) ነው፡፡ እዚህ አርጁና እንዲህ ይላል “ካርፓንያ ዶሶፓሀታሀ ስቫ ብሀቫህ” ([[Vanisource:BG 2.7|ብጊ፡ 2 7]]) እየተረዳውም ነው “ለመዋጋት እሺ ባለማለቴ ትክክል ስራ እየሰራሁ አይደለሁም” ሰለዚህም ይህ “ካርፓንያ ዶሳ” ወይንም ስቁንቁን ይባላል፡፡ ስቁንቁን ማለት ለቁም ነገር ሀብቴን ለማጥፋት እድሎቹ አሉኝ ነገር ግን ለማጥፋት ምኞቱ የለኝም፡፡ ይህ ስቁንቁንነት ወይንም ክርፓናታ ይባላል፡፡ “ክርፓናታ” ሁለት ዓይነት ደረጃ ያላቸው ሰዎች አሉ፡፡ ብራህማና እና ሱድራዎች ናቸው፡፡ ብራህማና ማለት ስቁንቁንነት ባህርይ የሌለው ማለት ነው፡፡ ይህንን የመሰለ የሰው ልጅን የመሰለ ሀብት አለው፡፡ በብዙ ሚሊዮን ዶላር የማይተመን ይህ የሰው ልጅ ሕይወት አለው .....ነገር ግን በቁሳዊ ዓለም ውስጥ ብዙ አይጠቀምበትም፡፡ ይመለከተዋል “እንዴት ቆንጆ ነኝ” ይኀው ነው፡፡ ይህንንም የሰው አላል ሀብት ተጠቀምበት ወይም ቁንጅናህን አጥፋ ይህም ብራህማና ነው፡፡ ማእከላዊ
እነዚህ የሞኞች ስራዎች ናቸው፡፡ ነገር ግን አንድ ሰው በጥሩ አንደበት ላይ ካለ ረጋ ያለ ሆኖ ይገኛል፡፡ የሕይወትም ጥሩ ዋጋ ምን እንደሆነ የተረዳ ነው፡፡ እንዴትስ አንድ ሰው ለመኖር እንዳለበት የተረዱ ናቸው፡፡ የሕይወት ዓላማው ምንድነው? የሕይወትስ መድረሻው ምንድን ነው? የሕይወት ዓላማ ብራህማንን መረዳት ነው፡፡ “ብራህማ ጃናቲቲ ብራህማናሀ” ሰለዚህ ጥሩ ባህርይ ያለው ብራህማና ሆኖ ይገኛል፡፡ እንደዚህም ሁሉ ክሻትርያዎች፡፡ ሰለዚህ “ጉና ካርማ ቭብሀጋሳሀ” ተብለው ይታወቃሉ፡፡ ጉና “ጉና“ የሚለውን ቃል መገንዘብ ያሰፈልገናል፡፡ ሰለዚህ ሽሪ ክርሽና እንደዚህ ብሏል፡ ”ቻቱር ቫርንያም ማያ ስሬስታም ጉና ካርማ ቪብሀጋሳሀ“ ([[Vanisource:BG 4.13 (1972)|ብጊ፡ 4 13]]) በአሁኑ ግዜ የሆነ ዓይነት ጉና ወይንም ባህርይ ይዘናል፡፡ ሰለዚህ ለመቀየር አስቸጋሪ ነው፡፡ ነገር ግን ማናቸውንም አይነት የቁሳዊ ዓለም ባህርዮችን ለመሸጋገር እንችላለን፡፡ ወዲያውኑ እንዴት? ይህም የብሀክቲን ስርዓት በመከተል ነው፡፡ ሳ ጉናን ሳማቲትያይታን ብራህማ ብሁያያ ካልፓቴ ([[Vanisource:BG 14.26 (1972)|ብጊ፡ 14 26]]) የብሀክቲን ስርዓት የምትከተሉ ከሆነ በቁሳዊው ወይንም ዓለማዊ ባህርዮች ልትጠቁ አትችሉም፡፡ እነዚህም ሶስቱን ባህርዮች የጥሩ የቅብዝብዝነት ወይንም የድንቁርናን ባህርዮችን ያጠቃልላል፡፡ ይህም በብሀገቨድ ጊታ ተገልጿል፡፡ “ማም ቻ አቭያብሂቻሪኒ ብሀክቲ ዮጌና ሴቫቴ” በክርሽና የትሁት አገልግሎት የተሰማራ ሁሉ “አቭያብሂቻሪኒ” ያለምንም ማወላወል አጥባቂ የሆነ በጥሞና የሚያተኩር ሰው “ማም ቻቭያብሂቻሪኒ ዮጌና ማም ቻ አቭያብሂቻሬና ዮጌና ብሀጃቴ ማም ሳ ጉናን ሳማቲትያይታን” (ብጊ፡ 14 26) ወዲያውኑ የመንፈሳዊ ጥሩ ባህርዮችን ያገኛል፡፡ ስለዚህ የትሁት መንፈሳዊ አገልግሎት ከእነዚህ ቁሳዊ ባህርዮች ጋር አብረው አይመደቡም፡፡ ለብቻቸው የሚታዩ የመንፈሳዊ ንፁህ ባህርዮች ናቸው፡፡ ብሀክቲ ንፁህ እና መንፈሳዊ አገልግሎት ነው። ሰለዚህ ያለ ብሀክቲ ክርሽናን ወይንም አብዩ ጌታን ለመረዳት አንችልም፡፡ “ብሀክትያማም አብሂጃናቲ” ([[Vanisource:BG 18.55 (1972)|ብጊ፡ 18 55]]) በብሀክቲያ ማም አብሂጃናቲ ብቻ ልንረዳው እንችላለን፡፡ አለበለዛ ግን የማይቻል ይሆናል፡፡ “ብሀክትያ ማም አብሂጃናቲ ያቫን ያስ ቻስሚ ታትቫታሀ” በእርግጠኝነት ወይንም በእውነተኝነት አብዩ የመላእክት ጌታን ለመረዳት የምንሻ ከሆነ ይህንን የብሀክቲ ስርዓት መከተል ያስፈልገናል፡፡ ይህም የትሁት የፍቅር አገልግሎትን ለአብዩ ጌታ ማቅረብ ነው፡፡ በዚህም ስርዓት ዓለማዊ ኑሮን መሻገር ይቻላል፡፡ ሰለዚህም በሽሪማድ ብሀገቨታም ናራዳ እንዲህ ይላል “ትያክትቫ ስቫ ድሀርማም ቻራናምቡጃም ሀሬር” ([[Vanisource:SB 1.5.17|ሽብ፡ 1 5 17]]) ማንም ሰው በስሜታዊ መንገድ እንኳን በተፈጥሮ ባህርዩ የተመደበለትን ስራ ቢያቆም ይህ ስቫ ድሀርማ ይባላል፡፡ ስቫድሃርማ ማለት በተፈጥሮ ያገኘው የስራ ባህርዩ ነው ፡፡ ይህ ስቫ ድሀርማ ይባላል፡፡ ብራህማና ክሻትርያ ቫይሽያ ሱድራ እነዚህ በባህርይ የተከፋፈሉ ናቸው፡፡ “ጉና ካርማ ቪብሀጋሻሀ” ([[Vanisource:BG 4.13 (1972)|ብጊ፡ 4 13]]) ይህም በጉና (በባህርይ) እና በካርማ (በስራቸው) ነው፡፡ እዚህ አርጁና እንዲህ ይላል “ካርፓንያ ዶሶፓሀታሀ ስቫ ብሀቫህ” ([[Vanisource:BG 2.7 (1972)|ብጊ፡ 2 7]]) እየተረዳውም ነው “ለመዋጋት እሺ ባለማለቴ ትክክል ስራ እየሰራሁ አይደለሁም” ሰለዚህም ይህ “ካርፓንያ ዶሳ” ወይንም ስቁንቁን ይባላል፡፡ ስቁንቁን ማለት ለቁም ነገር ሀብቴን ለማጥፋት እድሎቹ አሉኝ ነገር ግን ለማጥፋት ምኞቱ የለኝም፡፡ ይህ ስቁንቁንነት ወይንም ክርፓናታ ይባላል፡፡ “ክርፓናታ” ሁለት ዓይነት ደረጃ ያላቸው ሰዎች አሉ፡፡ ብራህማና እና ሱድራዎች ናቸው፡፡ ብራህማና ማለት ስቁንቁንነት ባህርይ የሌለው ማለት ነው፡፡ ይህንን የመሰለ የሰው ልጅን የመሰለ ሀብት አለው፡፡ በብዙ ሚሊዮን ዶላር የማይተመን ይህ የሰው ልጅ ሕይወት አለው .....ነገር ግን በቁሳዊ ዓለም ውስጥ ብዙ አይጠቀምበትም፡፡ ይመለከተዋል “እንዴት ቆንጆ ነኝ” ይኀው ነው፡፡ ይህንንም የሰው አላል ሀብት ተጠቀምበት ወይም ቁንጅናህን አጥፋ ይህም ብራህማና ነው፡፡ ማእከላዊ
<!-- END TRANSLATED TEXT -->
<!-- END TRANSLATED TEXT -->

Latest revision as of 12:36, 12 August 2021



Lecture on BG 2.7 -- London, August 7, 1973

እነዚህ የሞኞች ስራዎች ናቸው፡፡ ነገር ግን አንድ ሰው በጥሩ አንደበት ላይ ካለ ረጋ ያለ ሆኖ ይገኛል፡፡ የሕይወትም ጥሩ ዋጋ ምን እንደሆነ የተረዳ ነው፡፡ እንዴትስ አንድ ሰው ለመኖር እንዳለበት የተረዱ ናቸው፡፡ የሕይወት ዓላማው ምንድነው? የሕይወትስ መድረሻው ምንድን ነው? የሕይወት ዓላማ ብራህማንን መረዳት ነው፡፡ “ብራህማ ጃናቲቲ ብራህማናሀ” ሰለዚህ ጥሩ ባህርይ ያለው ብራህማና ሆኖ ይገኛል፡፡ እንደዚህም ሁሉ ክሻትርያዎች፡፡ ሰለዚህ “ጉና ካርማ ቭብሀጋሳሀ” ተብለው ይታወቃሉ፡፡ ጉና “ጉና“ የሚለውን ቃል መገንዘብ ያሰፈልገናል፡፡ ሰለዚህ ሽሪ ክርሽና እንደዚህ ብሏል፡ ”ቻቱር ቫርንያም ማያ ስሬስታም ጉና ካርማ ቪብሀጋሳሀ“ (ብጊ፡ 4 13) በአሁኑ ግዜ የሆነ ዓይነት ጉና ወይንም ባህርይ ይዘናል፡፡ ሰለዚህ ለመቀየር አስቸጋሪ ነው፡፡ ነገር ግን ማናቸውንም አይነት የቁሳዊ ዓለም ባህርዮችን ለመሸጋገር እንችላለን፡፡ ወዲያውኑ እንዴት? ይህም የብሀክቲን ስርዓት በመከተል ነው፡፡ ሳ ጉናን ሳማቲትያይታን ብራህማ ብሁያያ ካልፓቴ (ብጊ፡ 14 26) የብሀክቲን ስርዓት የምትከተሉ ከሆነ በቁሳዊው ወይንም ዓለማዊ ባህርዮች ልትጠቁ አትችሉም፡፡ እነዚህም ሶስቱን ባህርዮች የጥሩ የቅብዝብዝነት ወይንም የድንቁርናን ባህርዮችን ያጠቃልላል፡፡ ይህም በብሀገቨድ ጊታ ተገልጿል፡፡ “ማም ቻ አቭያብሂቻሪኒ ብሀክቲ ዮጌና ሴቫቴ” በክርሽና የትሁት አገልግሎት የተሰማራ ሁሉ “አቭያብሂቻሪኒ” ያለምንም ማወላወል አጥባቂ የሆነ በጥሞና የሚያተኩር ሰው “ማም ቻቭያብሂቻሪኒ ዮጌና ማም ቻ አቭያብሂቻሬና ዮጌና ብሀጃቴ ማም ሳ ጉናን ሳማቲትያይታን” (ብጊ፡ 14 26) ወዲያውኑ የመንፈሳዊ ጥሩ ባህርዮችን ያገኛል፡፡ ስለዚህ የትሁት መንፈሳዊ አገልግሎት ከእነዚህ ቁሳዊ ባህርዮች ጋር አብረው አይመደቡም፡፡ ለብቻቸው የሚታዩ የመንፈሳዊ ንፁህ ባህርዮች ናቸው፡፡ ብሀክቲ ንፁህ እና መንፈሳዊ አገልግሎት ነው። ሰለዚህ ያለ ብሀክቲ ክርሽናን ወይንም አብዩ ጌታን ለመረዳት አንችልም፡፡ “ብሀክትያማም አብሂጃናቲ” (ብጊ፡ 18 55) በብሀክቲያ ማም አብሂጃናቲ ብቻ ልንረዳው እንችላለን፡፡ አለበለዛ ግን የማይቻል ይሆናል፡፡ “ብሀክትያ ማም አብሂጃናቲ ያቫን ያስ ቻስሚ ታትቫታሀ” በእርግጠኝነት ወይንም በእውነተኝነት አብዩ የመላእክት ጌታን ለመረዳት የምንሻ ከሆነ ይህንን የብሀክቲ ስርዓት መከተል ያስፈልገናል፡፡ ይህም የትሁት የፍቅር አገልግሎትን ለአብዩ ጌታ ማቅረብ ነው፡፡ በዚህም ስርዓት ዓለማዊ ኑሮን መሻገር ይቻላል፡፡ ሰለዚህም በሽሪማድ ብሀገቨታም ናራዳ እንዲህ ይላል “ትያክትቫ ስቫ ድሀርማም ቻራናምቡጃም ሀሬር” (ሽብ፡ 1 5 17) ማንም ሰው በስሜታዊ መንገድ እንኳን በተፈጥሮ ባህርዩ የተመደበለትን ስራ ቢያቆም ይህ ስቫ ድሀርማ ይባላል፡፡ ስቫድሃርማ ማለት በተፈጥሮ ያገኘው የስራ ባህርዩ ነው ፡፡ ይህ ስቫ ድሀርማ ይባላል፡፡ ብራህማና ክሻትርያ ቫይሽያ ሱድራ እነዚህ በባህርይ የተከፋፈሉ ናቸው፡፡ “ጉና ካርማ ቪብሀጋሻሀ” (ብጊ፡ 4 13) ይህም በጉና (በባህርይ) እና በካርማ (በስራቸው) ነው፡፡ እዚህ አርጁና እንዲህ ይላል “ካርፓንያ ዶሶፓሀታሀ ስቫ ብሀቫህ” (ብጊ፡ 2 7) እየተረዳውም ነው “ለመዋጋት እሺ ባለማለቴ ትክክል ስራ እየሰራሁ አይደለሁም” ሰለዚህም ይህ “ካርፓንያ ዶሳ” ወይንም ስቁንቁን ይባላል፡፡ ስቁንቁን ማለት ለቁም ነገር ሀብቴን ለማጥፋት እድሎቹ አሉኝ ነገር ግን ለማጥፋት ምኞቱ የለኝም፡፡ ይህ ስቁንቁንነት ወይንም ክርፓናታ ይባላል፡፡ “ክርፓናታ” ሁለት ዓይነት ደረጃ ያላቸው ሰዎች አሉ፡፡ ብራህማና እና ሱድራዎች ናቸው፡፡ ብራህማና ማለት ስቁንቁንነት ባህርይ የሌለው ማለት ነው፡፡ ይህንን የመሰለ የሰው ልጅን የመሰለ ሀብት አለው፡፡ በብዙ ሚሊዮን ዶላር የማይተመን ይህ የሰው ልጅ ሕይወት አለው .....ነገር ግን በቁሳዊ ዓለም ውስጥ ብዙ አይጠቀምበትም፡፡ ይመለከተዋል “እንዴት ቆንጆ ነኝ” ይኀው ነው፡፡ ይህንንም የሰው አላል ሀብት ተጠቀምበት ወይም ቁንጅናህን አጥፋ ይህም ብራህማና ነው፡፡ ማእከላዊ