AM/Prabhupada 0492 - የቡድሀ ፊሎሶፊ ማለት ይህንን ገላ መገነጣጠል ማለት ነው፡፡ "ኒርቫና": Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0492 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1974 Category:AM-Quotes - L...")
 
(Vanibot #0019: LinkReviser - Revised links and redirected them to the de facto address when redirect exists)
 
Line 6: Line 6:
[[Category:AM-Quotes - in Germany]]
[[Category:AM-Quotes - in Germany]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0485 - ሽሪ ክርሽና በምድር ላይ የፈፀመው ታሪክ ሁሉ በአገልጋዮቹ እንደሴረሞኒ ሆኖ ሲታዋስ ይገኛል፡፡|0485|AM/Prabhupada 0494 - ናፖሊዎን ታላላቅ እና ጠንካራ የከተማ መግቢያ ሰርቶ ነበር፡፡ ታድያ አሁን በየት ይገኛል|0494}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 18: Line 21:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/740621BG.GER_clip3.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/740621BG.GER_clip3.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->


Line 26: Line 29:


<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
ይህ ገላ ምንድን ነው? ይህ ገላ የቁሳዊ ንጥረ ነገሮች ክምችት ነው፡፡ ይህም የአፈር ውሀ አየር እሳት ሰማይ ሀሳብ አእምሮ እና ኢጎ ስምንት ዓይነት ቁሳዊ ነገሮች አሉ 5 ጎላ ያሉ እና 3 ድብቅ የሆኑ ናቸው፡፡ ይህም ገላ በእነዚህ ሁሉ የተገነባ ነው፡፡ የቡድሀ ፍልስፍና ይህንን ገላ ገነጣጥለው ነው "ኒርቫና" ለምሳሌ ይህ ቤት በድንጋይ በሸክላ በእንጨት እና በተለያዩ ቁሳቁሶች የተሰራ ነው፡፡ ይህንንም ቤት ብታደቁት የሚተርፍ ድንጋይ እና ሸክላ አይኖርም፡፡ ይህም ወደ መሬት ሁሉም ነገር ይደባለቃል፡፡ ወደ መሬት ስትደባልቁት ቤት ተብሎ የነበረው ሁሉ ይጠፋል፡፡ እንደዚሁም ሁሉ ዜሮ ከሆንን ከማናቸውም ይሚያም እና የሚያስደስት ነገር ሁሉ ነፃ እንሆናለን፡፡ ይህ ነው የቡዲስቶች ፍልስፍና፡፡ ኒርቫና ፍልስፍና፡፡ "ሱንያቫዲ" ሁሉን ዜሮ አድረገው፡፡ ይህ ግን የሚቻል አይደለም፡፡ ይህ ሊደረግ አይችልም፡፡ ምክንያቱም እኛ መንፈስ ነን፡፡ ይህም ይገለፃል፡፡ እኛ ዘለዓለማዊ ነን፡፡ ዜሮ ልንሆን አንችልም፡፡ ይህም እንዲህ ተገልጿል፡፡ "ና ሀንያቴ ሃንያማኔ ሻሪሬ" ([[Vanisource:BG 2.20|ብጊ፡ 2.20]]) ይህንን ገላ ልክ እርግፍ አድርገን ስንሄድ ወዲያውኑ ሌላ ገላ ውስጥ እንገባለን፡፡ ታድያ ይህ ገላን መገነጣጠል የሚባል ነገር የት አለ? በተፈጥሮ አቀነባበር ሌላ ገላ ታገኛለህ፡፡ የቁሳዊ ዓለምንም ደስታ ለማግኘት ሰለፈለግህ በዚህ ዓለም ላይ ለመወለድ መጥተሀል፡፡ መጠየቅም አያስፈልግም፡፡ ሁላችንም እናውቀዋለን፡፡ “እኔ በዚህ ዓለም ላይ እገኛለሁ፡፡ እዚህም እያለሁ ሙሉ በሙሉ ለመደሰት መሞከር ይገባኛል፡፡” አንድ ሰው ግን ከዚህ ሕይወት ባሻገር ሌላ ሕይወት እንዳለ የማያውቅ ካለ እንዲህ ብሎ ማሰብ ይጀምራል፡፡ “ይህ ገላ የቁሳዊ ነገሮች ማለትም የአፈር የውሀ የአየር የእሳት ክምችት ነው፡፡” ገላውም ሲበላሽ ሁሉም ነገር ሊቆም ይችላል፡፡ ”ሰለዚህ ይኅው እድል እስከአለኝ ድረስ ሙሉ በሙሉ መደሰት ይገባኛል“ በማለት ያስባል፡፡ ይህም የቁሳዊ ዓለም አስተሳሰብ ይባላል፡፡ ከሀዲያን እነዚህም ከሀድያን ነፍስ ዘለዓለማዊ እንደሆነች አያውቁም፡፡ ገላችንንም ብቻ እንደምንቀይር ነው የሚያውቁት፡፡ ከሀዲያኖችም እንዲህ ያስባሉ .....በዚህም በአውሮፕያን አገር ውስጥ ትላልቅ ፕሮፌሰሮች አሉ፡፡ እነርሱም ራሳቸው በዚህ አይነት ድንቁርና ውስጥ ናቸው፡፡ ቁሳዊ ገላችንም ሲያከትምለት እነርሱም እራሳቸው የሚጠፉ ይመስላቸዋል፡፡ ይህም ትክክል አይደለም፡፡ ሰለዚህ ይኀው እራሱ የትእዛዞች ሁሉ መጀመሪያ ነው፡፡ ዴሂኖ ስሚን ያትሀ ዴሄ ኮማራም ዮቫናም ጃራ ([[Vanisource:BG 2.13|ብጊ፡ 2.13]]) የተለያየን ገላ እየቀያየርን እንገኛለን፡፡ ገላውንም በመጨረስህ አንተም ተጨረስክ ማለት አይደለም፡፡
ይህ ገላ ምንድን ነው? ይህ ገላ የቁሳዊ ንጥረ ነገሮች ክምችት ነው፡፡ ይህም የአፈር ውሀ አየር እሳት ሰማይ ሀሳብ አእምሮ እና ኢጎ ስምንት ዓይነት ቁሳዊ ነገሮች አሉ 5 ጎላ ያሉ እና 3 ድብቅ የሆኑ ናቸው፡፡ ይህም ገላ በእነዚህ ሁሉ የተገነባ ነው፡፡ የቡድሀ ፍልስፍና ይህንን ገላ ገነጣጥለው ነው "ኒርቫና" ለምሳሌ ይህ ቤት በድንጋይ በሸክላ በእንጨት እና በተለያዩ ቁሳቁሶች የተሰራ ነው፡፡ ይህንንም ቤት ብታደቁት የሚተርፍ ድንጋይ እና ሸክላ አይኖርም፡፡ ይህም ወደ መሬት ሁሉም ነገር ይደባለቃል፡፡ ወደ መሬት ስትደባልቁት ቤት ተብሎ የነበረው ሁሉ ይጠፋል፡፡ እንደዚሁም ሁሉ ዜሮ ከሆንን ከማናቸውም ይሚያም እና የሚያስደስት ነገር ሁሉ ነፃ እንሆናለን፡፡ ይህ ነው የቡዲስቶች ፍልስፍና፡፡ ኒርቫና ፍልስፍና፡፡ "ሱንያቫዲ" ሁሉን ዜሮ አድረገው፡፡ ይህ ግን የሚቻል አይደለም፡፡ ይህ ሊደረግ አይችልም፡፡ ምክንያቱም እኛ መንፈስ ነን፡፡ ይህም ይገለፃል፡፡ እኛ ዘለዓለማዊ ነን፡፡ ዜሮ ልንሆን አንችልም፡፡ ይህም እንዲህ ተገልጿል፡፡ "ና ሀንያቴ ሃንያማኔ ሻሪሬ" ([[Vanisource:BG 2.20 (1972)|ብጊ፡ 2.20]]) ይህንን ገላ ልክ እርግፍ አድርገን ስንሄድ ወዲያውኑ ሌላ ገላ ውስጥ እንገባለን፡፡ ታድያ ይህ ገላን መገነጣጠል የሚባል ነገር የት አለ? በተፈጥሮ አቀነባበር ሌላ ገላ ታገኛለህ፡፡ የቁሳዊ ዓለምንም ደስታ ለማግኘት ሰለፈለግህ በዚህ ዓለም ላይ ለመወለድ መጥተሀል፡፡ መጠየቅም አያስፈልግም፡፡ ሁላችንም እናውቀዋለን፡፡ “እኔ በዚህ ዓለም ላይ እገኛለሁ፡፡ እዚህም እያለሁ ሙሉ በሙሉ ለመደሰት መሞከር ይገባኛል፡፡” አንድ ሰው ግን ከዚህ ሕይወት ባሻገር ሌላ ሕይወት እንዳለ የማያውቅ ካለ እንዲህ ብሎ ማሰብ ይጀምራል፡፡ “ይህ ገላ የቁሳዊ ነገሮች ማለትም የአፈር የውሀ የአየር የእሳት ክምችት ነው፡፡” ገላውም ሲበላሽ ሁሉም ነገር ሊቆም ይችላል፡፡ ”ሰለዚህ ይኅው እድል እስከአለኝ ድረስ ሙሉ በሙሉ መደሰት ይገባኛል“ በማለት ያስባል፡፡ ይህም የቁሳዊ ዓለም አስተሳሰብ ይባላል፡፡ ከሀዲያን እነዚህም ከሀድያን ነፍስ ዘለዓለማዊ እንደሆነች አያውቁም፡፡ ገላችንንም ብቻ እንደምንቀይር ነው የሚያውቁት፡፡ ከሀዲያኖችም እንዲህ ያስባሉ .....በዚህም በአውሮፕያን አገር ውስጥ ትላልቅ ፕሮፌሰሮች አሉ፡፡ እነርሱም ራሳቸው በዚህ አይነት ድንቁርና ውስጥ ናቸው፡፡ ቁሳዊ ገላችንም ሲያከትምለት እነርሱም እራሳቸው የሚጠፉ ይመስላቸዋል፡፡ ይህም ትክክል አይደለም፡፡ ሰለዚህ ይኀው እራሱ የትእዛዞች ሁሉ መጀመሪያ ነው፡፡ ዴሂኖ ስሚን ያትሀ ዴሄ ኮማራም ዮቫናም ጃራ ([[Vanisource:BG 2.13 (1972)|ብጊ፡ 2.13]]) የተለያየን ገላ እየቀያየርን እንገኛለን፡፡ ገላውንም በመጨረስህ አንተም ተጨረስክ ማለት አይደለም፡፡
<!-- END TRANSLATED TEXT -->
<!-- END TRANSLATED TEXT -->

Latest revision as of 13:06, 8 June 2018



Lecture on BG 2.14 -- Germany, June 21, 1974

ይህ ገላ ምንድን ነው? ይህ ገላ የቁሳዊ ንጥረ ነገሮች ክምችት ነው፡፡ ይህም የአፈር ውሀ አየር እሳት ሰማይ ሀሳብ አእምሮ እና ኢጎ ስምንት ዓይነት ቁሳዊ ነገሮች አሉ 5 ጎላ ያሉ እና 3 ድብቅ የሆኑ ናቸው፡፡ ይህም ገላ በእነዚህ ሁሉ የተገነባ ነው፡፡ የቡድሀ ፍልስፍና ይህንን ገላ ገነጣጥለው ነው "ኒርቫና" ለምሳሌ ይህ ቤት በድንጋይ በሸክላ በእንጨት እና በተለያዩ ቁሳቁሶች የተሰራ ነው፡፡ ይህንንም ቤት ብታደቁት የሚተርፍ ድንጋይ እና ሸክላ አይኖርም፡፡ ይህም ወደ መሬት ሁሉም ነገር ይደባለቃል፡፡ ወደ መሬት ስትደባልቁት ቤት ተብሎ የነበረው ሁሉ ይጠፋል፡፡ እንደዚሁም ሁሉ ዜሮ ከሆንን ከማናቸውም ይሚያም እና የሚያስደስት ነገር ሁሉ ነፃ እንሆናለን፡፡ ይህ ነው የቡዲስቶች ፍልስፍና፡፡ ኒርቫና ፍልስፍና፡፡ "ሱንያቫዲ" ሁሉን ዜሮ አድረገው፡፡ ይህ ግን የሚቻል አይደለም፡፡ ይህ ሊደረግ አይችልም፡፡ ምክንያቱም እኛ መንፈስ ነን፡፡ ይህም ይገለፃል፡፡ እኛ ዘለዓለማዊ ነን፡፡ ዜሮ ልንሆን አንችልም፡፡ ይህም እንዲህ ተገልጿል፡፡ "ና ሀንያቴ ሃንያማኔ ሻሪሬ" (ብጊ፡ 2.20) ይህንን ገላ ልክ እርግፍ አድርገን ስንሄድ ወዲያውኑ ሌላ ገላ ውስጥ እንገባለን፡፡ ታድያ ይህ ገላን መገነጣጠል የሚባል ነገር የት አለ? በተፈጥሮ አቀነባበር ሌላ ገላ ታገኛለህ፡፡ የቁሳዊ ዓለምንም ደስታ ለማግኘት ሰለፈለግህ በዚህ ዓለም ላይ ለመወለድ መጥተሀል፡፡ መጠየቅም አያስፈልግም፡፡ ሁላችንም እናውቀዋለን፡፡ “እኔ በዚህ ዓለም ላይ እገኛለሁ፡፡ እዚህም እያለሁ ሙሉ በሙሉ ለመደሰት መሞከር ይገባኛል፡፡” አንድ ሰው ግን ከዚህ ሕይወት ባሻገር ሌላ ሕይወት እንዳለ የማያውቅ ካለ እንዲህ ብሎ ማሰብ ይጀምራል፡፡ “ይህ ገላ የቁሳዊ ነገሮች ማለትም የአፈር የውሀ የአየር የእሳት ክምችት ነው፡፡” ገላውም ሲበላሽ ሁሉም ነገር ሊቆም ይችላል፡፡ ”ሰለዚህ ይኅው እድል እስከአለኝ ድረስ ሙሉ በሙሉ መደሰት ይገባኛል“ በማለት ያስባል፡፡ ይህም የቁሳዊ ዓለም አስተሳሰብ ይባላል፡፡ ከሀዲያን እነዚህም ከሀድያን ነፍስ ዘለዓለማዊ እንደሆነች አያውቁም፡፡ ገላችንንም ብቻ እንደምንቀይር ነው የሚያውቁት፡፡ ከሀዲያኖችም እንዲህ ያስባሉ .....በዚህም በአውሮፕያን አገር ውስጥ ትላልቅ ፕሮፌሰሮች አሉ፡፡ እነርሱም ራሳቸው በዚህ አይነት ድንቁርና ውስጥ ናቸው፡፡ ቁሳዊ ገላችንም ሲያከትምለት እነርሱም እራሳቸው የሚጠፉ ይመስላቸዋል፡፡ ይህም ትክክል አይደለም፡፡ ሰለዚህ ይኀው እራሱ የትእዛዞች ሁሉ መጀመሪያ ነው፡፡ ዴሂኖ ስሚን ያትሀ ዴሄ ኮማራም ዮቫናም ጃራ (ብጊ፡ 2.13) የተለያየን ገላ እየቀያየርን እንገኛለን፡፡ ገላውንም በመጨረስህ አንተም ተጨረስክ ማለት አይደለም፡፡