AM/Prabhupada 0321 - እራሳችሁን ሁል ግዜ እንዴት ከዓብዩ ጌታ የሀይል ማመንጫ ጋር ለመገናኘት እንደምትችሉ ጥረት አድርጉ፡፡: Difference between revisions
Visnu Murti (talk | contribs) (Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0321 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1973 Category:AM-Quotes - L...") |
(Vanibot #0019: LinkReviser - Revised links and redirected them to the de facto address when redirect exists) |
||
Line 7: | Line 7: | ||
[[Category:AM-Quotes - in USA, Los Angeles]] | [[Category:AM-Quotes - in USA, Los Angeles]] | ||
<!-- END CATEGORY LIST --> | <!-- END CATEGORY LIST --> | ||
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE --> | |||
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0320 - እኛም የምናስተምረው እንዴት "ብሀግያቫን" ወይንም እድለኞች ለመሆን እንደምትችሉ ነው፡፡|0320|AM/Prabhupada 0327 - ህያው ነፍሳችን የምትገኘው በዚህ ቁሳዊ ገላችን እና በዓለማዊው የመንፈስ ገላችን ውስጥ ተሸፍና ነው፡፡|0327}} | |||
<!-- END NAVIGATION BAR --> | |||
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK--> | <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK--> | ||
<div class="center"> | <div class="center"> | ||
Line 19: | Line 22: | ||
<!-- BEGIN AUDIO LINK --> | <!-- BEGIN AUDIO LINK --> | ||
<mp3player> | <mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/731206SB.LA_clip2.mp3</mp3player> | ||
<!-- END AUDIO LINK --> | <!-- END AUDIO LINK --> | ||
Line 27: | Line 30: | ||
<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT --> | <!-- BEGIN TRANSLATED TEXT --> | ||
ቼይታንያ ማሃፕራብሁ እንደ ሃላፊነታችሁ ስራ መፈጸም ይገባችኋል ብሏል: እንደታዘዘው:”አፓኒ አቻሪ“ ከዚያም ሌላውን ማስተማር ይገባችኋል: እራሳችሁም በተግባር ካላሳያችሁ:ቃላቶቻችሁ ምንም ዋጋ አይኖራቸውም: ”ኤቫም ፓራምፓራም ፕራምታም“ ([[Vanisource:BG 4.2|ብጊ 4.2]]) ከዋናው የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ድርጅት ጋር የተያያዛችሁ ከሆነ:ኤሌክርትሪክ ማግኘት ትችላላችሁ አለበለዛ ግን የኤሌክትሪክ ገመድ ማንጠልጠል ምን ዋጋ ይኖረዋል? ገመዱ ብቻ ምንም ሊጠቅማችሁ አይችልም:ከማከፋፈያው ጋር መያያዝ ያስፈልጋችኋል: የተያያዘው ከተቆረጠም የገመዱ መንጠልጠል ዋጋ አይኖረውም: ስለዚህም የክርሽና ንቃት እንቅስቃሴ ማለትም:እራሳችንን ከዋናው የማከፋፈያው ድርጅት ማገናኘት ማለት ነው: እንደዚሁም ሁሉ በየሄዳችሁበት:ብርሃን ይኖራል: ከልተገጣጠማችሁ ደግሞ:ብርሃን ሊኖር አይችልም: አምፖሉ አለ:ኮረንቲ ክሩም አለ:ማብሪያ ማጥፊያውም አለ:ሁሉም ነገር አለ: አርጁናም እንዲህ ነው የተሰማው:”እኔ ያው እራሱ አርጁና ነኝ“ ”በኩሩክ ሼትራ የተዋጋሁ እኔ ራሱ አርጁና ነኝ“ ”በጣም ታላቅ ተዋጊ ተብዬ የምጠራ ሰው ነበርኩኝ:ይህም እራሱ የእኔ ደጋን ነው:ቀስቶቼም እራሳቸው የእኔ ቀስቶች ናቸው“ ”አሁን ግን ዋጋ ቢስ እንደሆንኩ ይሰማኛል:ክርሽናም አጠገቤ ስለሌለ:እራሴን ለመከላከል አልቻልኩም“ “ክርሽናም አጠገቤ የለም” እንዲህም እያለ:ክርሽና የነገረውን ሁሉ ማስታወስ ጀመረ: ይህም በኩሩክሼትራ ጦርነት ላይ እያለ: የተማረውን ነው: ክርሽና ከቃሉ በምንም አይለይም:ይህ ፍጹም እውነት ነው: ክርሽና 5000 አመት በፊት የተናገረውን:አሁን መከተል ብትጀምሩ:ወዲያውኑ ከክርሽና ጋር መግናኘት ትችላላችሁ: ይህ ነው ስርአቱ:አርጁናንም እዩት:እንዲህም አለ:”ኤቫም ቺንታያቶ ጂሽኖ ክርሽና ፓዳ ሳሮሩሃም“ ክርሽናን ሲያስታውስ እና:በጦር ሜዳም ላይ የተቀበለውንም መመሪያ ሲያስታውስ: ወዲያውኑ አንደበቱ በሰላም ”ሻንታ“ ተሞላ:ከጭንቀቱም ወረደ:ይህ ነው ስርአቱ: ከክርሽና ጋር የጠበቀ ግንኙነት አለን:ይህም ዘለአለማዊ ነው:ይህም ሰውሰራሽ አይደለም: እንደዚሁም እራሳችንን ከክርሽና ጋር ሁልግዜ የምናያይዝ ከሆነ:በህይወታችን ምንም ረብሻ አይኖርም: ”ሰላምተኛ“ “ያም ላብድህቫ ቻፓራም ላብሃም ማንያቴ ናድሂካም ታታሃ” ይህንንም የሰላም መድረክ ካገኛችሁ:የንቃቱ ትቁ ትርፍ:ወይንም ትልቁ ገቢ ነው: “ያም ላብድቫ ቻ" ከዚህም የተለየ:ሌላ ምኞትም ሊኖራችሁ አይችልም: ከፍትኛም ገቢ ወይንም ትርፍ እንዳላችሁ ሁኖ ይሰማችኋል: ”ያም ላብድህቫ ቻፓራም ላብሃም ማንያቴ ናድሂካም ታታሃ ያስሚን ስትሂታሃ“ በዚህም ደረጃ ላይ ሁናችሁም ከረጋችሁ:”ጉሩናፒ ዱህኬና“ ([[Vanisource:BG 6.20-23|ብጊ 6.20-23]]) በጣም ከባድ የሚባለው እንኳን አደጋ:ሊረብሻችሁ አይችልም: ይህም ሰላም ነው:ትንሽ በቆረቆረን ግዜም የምንረበሽ ከሆነ ግን:ይህ ሰላም አይደለም: በክርሽና ንቃትም የረጋችሁ ከሆነ:በትልቅም አደጋ ቢሆን ልትረበሹ አትችሉም: ይህ ነው የክርሽና ንቃት ብቁነት: አመሰግናለሁ: | ቼይታንያ ማሃፕራብሁ እንደ ሃላፊነታችሁ ስራ መፈጸም ይገባችኋል ብሏል: እንደታዘዘው:”አፓኒ አቻሪ“ ከዚያም ሌላውን ማስተማር ይገባችኋል: እራሳችሁም በተግባር ካላሳያችሁ:ቃላቶቻችሁ ምንም ዋጋ አይኖራቸውም: ”ኤቫም ፓራምፓራም ፕራምታም“ ([[Vanisource:BG 4.2 (1972)|ብጊ 4.2]]) ከዋናው የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ድርጅት ጋር የተያያዛችሁ ከሆነ:ኤሌክርትሪክ ማግኘት ትችላላችሁ አለበለዛ ግን የኤሌክትሪክ ገመድ ማንጠልጠል ምን ዋጋ ይኖረዋል? ገመዱ ብቻ ምንም ሊጠቅማችሁ አይችልም:ከማከፋፈያው ጋር መያያዝ ያስፈልጋችኋል: የተያያዘው ከተቆረጠም የገመዱ መንጠልጠል ዋጋ አይኖረውም: ስለዚህም የክርሽና ንቃት እንቅስቃሴ ማለትም:እራሳችንን ከዋናው የማከፋፈያው ድርጅት ማገናኘት ማለት ነው: እንደዚሁም ሁሉ በየሄዳችሁበት:ብርሃን ይኖራል: ከልተገጣጠማችሁ ደግሞ:ብርሃን ሊኖር አይችልም: አምፖሉ አለ:ኮረንቲ ክሩም አለ:ማብሪያ ማጥፊያውም አለ:ሁሉም ነገር አለ: አርጁናም እንዲህ ነው የተሰማው:”እኔ ያው እራሱ አርጁና ነኝ“ ”በኩሩክ ሼትራ የተዋጋሁ እኔ ራሱ አርጁና ነኝ“ ”በጣም ታላቅ ተዋጊ ተብዬ የምጠራ ሰው ነበርኩኝ:ይህም እራሱ የእኔ ደጋን ነው:ቀስቶቼም እራሳቸው የእኔ ቀስቶች ናቸው“ ”አሁን ግን ዋጋ ቢስ እንደሆንኩ ይሰማኛል:ክርሽናም አጠገቤ ስለሌለ:እራሴን ለመከላከል አልቻልኩም“ “ክርሽናም አጠገቤ የለም” እንዲህም እያለ:ክርሽና የነገረውን ሁሉ ማስታወስ ጀመረ: ይህም በኩሩክሼትራ ጦርነት ላይ እያለ: የተማረውን ነው: ክርሽና ከቃሉ በምንም አይለይም:ይህ ፍጹም እውነት ነው: ክርሽና 5000 አመት በፊት የተናገረውን:አሁን መከተል ብትጀምሩ:ወዲያውኑ ከክርሽና ጋር መግናኘት ትችላላችሁ: ይህ ነው ስርአቱ:አርጁናንም እዩት:እንዲህም አለ:”ኤቫም ቺንታያቶ ጂሽኖ ክርሽና ፓዳ ሳሮሩሃም“ ክርሽናን ሲያስታውስ እና:በጦር ሜዳም ላይ የተቀበለውንም መመሪያ ሲያስታውስ: ወዲያውኑ አንደበቱ በሰላም ”ሻንታ“ ተሞላ:ከጭንቀቱም ወረደ:ይህ ነው ስርአቱ: ከክርሽና ጋር የጠበቀ ግንኙነት አለን:ይህም ዘለአለማዊ ነው:ይህም ሰውሰራሽ አይደለም: እንደዚሁም እራሳችንን ከክርሽና ጋር ሁልግዜ የምናያይዝ ከሆነ:በህይወታችን ምንም ረብሻ አይኖርም: ”ሰላምተኛ“ “ያም ላብድህቫ ቻፓራም ላብሃም ማንያቴ ናድሂካም ታታሃ” ይህንንም የሰላም መድረክ ካገኛችሁ:የንቃቱ ትቁ ትርፍ:ወይንም ትልቁ ገቢ ነው: “ያም ላብድቫ ቻ" ከዚህም የተለየ:ሌላ ምኞትም ሊኖራችሁ አይችልም: ከፍትኛም ገቢ ወይንም ትርፍ እንዳላችሁ ሁኖ ይሰማችኋል: ”ያም ላብድህቫ ቻፓራም ላብሃም ማንያቴ ናድሂካም ታታሃ ያስሚን ስትሂታሃ“ በዚህም ደረጃ ላይ ሁናችሁም ከረጋችሁ:”ጉሩናፒ ዱህኬና“ ([[Vanisource:BG 6.20-23 (1972)|ብጊ 6.20-23]]) በጣም ከባድ የሚባለው እንኳን አደጋ:ሊረብሻችሁ አይችልም: ይህም ሰላም ነው:ትንሽ በቆረቆረን ግዜም የምንረበሽ ከሆነ ግን:ይህ ሰላም አይደለም: በክርሽና ንቃትም የረጋችሁ ከሆነ:በትልቅም አደጋ ቢሆን ልትረበሹ አትችሉም: ይህ ነው የክርሽና ንቃት ብቁነት: አመሰግናለሁ: | ||
<!-- END TRANSLATED TEXT --> | <!-- END TRANSLATED TEXT --> |
Latest revision as of 13:04, 8 June 2018
Lecture on SB 1.15.28 -- Los Angeles, December 6, 1973
ቼይታንያ ማሃፕራብሁ እንደ ሃላፊነታችሁ ስራ መፈጸም ይገባችኋል ብሏል: እንደታዘዘው:”አፓኒ አቻሪ“ ከዚያም ሌላውን ማስተማር ይገባችኋል: እራሳችሁም በተግባር ካላሳያችሁ:ቃላቶቻችሁ ምንም ዋጋ አይኖራቸውም: ”ኤቫም ፓራምፓራም ፕራምታም“ (ብጊ 4.2) ከዋናው የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ድርጅት ጋር የተያያዛችሁ ከሆነ:ኤሌክርትሪክ ማግኘት ትችላላችሁ አለበለዛ ግን የኤሌክትሪክ ገመድ ማንጠልጠል ምን ዋጋ ይኖረዋል? ገመዱ ብቻ ምንም ሊጠቅማችሁ አይችልም:ከማከፋፈያው ጋር መያያዝ ያስፈልጋችኋል: የተያያዘው ከተቆረጠም የገመዱ መንጠልጠል ዋጋ አይኖረውም: ስለዚህም የክርሽና ንቃት እንቅስቃሴ ማለትም:እራሳችንን ከዋናው የማከፋፈያው ድርጅት ማገናኘት ማለት ነው: እንደዚሁም ሁሉ በየሄዳችሁበት:ብርሃን ይኖራል: ከልተገጣጠማችሁ ደግሞ:ብርሃን ሊኖር አይችልም: አምፖሉ አለ:ኮረንቲ ክሩም አለ:ማብሪያ ማጥፊያውም አለ:ሁሉም ነገር አለ: አርጁናም እንዲህ ነው የተሰማው:”እኔ ያው እራሱ አርጁና ነኝ“ ”በኩሩክ ሼትራ የተዋጋሁ እኔ ራሱ አርጁና ነኝ“ ”በጣም ታላቅ ተዋጊ ተብዬ የምጠራ ሰው ነበርኩኝ:ይህም እራሱ የእኔ ደጋን ነው:ቀስቶቼም እራሳቸው የእኔ ቀስቶች ናቸው“ ”አሁን ግን ዋጋ ቢስ እንደሆንኩ ይሰማኛል:ክርሽናም አጠገቤ ስለሌለ:እራሴን ለመከላከል አልቻልኩም“ “ክርሽናም አጠገቤ የለም” እንዲህም እያለ:ክርሽና የነገረውን ሁሉ ማስታወስ ጀመረ: ይህም በኩሩክሼትራ ጦርነት ላይ እያለ: የተማረውን ነው: ክርሽና ከቃሉ በምንም አይለይም:ይህ ፍጹም እውነት ነው: ክርሽና 5000 አመት በፊት የተናገረውን:አሁን መከተል ብትጀምሩ:ወዲያውኑ ከክርሽና ጋር መግናኘት ትችላላችሁ: ይህ ነው ስርአቱ:አርጁናንም እዩት:እንዲህም አለ:”ኤቫም ቺንታያቶ ጂሽኖ ክርሽና ፓዳ ሳሮሩሃም“ ክርሽናን ሲያስታውስ እና:በጦር ሜዳም ላይ የተቀበለውንም መመሪያ ሲያስታውስ: ወዲያውኑ አንደበቱ በሰላም ”ሻንታ“ ተሞላ:ከጭንቀቱም ወረደ:ይህ ነው ስርአቱ: ከክርሽና ጋር የጠበቀ ግንኙነት አለን:ይህም ዘለአለማዊ ነው:ይህም ሰውሰራሽ አይደለም: እንደዚሁም እራሳችንን ከክርሽና ጋር ሁልግዜ የምናያይዝ ከሆነ:በህይወታችን ምንም ረብሻ አይኖርም: ”ሰላምተኛ“ “ያም ላብድህቫ ቻፓራም ላብሃም ማንያቴ ናድሂካም ታታሃ” ይህንንም የሰላም መድረክ ካገኛችሁ:የንቃቱ ትቁ ትርፍ:ወይንም ትልቁ ገቢ ነው: “ያም ላብድቫ ቻ" ከዚህም የተለየ:ሌላ ምኞትም ሊኖራችሁ አይችልም: ከፍትኛም ገቢ ወይንም ትርፍ እንዳላችሁ ሁኖ ይሰማችኋል: ”ያም ላብድህቫ ቻፓራም ላብሃም ማንያቴ ናድሂካም ታታሃ ያስሚን ስትሂታሃ“ በዚህም ደረጃ ላይ ሁናችሁም ከረጋችሁ:”ጉሩናፒ ዱህኬና“ (ብጊ 6.20-23) በጣም ከባድ የሚባለው እንኳን አደጋ:ሊረብሻችሁ አይችልም: ይህም ሰላም ነው:ትንሽ በቆረቆረን ግዜም የምንረበሽ ከሆነ ግን:ይህ ሰላም አይደለም: በክርሽና ንቃትም የረጋችሁ ከሆነ:በትልቅም አደጋ ቢሆን ልትረበሹ አትችሉም: ይህ ነው የክርሽና ንቃት ብቁነት: አመሰግናለሁ: