AM/Prabhupada 0320 - እኛም የምናስተምረው እንዴት "ብሀግያቫን" ወይንም እድለኞች ለመሆን እንደምትችሉ ነው፡፡: Difference between revisions
(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0320 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1975 Category:AM-Quotes - L...") |
m (Text replacement - "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->" to "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->") |
||
Line 6: | Line 6: | ||
[[Category:AM-Quotes - in South Africa]] | [[Category:AM-Quotes - in South Africa]] | ||
<!-- END CATEGORY LIST --> | <!-- END CATEGORY LIST --> | ||
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE --> | |||
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0319 - ዓብዩ ጌታን ተቀበሉ፡፡ የዓብዩ ጌታም አገልጋይ መሆናችሁን በመረዳት አገልግሉ፡፡|0319|AM/Prabhupada 0321 - እራሳችሁን ሁል ግዜ እንዴት ከዓብዩ ጌታ የሀይል ማመንጫ ጋር ለመገናኘት እንደምትችሉ ጥረት አድርጉ፡፡|0321}} | |||
<!-- END NAVIGATION BAR --> | |||
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK--> | <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK--> | ||
<div class="center"> | <div class="center"> | ||
Line 18: | Line 21: | ||
<!-- BEGIN AUDIO LINK --> | <!-- BEGIN AUDIO LINK --> | ||
<mp3player> | <mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/751018BG.JOH_clip.mp3</mp3player> | ||
<!-- END AUDIO LINK --> | <!-- END AUDIO LINK --> | ||
Latest revision as of 06:06, 29 November 2017
Lecture on BG 16.6 -- South Africa, October 18, 1975
ሽሪላ ፕራብሁፓድ:ሁሉም ነዋሪ ነፍሳቶች ሁሉ:የክርሽና ወገን እና ቅንጣፊ ናቸው: በዚህም ህይወታችን: ምንም እንኳን ሙሉ ልቦናችንን ለ ክርሽና ባንሰጥም:ወደፊት ቀስ በቀስ:ሙሉ ልቦናችንን መስጠታችንን አይቀርም: ፑስታ ክርሽና:በዚህ ህይወታችን: ለክርሽና ሙሉ ልቦናችንን: ለመስጠት ባንችል: ቀስ በቀስ ወደፊት:ሁላችንም ለክርሽና ሙሉ ልባናችንን ለመስጠት እንችላለንን? ሁላችንም ተለለሰን ወደ ፈጣሪ መንፈሳዊ አለም እንመላሳለንን? ፕራምሁፓድ:ምን አለክ: ጥርጣሬ አለህ?ሁሉም ይህን እንደማያደርግ የተረጋገጠ ነው: ስለዚህ ምንም አትጨነቅ:ሁሉም ሰው ይህን አያደርግም: ስለዚህም ጌታ ቼያታንያ: እንዲህ አለ:“ኤ ሩፔ ብራህማንዳ ብህራሚቴ ኮና ብሃጋቫን ጂቭ:(ቼቻ ማድህያ 19 151) አንድ ሰው ”ብሃግያቫን“ ወይንም ”በጣም እድለኛ“ ካልሆነ:ወደ ፈጣሪ መንፈሳዊ አለም ቤታችን አይመለስም:እዚሁ ግን ይበሰብሳል: ሰለዚህ የዚህ የክርሽና ንቃተ ማህበራችን:አላማ:የሰውን ልጅ ”ብሃግያቫን“ ወይንም እድለኛ እንዲሆን ለማድረግ ነው: ከፈለገ ብሀግያቫን ለመሆን ይችላላል:ያ ነው የእኛ ሙከራ: ብዙ ቅርንጫፎችንም እየከፈትን ነው ያለነው: ሰው እንዴት ብሃግያቫን ወይንም እድለኛ መሆን እንደሚችል እያስተማርን ነው:እንዴት ወደ መንፈሳዊ አለም ቤታችን እንደምንመለስ እና እንዴት ደስታኛ ለመሆን እንደሚቻል እያስተማርን ነው: እንደዚህም አንድ ሰው እድለኛ ከሆነ:ይህንን መመሪያ ተቀብሎ ህይወቱን ለመቀየር ይችላል: ስለዚህም ይህ ሚሽን ተቋቁሟል:ነገር ግን ብሃግያቫን ካልሆነ:ማንም ሰው ወደ መንፈሳዊ አለም ሊመለስ አይችልም: እድለኛ:እድለኛ እንዲሆኑም እድሉን እየሰጠን ነው ያለነው:ይህ ነው የእኛ ሚሽን: በጣም እድለ ቢስ የሆነው ሰው:እድለኛ እንዲሆን እድል እይሰጠነው እንገኛለን: ማናችንንም ብንሆን ይህንን እድል ልንጠቀምበት ይገባል:ከእድለቢስነት ወደ እድለኝነት መቀየር ማለት ነው: ይህ የክርሽና ንቃተ ማህበር:እድለቢስ ለሆኑ ሁሉ እድለኞች እንዲሆኑ እያደረገ ነው: በዚህ ምድር ላይ ሁሉም እድለቢስ ነው:ሁሉም ተንኮለኛ ነው: እድል በመስጠትም ላይ ያለነውም:እንዴት የሰው ልጅ አዋቂ እና እድለኛ መሆን እንደሚችል ነው: ይህ የክርሽና ንቃት ነው: ሰዎች እድለቢስ እና ተንኮለኞች ካልሆኑ:ሰበካ ምን ትርጉም ይኖረዋል? ስብከት ማለት:ተንኮለኛ እና እድለቢስ የሆኑትን:ወደ አዋቂ እና እድለኝነት መቀየር ማለት ነው:ይህ ስብከት ነው: ነገር ግን እድለኛ እና አዋቂ ካልሆንክ ግን:የክርሽና ንቃትን መከታተል አትችልም: ይህ የተረጋገጠ ነው: