AM/Prabhupada 0327 - ህያው ነፍሳችን የምትገኘው በዚህ ቁሳዊ ገላችን እና በዓለማዊው የመንፈስ ገላችን ውስጥ ተሸፍና ነው፡፡: Difference between revisions
(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0327 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1976 Category:AM-Quotes - C...") |
m (Text replacement - "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->" to "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->") |
||
Line 6: | Line 6: | ||
[[Category:AM-Quotes - in Australia]] | [[Category:AM-Quotes - in Australia]] | ||
<!-- END CATEGORY LIST --> | <!-- END CATEGORY LIST --> | ||
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE --> | |||
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0321 - እራሳችሁን ሁል ግዜ እንዴት ከዓብዩ ጌታ የሀይል ማመንጫ ጋር ለመገናኘት እንደምትችሉ ጥረት አድርጉ፡፡|0321|AM/Prabhupada 0330 - እያንዳዱ ሰው እራሱን መንከባከብ ይገባዋል፡፡|0330}} | |||
<!-- END NAVIGATION BAR --> | |||
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK--> | <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK--> | ||
<div class="center"> | <div class="center"> | ||
Line 18: | Line 21: | ||
<!-- BEGIN AUDIO LINK --> | <!-- BEGIN AUDIO LINK --> | ||
<mp3player> | <mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/760420RC.MEL_clip.mp3</mp3player> | ||
<!-- END AUDIO LINK --> | <!-- END AUDIO LINK --> | ||
Latest revision as of 06:06, 29 November 2017
Room Conversation -- April 20, 1976, Melbourne
ካርሎስ ጃርቪስ:ቅድም እንደነገርከኝ ከሆነ:በቀን ከ1000 ዶላር በላይ:በመጽሃፍ ሽያጭ ታገኛለህ:ፕራብሁፓድ:አዎን ካርሎስ ጃርቪስ:ሃሳብህ ወደ ህዝብ እንዲተላለፍ ከፈለግህ:ለምን እነዚህን መጽሃፍቶች ሽጠህ ገንዘብ ትሰበስባለህ? ፕራብሁፓድ:ካልከፈልክበት አታነበውም:በነፃ ከሰጠሁህ እንዲህ ትላለህ: ”አሃ ይህ ስሜት የማይሰጥ መሆን አለበት:በነፃ እየሰጡት ነው ያሉት“ ትላለህ: ካርሎስ:በነፃ መስጠት ሳይሆን:ምናልባት:ለመጽሃፉ የሚሸፍነውን ወጪ ያህል አስከፍላቸው: ፕራብሁፓድ:ሲከፍሉ:መጽሃፉ ምን መልእክት እንዳለው ለመረዳት ይሞክራሉ: ”ምንድን ነው እነዚህ መጻህፍቶች የሚሉት” እስኪ ልየው?“ በነጻ ካገኘኅው ግን:በመደርደርያህ ላይ ለመቶ አመታት ሊቀመጥ ይችላል: አልፎ ተርፎም:እነዚህን መፃህፍቶች ደግመን ማተም አለብን:ማን ለዚህ ይከፍላል:እኛ ገንዘብ የለንም: ካሮል ጃርቪስ:ታድያ መንገድ ላይ ተሰብስቦ የተረፈው ገንዘብ ሁሉ ወዴት እየሄደ ነው? ፕራብሁፓድ:እንቅስቃሴያችንን እያስፋፋን ነው:ቅርንጫፎችም እየከፈትን ነው: መጻህፍቶችም እየአተምን ነው:የብሃክቲቬዳንታ የመጽሃፍቶች ትረስትም አቋቁሜአለሁ: ያም የእኔ ኑዛዜ ነው:የእኔም ኑዛዜ:50 % የተሰበሰበው ገንዘብ:ወደ መጽሃፍ ማተሚያ ቤት መሄድ ይገባዋል: ሌላው 50% ደግሞ:እንቅስቃሴውን ለማስፋፋት መሄድ አለበት: ስለዚህ ምንም አለማዊ ትርፍ የለውም: ካሮል ጃርቪስ:አንድ ተጨማሪ ጥያቄ ብጠይቅህ? መልእክትህ ምንድን ነው? ፕራብሁፓድ:የእኛ መልእክት:መላ ህዝብ:ገላቸውን እንደ እራሳቸው አድርገው ይቆጥሩታል:ይህ ግን ትክክለኛ አስተሳሰብ አይደለም: ነፍስ ወይንም ሰውየው ግን ከገላው ውስጥ ነው: ልክ አንተ ሸሚዝህ እና ኮትህ እንዳልሆንክ እና:ከውስጥ እንደሆንክም ሁሉ: እንደዚሁም ሁሉ:ነዋሪ ነፍስ:ጎልቶ በሚታየው ገላ እና:አእምሮን እንደመሰለ ስስ ገላ ውስጥ ነው ያለችው: ስስ ገላ ማለት:ሃሳብ:አእምሮ:እና የእኔነት ባህርይ ናቸው: ጎልቶ የሚታው ገላ ደግሞ:የሚከተሉትን ይዞ ይገኛል: መሬት:ውሀ:እሳት:አየር እና ክፍት ቦታ:እንዚህ 5 ነገሮች ናቸው:በጠቅላላ 8 ይሆናሉ ማለት ነው: ይህ የአምላክ ዝቅተኛ ሃይሉ ነው: የከፍተኛው የአምላክ ሃይል ደግሞ:በእነዚህ 8 ነገሮች ውስጥ የገኛል:5 ጎላ ያሉት እና 3 ስስ የሆኑትን አካሎች: እንደዚህም ማጥናት አለብን:ልክ ያንን ልጅ እንደነገርኩት: ትልቅ ማሽን በሰማይ የሚበር መፍጠር ትችላላችሁ እንደ ጃምቦ 747:ነገር ግን ለምን ፓይለቱንም አትፈጥሩም?