AM/Prabhupada 0320 - እኛም የምናስተምረው እንዴት "ብሀግያቫን" ወይንም እድለኞች ለመሆን እንደምትችሉ ነው፡፡



Lecture on BG 16.6 -- South Africa, October 18, 1975

ሽሪላ ፕራብሁፓድ:ሁሉም ነዋሪ ነፍሳቶች ሁሉ:የክርሽና ወገን እና ቅንጣፊ ናቸው: በዚህም ህይወታችን: ምንም እንኳን ሙሉ ልቦናችንን ለ ክርሽና ባንሰጥም:ወደፊት ቀስ በቀስ:ሙሉ ልቦናችንን መስጠታችንን አይቀርም: ፑስታ ክርሽና:በዚህ ህይወታችን: ለክርሽና ሙሉ ልቦናችንን: ለመስጠት ባንችል: ቀስ በቀስ ወደፊት:ሁላችንም ለክርሽና ሙሉ ልባናችንን ለመስጠት እንችላለንን? ሁላችንም ተለለሰን ወደ ፈጣሪ መንፈሳዊ አለም እንመላሳለንን? ፕራምሁፓድ:ምን አለክ: ጥርጣሬ አለህ?ሁሉም ይህን እንደማያደርግ የተረጋገጠ ነው: ስለዚህ ምንም አትጨነቅ:ሁሉም ሰው ይህን አያደርግም: ስለዚህም ጌታ ቼያታንያ: እንዲህ አለ:“ኤ ሩፔ ብራህማንዳ ብህራሚቴ ኮና ብሃጋቫን ጂቭ:(ቼቻ ማድህያ 19 151) አንድ ሰው ”ብሃግያቫን“ ወይንም ”በጣም እድለኛ“ ካልሆነ:ወደ ፈጣሪ መንፈሳዊ አለም ቤታችን አይመለስም:እዚሁ ግን ይበሰብሳል: ሰለዚህ የዚህ የክርሽና ንቃተ ማህበራችን:አላማ:የሰውን ልጅ ”ብሃግያቫን“ ወይንም እድለኛ እንዲሆን ለማድረግ ነው: ከፈለገ ብሀግያቫን ለመሆን ይችላላል:ያ ነው የእኛ ሙከራ: ብዙ ቅርንጫፎችንም እየከፈትን ነው ያለነው: ሰው እንዴት ብሃግያቫን ወይንም እድለኛ መሆን እንደሚችል እያስተማርን ነው:እንዴት ወደ መንፈሳዊ አለም ቤታችን እንደምንመለስ እና እንዴት ደስታኛ ለመሆን እንደሚቻል እያስተማርን ነው: እንደዚህም አንድ ሰው እድለኛ ከሆነ:ይህንን መመሪያ ተቀብሎ ህይወቱን ለመቀየር ይችላል: ስለዚህም ይህ ሚሽን ተቋቁሟል:ነገር ግን ብሃግያቫን ካልሆነ:ማንም ሰው ወደ መንፈሳዊ አለም ሊመለስ አይችልም: እድለኛ:እድለኛ እንዲሆኑም እድሉን እየሰጠን ነው ያለነው:ይህ ነው የእኛ ሚሽን: በጣም እድለ ቢስ የሆነው ሰው:እድለኛ እንዲሆን እድል እይሰጠነው እንገኛለን: ማናችንንም ብንሆን ይህንን እድል ልንጠቀምበት ይገባል:ከእድለቢስነት ወደ እድለኝነት መቀየር ማለት ነው: ይህ የክርሽና ንቃተ ማህበር:እድለቢስ ለሆኑ ሁሉ እድለኞች እንዲሆኑ እያደረገ ነው: በዚህ ምድር ላይ ሁሉም እድለቢስ ነው:ሁሉም ተንኮለኛ ነው: እድል በመስጠትም ላይ ያለነውም:እንዴት የሰው ልጅ አዋቂ እና እድለኛ መሆን እንደሚችል ነው: ይህ የክርሽና ንቃት ነው: ሰዎች እድለቢስ እና ተንኮለኞች ካልሆኑ:ሰበካ ምን ትርጉም ይኖረዋል? ስብከት ማለት:ተንኮለኛ እና እድለቢስ የሆኑትን:ወደ አዋቂ እና እድለኝነት መቀየር ማለት ነው:ይህ ስብከት ነው: ነገር ግን እድለኛ እና አዋቂ ካልሆንክ ግን:የክርሽና ንቃትን መከታተል አትችልም: ይህ የተረጋገጠ ነው: