AM/Prabhupada 0417 - በዚህ ሕይወት እና በሚቀጥለው ሕይወታችሁ ደስተኞች ሁኑ፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0417 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1968 Category:AM-Quotes - L...")
 
(Vanibot #0019: LinkReviser - Revised links and redirected them to the de facto address when redirect exists)
 
Line 7: Line 7:
[[Category:AM-Quotes - in USA, Seattle]]
[[Category:AM-Quotes - in USA, Seattle]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0405 - የሰይጣን አንደበት ያላቸው አብዩ ጌታ አብይ ሰው እንደመሆኑ ለመረዳት ያዳግታቸዋል፡፡ ይህም የከሀዲያን አስተሳሰብ ነው፡፡|0405|AM/Prabhupada 0419 - ድቁና ማለት የክርሽና ንቃታችሁ 3ኛ ደረጃ ማለት ነው፡፡|0419}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 19: Line 22:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/681020IN.SEA_clip4.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/681020IN.SEA_clip4.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->


Line 27: Line 30:


<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
ሰለዚህ በዚህ በክርሽና ንቃት እንቅስቃሴ ላይ በመሳተፍ በዚህም ሕይወታችሁ ሆነ በሚመጣው ደስተኛ ሁኑ፡፡ ለክርሽና ያላችሁን የፍቅር አገልግሎት በመስጠት ይህንን ሕይወታችሁን ብታሳልፉ ሕይወታችሁ መቶ በመቶ ተሳካ ማለት ነው፡፡ ይህ ካልተቻለ ግን ምንም ዓይነት ፐርሰንቴጅ ያህል እንኳን ብትሳተፉ ይህ መንፈሳዊ እርምጃ ሁሌ ከእናንተው ጋር ይሆናል፡፡ ሊጠፋም አይችልም፡፡ ይህም በብሀገቨድ ጊታ ውስጥ ተረጋግጧል። ሱቺናም ሽሪማታም ጌሄ ዮጋ ብህራስቶ ሳንጃያቴ ([[Vanisource:BG 6.41|ብጊ፡ 6.41]]) ይህንን የዮጋ ስርዓት መቶ በመቶ ያላከናወነ ሰው ከሞት በኋላ ሕይወቱ በንፁህ ቤተሰብ ወይንም ሀብት ካለው ቤተሰብ በመወለድ መንፈሳዊ እርምጃውን እንዲቀጥል ዕድል ይሰጠዋል፡፡ ሁለት ዕድል ይሰጣል፡፡ ይህም ወይ በመንፈሳዊ ንፁህ ቤተሰብ ወይንም ደግሞ ሀብት ባለው ቤተሰብ ለመወለድ ዕድል ይሰጣል፡፡ በዚህም መንገድ ቢያንስ ቢያንስ ሰው ሆኖ የመፈጠር ዕድሉ የተረጋገጠ ነው፡፡ ነገር ግን ይህንን የክርሽና ንቃት የማትከታተሉ ከሆነ የወደፊት ትውልዳችሁ ምን እንደሆነ ሊታወቅ አይችልም፡፡ ወደ 8,400,000 የሚሆኑ የተለያዩ ዓይነት ፍጥረታት በዚህ ትእይንተ ዓለም ይገኛሉ፡፡ ከነዚህም አንዱ ሆነን ልንወለድ እንችላለን፡፡ እንደ ዛፍም ሆነን የምንወለድ ከሆነ .....ልክ በሳን ፍራንሲስኮ እንደአየሁት አንዱ ዛፍ ለ7000 ዓመት ቆሞ የቆየ ነው ይባላል፡፡ ለ7,000 ዓመታት በባህር ዳር ቆመው ይታያሉ፡፡ ”ልክ ልጆች በትምህርት ቤት ሲያጠፉ አግዳሚ ወንበር ላይ ቁም ተብለው በአስተማሪው እንደሚቀጡ“ እነዚህም ዛፎች በተፈጥሮ ሕግጋት ቁም ተብለው ተቀጥተው ይታያሉ፡፡ እንደዚህም ሁሉ ዛፍ የመሆን ውሻ የመሆን ድመት የመሆን እንዲሁም አይጥ ሆኖ የመወለዱም ዕድል አለ፡፡ ብዙ የተለያዩ ሕይወቶች ይኖራሉ፡፡ ስለዚህ ይህንን ሰው ሆኖ የመወለድን ዕድል እንዳያመልጣችሁ ጥረት ማድረግ አለባችሁ፡፡ የክርሽናን ፍቅራችሁን አጠናክራችሁ በዚህ እና በሚመጣው ሕይወታችሁ ደስተኛ ሁኑ፡፡
ሰለዚህ በዚህ በክርሽና ንቃት እንቅስቃሴ ላይ በመሳተፍ በዚህም ሕይወታችሁ ሆነ በሚመጣው ደስተኛ ሁኑ፡፡ ለክርሽና ያላችሁን የፍቅር አገልግሎት በመስጠት ይህንን ሕይወታችሁን ብታሳልፉ ሕይወታችሁ መቶ በመቶ ተሳካ ማለት ነው፡፡ ይህ ካልተቻለ ግን ምንም ዓይነት ፐርሰንቴጅ ያህል እንኳን ብትሳተፉ ይህ መንፈሳዊ እርምጃ ሁሌ ከእናንተው ጋር ይሆናል፡፡ ሊጠፋም አይችልም፡፡ ይህም በብሀገቨድ ጊታ ውስጥ ተረጋግጧል። ሱቺናም ሽሪማታም ጌሄ ዮጋ ብህራስቶ ሳንጃያቴ ([[Vanisource:BG 6.41 (1972)|ብጊ፡ 6.41]]) ይህንን የዮጋ ስርዓት መቶ በመቶ ያላከናወነ ሰው ከሞት በኋላ ሕይወቱ በንፁህ ቤተሰብ ወይንም ሀብት ካለው ቤተሰብ በመወለድ መንፈሳዊ እርምጃውን እንዲቀጥል ዕድል ይሰጠዋል፡፡ ሁለት ዕድል ይሰጣል፡፡ ይህም ወይ በመንፈሳዊ ንፁህ ቤተሰብ ወይንም ደግሞ ሀብት ባለው ቤተሰብ ለመወለድ ዕድል ይሰጣል፡፡ በዚህም መንገድ ቢያንስ ቢያንስ ሰው ሆኖ የመፈጠር ዕድሉ የተረጋገጠ ነው፡፡ ነገር ግን ይህንን የክርሽና ንቃት የማትከታተሉ ከሆነ የወደፊት ትውልዳችሁ ምን እንደሆነ ሊታወቅ አይችልም፡፡ ወደ 8,400,000 የሚሆኑ የተለያዩ ዓይነት ፍጥረታት በዚህ ትእይንተ ዓለም ይገኛሉ፡፡ ከነዚህም አንዱ ሆነን ልንወለድ እንችላለን፡፡ እንደ ዛፍም ሆነን የምንወለድ ከሆነ .....ልክ በሳን ፍራንሲስኮ እንደአየሁት አንዱ ዛፍ ለ7000 ዓመት ቆሞ የቆየ ነው ይባላል፡፡ ለ7,000 ዓመታት በባህር ዳር ቆመው ይታያሉ፡፡ ”ልክ ልጆች በትምህርት ቤት ሲያጠፉ አግዳሚ ወንበር ላይ ቁም ተብለው በአስተማሪው እንደሚቀጡ“ እነዚህም ዛፎች በተፈጥሮ ሕግጋት ቁም ተብለው ተቀጥተው ይታያሉ፡፡ እንደዚህም ሁሉ ዛፍ የመሆን ውሻ የመሆን ድመት የመሆን እንዲሁም አይጥ ሆኖ የመወለዱም ዕድል አለ፡፡ ብዙ የተለያዩ ሕይወቶች ይኖራሉ፡፡ ስለዚህ ይህንን ሰው ሆኖ የመወለድን ዕድል እንዳያመልጣችሁ ጥረት ማድረግ አለባችሁ፡፡ የክርሽናን ፍቅራችሁን አጠናክራችሁ በዚህ እና በሚመጣው ሕይወታችሁ ደስተኛ ሁኑ፡፡
<!-- END TRANSLATED TEXT -->
<!-- END TRANSLATED TEXT -->

Latest revision as of 13:05, 8 June 2018



Lecture & Initiation -- Seattle, October 20, 1968

ሰለዚህ በዚህ በክርሽና ንቃት እንቅስቃሴ ላይ በመሳተፍ በዚህም ሕይወታችሁ ሆነ በሚመጣው ደስተኛ ሁኑ፡፡ ለክርሽና ያላችሁን የፍቅር አገልግሎት በመስጠት ይህንን ሕይወታችሁን ብታሳልፉ ሕይወታችሁ መቶ በመቶ ተሳካ ማለት ነው፡፡ ይህ ካልተቻለ ግን ምንም ዓይነት ፐርሰንቴጅ ያህል እንኳን ብትሳተፉ ይህ መንፈሳዊ እርምጃ ሁሌ ከእናንተው ጋር ይሆናል፡፡ ሊጠፋም አይችልም፡፡ ይህም በብሀገቨድ ጊታ ውስጥ ተረጋግጧል። ሱቺናም ሽሪማታም ጌሄ ዮጋ ብህራስቶ ሳንጃያቴ (ብጊ፡ 6.41) ይህንን የዮጋ ስርዓት መቶ በመቶ ያላከናወነ ሰው ከሞት በኋላ ሕይወቱ በንፁህ ቤተሰብ ወይንም ሀብት ካለው ቤተሰብ በመወለድ መንፈሳዊ እርምጃውን እንዲቀጥል ዕድል ይሰጠዋል፡፡ ሁለት ዕድል ይሰጣል፡፡ ይህም ወይ በመንፈሳዊ ንፁህ ቤተሰብ ወይንም ደግሞ ሀብት ባለው ቤተሰብ ለመወለድ ዕድል ይሰጣል፡፡ በዚህም መንገድ ቢያንስ ቢያንስ ሰው ሆኖ የመፈጠር ዕድሉ የተረጋገጠ ነው፡፡ ነገር ግን ይህንን የክርሽና ንቃት የማትከታተሉ ከሆነ የወደፊት ትውልዳችሁ ምን እንደሆነ ሊታወቅ አይችልም፡፡ ወደ 8,400,000 የሚሆኑ የተለያዩ ዓይነት ፍጥረታት በዚህ ትእይንተ ዓለም ይገኛሉ፡፡ ከነዚህም አንዱ ሆነን ልንወለድ እንችላለን፡፡ እንደ ዛፍም ሆነን የምንወለድ ከሆነ .....ልክ በሳን ፍራንሲስኮ እንደአየሁት አንዱ ዛፍ ለ7000 ዓመት ቆሞ የቆየ ነው ይባላል፡፡ ለ7,000 ዓመታት በባህር ዳር ቆመው ይታያሉ፡፡ ”ልክ ልጆች በትምህርት ቤት ሲያጠፉ አግዳሚ ወንበር ላይ ቁም ተብለው በአስተማሪው እንደሚቀጡ“ እነዚህም ዛፎች በተፈጥሮ ሕግጋት ቁም ተብለው ተቀጥተው ይታያሉ፡፡ እንደዚህም ሁሉ ዛፍ የመሆን ውሻ የመሆን ድመት የመሆን እንዲሁም አይጥ ሆኖ የመወለዱም ዕድል አለ፡፡ ብዙ የተለያዩ ሕይወቶች ይኖራሉ፡፡ ስለዚህ ይህንን ሰው ሆኖ የመወለድን ዕድል እንዳያመልጣችሁ ጥረት ማድረግ አለባችሁ፡፡ የክርሽናን ፍቅራችሁን አጠናክራችሁ በዚህ እና በሚመጣው ሕይወታችሁ ደስተኛ ሁኑ፡፡